💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 836
订阅者
+2824 小时
+187 天
-4330 天
帖子存档
አላህ ሆይ፣ በዚህ የጁምዓ ቀን የልብ እረፍት፣ መልካም ሁኔታ እና የሥራችንን ተቀባይነት ስጠን። ሰውነታችንን በጤና አቆይልን፣ ከሰዎችና ከጂኖች ክፉ ነገር ጠብቀን።
*አላህ ሆይ፣ ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሔን፣ ለተነፈገ ሁሉ ስጦታን፣ ለታመመ ሁሉ ፈውስን፣ ለሞተ ሁሉ ምሕረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን ፣ ለእያንዳንዱም ዱዓ መልስን ለግስልን። ©
አሚን 🤲
🔖እህቴ ሆይ !
~
~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ !
📍አላህ ሆይ ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
~
t.me/https_Asselfya
📍الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
~ክፍል .⓵
t.me/https_Asselfya/11735
~ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/11739
~ክፍል .➂
t.me/https_Asselfya/11746
~ክፍል .⓸
t.me/https_Asselfya/11751
~ክፍል .⓹
t.me/https_Asselfya/11756
~ ክፍል .⓺
t.me/https_Asselfya/11767
~ክፍል .⓻
t.me/https_Asselfya/11775
~ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/11784
~ክፍል .⓽
t.me/https_Asselfya/11802
~ክፍል.➉
t.me/https_Asselfya/11814
~ክፍል.⓵⓵
t.me/https_Asselfya/11830
ክፍል .⓵➁
t.me/https_Asselfya/11837
🔍የኪታቡ pdf
~t.me/https_Asselfya/11734
📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!
🔖ከኪታብ ጋ የሚኖረን መስተጋብር
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه
ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነካው ለተሸፈነች ኒቃቢስት ሰላም ለሷ ይሁን።
👑
t.me/https_AsselfyaRepost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ጥያቄ
በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓
.
🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ?
ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ🌺🤏فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)። 👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።
