en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 836
Subscribers
+2824 hours
+187 days
-4330 days
Posts Archive
አላህ ሆይ፣ በዚህ የጁምዓ ቀን የልብ እረፍት፣ መልካም ሁኔታ እና የሥራችንን ተቀባይነት ስጠን። ሰውነታችንን በጤና አቆይልን፣ ከሰዎችና ከጂኖች ክፉ ነገር ጠብቀን። *አላህ ሆይ፣ ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሔን፣ ለተነፈገ ሁሉ ስጦታን፣ ለታመመ ሁሉ ፈውስን፣ ለሞተ ሁሉ ምሕረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን ፣ ለእያንዳንዱም ዱዓ መልስን ለግስልን። © አሚን 🤲

🔖እህቴ ሆይ !       ~ ~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው? ~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው? ~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ ! 📍አላህ ሆይ !  አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን። ~ t.me/https_Asselfya

📍الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ~ክፍል .⓵ t.me/https_Asselfya/11735 ~ክፍል .➁ t.me/https_Asselfya/11739 ~ክፍል .➂ t.me/https_Asselfya/11746 ~ክፍል .⓸ t.me/https_Asselfya/11751 ~ክፍል .⓹ t.me/https_Asselfya/11756 ~ ክፍል .⓺ t.me/https_Asselfya/11767 ~ክፍል .⓻ t.me/https_Asselfya/11775 ~ክፍል .➇ t.me/https_Asselfya/11784 ~ክፍል .⓽ t.me/https_Asselfya/11802 ~ክፍል.➉ t.me/https_Asselfya/11814 ~ክፍል.⓵⓵ t.me/https_Asselfya/11830 ክፍል .⓵➁ t.me/https_Asselfya/11837 🔍የኪታቡ pdf ~t.me/https_Asselfya/11734 📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!

07 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp39.31 MB

~"ታማኝነትን ከአሲያ ፣ትእግስትን ከኸዲጃ፣ ንጽህናን ከመርየም፣ከልብ መስራትን ከአኢሻ ፣ፅናትን ከፋጢማ እንማር💥" 👉Allah መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው🫶 ~

🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነ
🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه
ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነካው ለተሸፈነች ኒቃቢስት ሰላም ለሷ ይሁን። 👑 t.me/https_Asselfya

⏰ የምታጠፋው እያንዳንዱ ደቂቃ መልሰህ ልታገኘው የማትችለው ሀብት ነው!

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ጥያቄ በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓ .

🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ? ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ🌺🤏
🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ? ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት  ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ🌺🤏

06 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp310.95 MB

05 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp310.28 MB

"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸውወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!" ግዙ ....

فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)
(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)። 👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።