ስለ ቀልባችን
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ስለ ቀልባችን
کانال ስለ ቀልባችን (@sle_qelbachn1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 41 802 مشترک است و جایگاه 1 453 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 818 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 41 802 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 05 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 2 865 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 29 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 36.72% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 21.21% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 15 343 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 8 863 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 350 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።»
📚[ቡኻሪና ሙስሊም]”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 سپتامبر | +16 | |||
| 05 سپتامبر | +29 | |||
| 04 سپتامبر | +26 | |||
| 03 سپتامبر | +22 | |||
| 02 سپتامبر | +17 | |||
| 01 سپتامبر | +42 |
| 2 | ጌታዬ ሆይ!
❝ነገ ቅጣትን የምትወስንብኝ ከሆነ መቀጣቴን ለሌሎች አታሳውቅብኝ፣ጌታዬ ለኔ ሳይሆን ላንተው ክብር ብዬ ነው… አላህ ወደርሱ ያመላከተን ሰው እንዴት ይቀጣል ብለው ሰዎች እንዳይገረሙ… ብዬ ነው፡፡❞
➞ኢብኑል ጀውዚ | 2 603 |
| 3 | AUDIO-2021-02-24-19-44-32.m4a | 7 834 |
| 4 | ትዳር ሁለት ሰዎች አብረው የሚመሩት የጋራ መርከብ ነው። የዚህ መርከብ ትልቁ ነዳጅ መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ ትዳር የለም። | 10 190 |
| 5 | ~እናቴ ስልኬ ላይ አጠር ያለች ሚስኮል ጣለችብኝ። «ካርድ አልቆባት ይሆን?» ብዬ ወዲያውኑ ሞልቼ ደወልኩላት። ስልኩን
ስታነሳው ግን፦ «አይ ልጄ! ካርድ አጥቼ እኮ አይደለም፤ ምናልባት ስራ ላይ ሆነህ ወይም መኪና እየነዳህ እንዳልረብሽህ ብዬ
ነው...» አለችኝ።
ልቧ በናፍቆት ተሞልቶ ጠዋትና ማታ ድምፄን መስማት ይሻል፤ ነገር ግን «ልጄን ቢዚ ሆኖ እንዳላስቸግረው» የሚለው የእናትነት ስስት ከፍላጎቷ ይልቃል።
ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ? ወላጆቻችን የኑሮ ሩጫችንን እና የስራ ጫናችንን ተመልክተው ለእኛ በማሰብ ለመደወል እንኳ
ይተናነቃቸዋል። «ደህና ዋሉ ይሆን? ምን ገጥሟቸው ይሆን?» እያሉ በልባቸው እየተጨነቁ እኛን ላለማወክ ሲሉ ዝምታን ይመርጣሉ።
ስለዚህ ባገኛችሁት ክፍት ሰዓት ሁሉ አስታውሷቸው፣ ደውሉላቸው። ለእኛ ቀላል የሚመስሉን ጥቂት ደቂቃዎች ለእነሱ የልብ እረፍትና ትልቅ ደስታ ናቸው።
t.me/Sle_qelbachn1 | 11 430 |
| 6 | ዱንያ ላይ ሁሉ ነገር ተሟልቶ የተሠጠው አንድም ሰው የለም፡፡ በዚህ ቢሞላለት በዚያ ጎድሎበታል፡፡ ባላችሁ ነገር አመስጋኝ ሁኑ! | 12 140 |
| 7 | ውድ ዕቃ በየቦታው አይጣልም፤ አንቺም ውድ ነሽ! ራስሽን ለጊዜያዊ የቃላት ማባበያ አትጣይ። ሃላሉ እስኪመጣ ድረስ ክብርሽን ጠብቂ። | 12 897 |
| 8 | ክፍል ❺
📜የኪታቡ ስም፡
اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!!
(ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ)
🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ
✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️
➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 | 12 173 |
| 9 | ስብራትህን የሚያውቀው ጠጋኙ ብቻ ነው፤ ለተሰበረ ልብ ደግሞ ከአል-ጀባር በቀር ማንም የለውም። | 13 029 |
| 10 | ያ ረብ...
እጄ ካንተ በር ዉጭ የሌላዉን እንዳያንኳኳ ባንተ እጠበቃለሁ ፣ችግር በተሰማኝ ጊዜ ሁሉ ቀድሜ ወዳንተ የማማትር ታደርገኝ ዘንድ አንተኑ እማፀናለሁ!! | 13 190 |
| 11 | ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረጅምና ዘላቂ የጓደኝነት ግንኙነት በትስስራችሁ መካከል መጠነኛ ክፍተት ተው። ሰውን ስትወድ ውዴታህን በልክ አድርግ። ሰው ሰው መሆኑን እወቅ።
ሰዎች በጣሙን ከቀረብካቸዉና ካበዛኸው ያለ ማስጠንቀቂያ ሊያወርዱህም ሊያዋርዱህም ይችላሉ። ያኔ «እኔው ነኝ ያበዛሁት፣ የቀበጥኩት፣ ራሴን የጣልኩት…» ከማለትህ በፊት ርቀትህን ጠብቅ። | 15 999 |
| 12 | 🔊 ታላቅ የደስታ ብስራት! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ የቁርኣን ሒፍዝ እና የኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ላለፉት 2 ወራት ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ለማበረታታት እጅግ ውብ የሆኑ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቷል!
በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ጣፋጭ ቲላዋዎች ... ሙሓደራዎች እና ሌሎችም ውብ ዝግጅቶች እናንተን ይጠብቃሉ!
🎙 የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
✅ ኡስታዝ አቡል ዐባስ አል-በከዊ
✅ ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ
✅ ኡስታዝ አልዋን ዐሊ አል-አዋሺ
🗓 ነሀሴ 28 ዕለተ ሀሙስ | 🕔ከጠዋት 3:00 ጀምሮ
📍አለም ባንክ አልፋ ት/ት ቤት አዳራሽ | 💰 አዳራሽ መግቢያ በነፃ
✅ለሴቶች በቂ ቦታ ከፕሮጄክተር ማስተላለፊያ ጋር አለ!
⚡️ t.me/Merkezibnuteymiya
☑️ https://www.tiktok.com/@merkez.ibnu.teymiya?_r=1&_t=ZS-96r7paXTwTo | 12 703 |
| 13 | 🌙 ልጅዎን በቁርኣን እና በሸሪዓዊ ብርሃን ያድምቁ! 🌙
ልጆችዎን ከአላህ ቃል ጋር እንዲቆራኙ እና እንዲሀፍዙ፣ከእውቀት እና ከውብ ስነ-ምግባር ጋር እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ:-
ኢኽላስ መርከዝ የልጆችዎን ህይወት የሚቀርፅ ልዩ ለ2 አመት የሚቆይ የቁርዐን ሂፍዝ እና ተመላላሽ ቂርዐት መርሃ ግብር ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል!
🎯 በመርከዛችን የሚሰጡ ትምህርቶች
📖 የቁርኣን ትምህርት፦
ቃዒዳ፣ ሂፍዝ፣ የተጅዊድ ህጎች እና የሙራጀዓ ማስተካከያ
📜 የኪታብ ትምህርቶች፦
አቂዳ፣ ፊቅህ፣ አደብ፣ ሲራ እና የዕለት ተዕለት አዝካሮች
👥 የዕድሜ ክልል እና የትምህርት አሰጣጥ
📖 ሂፍዝ ለወንዶች
በአዳሪ (ከ10— 20 ዓመት)፦
📖 በተመላላሽ
ለወንድም ለሴቶችም (ከ5 ዓመት በላይ — ያለ ዕድሜ ገደብ)፦
🌸 በተመላላሽ
(ለወንዱም ለሴቶች ልዩና ምቹ በሆነ ሁኔታ የተዘጋጀ)
🏫 ለትምህርት ምቹ፣እና አስተማማኝ አካባቢ
⏳ ቦታችን በጣም ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ቀድመው ይመዝገቡ!
📞 ስልክ ቁጥር
0919829850
0911119260
📲 ቴሌግራም አድራሻ
@bajjiz | 15 470 |
| 14 | የሴቶች ፈተና
በወንድም አቡ ሱፍያን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀው
https://t.me/Sle_qelbachn1 | 15 946 |
| 15 | ይሰማል ? | 2 485 |
| 16 | ተጀመሯል | 2 575 |
| 17 | بدون متن... | 9 331 |
| 18 | بدون متن... | 8 923 |
| 19 | 1 | 9 108 |
| 20 | ኢንተቢህ ደርስ
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=8288491055ad0854c6
Share adergut | 5 227 |
