💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 836
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-630 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+99
در 14 کانالها
سپتامبر '26
+195
در 32 کانالها
Get PRO
اوت '26
+155
در 30 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+149
در 25 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+140
در 42 کانالها
Get PRO
مه '26
+103
در 25 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+212
در 26 کانالها
Get PRO
مارس '26
+74
در 22 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+66
در 30 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+58
در 22 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+231
در 12 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+74
در 11 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+134
در 17 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+155
در 10 کانالها
Get PRO
اوت '25
+472
در 24 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+607
در 32 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+632
در 34 کانالها
Get PRO
مه '25
+365
در 36 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+342
در 35 کانالها
Get PRO
مارس '25
+349
در 29 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+1 023
در 24 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+344
در 32 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+540
در 26 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+1 020
در 21 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+822
در 22 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 177
در 27 کانالها
Get PRO
اوت '24
+605
در 35 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 303
در 31 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+472
در 45 کانالها
Get PRO
مه '24
+383
در 43 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+388
در 44 کانالها
Get PRO
مارس '24
+505
در 37 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+390
در 45 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+266
در 42 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+210
در 58 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+152
در 33 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+133
در 16 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+192
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+101
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+166
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+90
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+167
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+110
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+343
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+147
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+66
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+60
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+25
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+52
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+96
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+51
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+57
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+76
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+99
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+71
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+184
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+246
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+185
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+170
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+292
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+350
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+312
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+227
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 16 اکتبر | +3 | |||
| 15 اکتبر | +6 | |||
| 14 اکتبر | +11 | |||
| 13 اکتبر | +4 | |||
| 12 اکتبر | +9 | |||
| 11 اکتبر | +1 | |||
| 10 اکتبر | +3 | |||
| 09 اکتبر | +9 | |||
| 08 اکتبر | +5 | |||
| 07 اکتبر | +4 | |||
| 06 اکتبر | +23 | |||
| 05 اکتبر | +4 | |||
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | +3 | |||
| 02 اکتبر | +2 | |||
| 01 اکتبر | +11 |
پستهای کانال
📜የጀነትን ሽታ የማያገኙ የለባሽ እርቃን እንስቶች ምንነት!
🥀ምን አይነት አለባበስ ይሁን የለባሽ እርቃን ያሰኛቸው?
⇨መልሱን ከታላቁ ሊቅ ሙሐመድ ኢብን ሷሊሕ አል ዑሠይሚን رحمه الله
•┈•⊰✿🥀✿⊱•┈•
①አጭር ቀሚስ ለሚለብሱ እና ግዴታ መሸፈን ያለበትን ሀፍረተ ገላ የማይሸፍኑ ማለት ነው ተብሏል።
② በጣም ስስ ልብስ ለብሰው የሰውነታቸውን ቆዳ ቀለም ከእይታ የማይሸፍኑ ናቸው ተብሏል።
③ በጣም ጠባብ ልብስ ለብሰው የቆዳቸውን ቀለም ባያሳይም የሰውነታቸውን ቅርስ እና ፈታኝ ቦታዎችን የሚያጋልጥ ልብስ ነው ተብሏል።
•┈•⊰✿🥀✿⊱•┈•
📙📓|[ الفـــتاوى (2/825) ]
| 2 | 4_5949281891172491782.MP3 | 178 |
| 3 | 📍ሞትን ማስታወስ አንዘንጋ !
~
መዳረሻው የት ነው የህይወት ጎዳና፣
እንዲህ መዘንጋቴ ለሌላት ዋስትና፣
ዛሬ ወይስ ነገ የቀጠሮ ቀኑ፣
ግርዶሹ ሚነሳው በድንገት ሽፋኑ፣
አማክሮን ላይመጣ የሞት መላዕኩ፣
ለምንስ ልጨነቅ ላያልፍ ከልኩ፣
ዋስትና ለሌላት ለዚች ጠፊ ህይወት፣
ትላንት የነበረው እያየነው ሲሞት !!
~
t.me/https_Asselfya | 275 |
| 4 | አሏህ ሆይ***
ወንጀላችን ሽታ ሳይኖረው ደብቀህልን በሰላም ከባሮችህ ጋ ተቀላቅለን ውሏችን አምሮ ለምሽት አብቅተህናል
ምሽቱን አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ከመስራት ባንተ እንጠበቃለን !!
ፈሳድ የበዛበት ዘመን ነው እና ወደ ሚዲያዎች ስትገቡ አሏህ ሆይ አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ፣ከመናገር ፣ከመፃፍ ባንተ እንጠበቃለን በሉ 🙌 | 249 |
| 5 | የቤትህ ስፋቱ የቱንም ያህል ቢሆን
የመኪናህ ሞዴል የፈለገውን ያህል ዘመናዊ ቢሆን
የባንክ ሂሳብክ የፈለገውን ያህል ቢሞላ
የመቃብራችን መጠን ሁልጊም እኩል ነው
የምንበላለጠው በመልካም ስራችን ነው | 340 |
| 6 | 🌿 የጠዋትና የማታ ዚክሮችን አትተዉ! 🌿
ኢብኑል ቀይይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"የጠዋትና የማታ ዚክሮች እንደ ጋሻ ናቸው። የጋሻው ውፍረት በጨመረ ቁጥር ባለቤቱ ከጉዳት የበለጠ ይጠበቃል። እንዲያውም የጋሻው ጥንካሬ ቀስቱ ተመልሶ የወረወረውን ሰው እስከሚመታ ድረስ ሊደርስ ይችላል።"
📚 አል-ዋቢሉ አስ-ሰይብ (ገጽ 71)
🍃 የጠዋትና የማታ ዚክር የምላስ ብቻ ሳይሆን የልብም ኢባዳ ነው። 🍃 በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃል። 🍃 በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን መመደብ የዱንያና የአኺራ ትልቅ ትርፍ ነው።
አላህ የጠዋትና የማታ ዚክሮቻችንን በመጠበቅ ከሚጠበቁ ባሮቹ ያድርገን። አሚን። 🤲 | 436 |
| 7 | ~መልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት።
አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን። | 401 |
| 8 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ። | 33 |
| 9 | 👉"አቋራጩ የጀነት መንገድ የንጹህ ልቦና ባለቤት መሆን ነው።"
~ | 396 |
| 10 | ➷ጊዜህ
➷ገንዘብህ
➷እውቀትህ
በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ?
👉ቁርአንን መቅራት አብዛ።
👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ!
~
t.me/SleSlkachin | 382 |
| 11 | العلامة ابن عثيمين:
الرجل إذا تزوج وهو كبير،
فإنه يعود إلى شبابه
التعليق على صحيح البخاري (١١/١٦٧) | 393 |
| 12 | 🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!!
~ኢማሙ አሻፍኢ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:-
ኢልም ማለት የጠቀመ ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም።
~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!! | 426 |
| 13 | الآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_23.mp3 | 395 |
| 14 | sticker.webp | 387 |
| 15 | AUD-20261011-WA0025.mp3 | 427 |
| 16 | ትክክለኛ አማኝ እንደ እምነቱ (ኢማኑ) ጥንካሬ ግርማ ሞገስና ጣፋጭነት ይሰጠዋል። ያየው ሁሉ ይፈራዋል (ያከብረዋል)፤ የቀረበውና የተቀላቀለ ደግሞ ይወደዋል!"
ኢብኑል ቀይም | 450 |
| 17 | السلام عليكم ورحمةالله وبركاته✨
ውድና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቻችን፤ ዛሬ እጅግ ታታሪና ታማኝ የሆኑ የሱና ወንድምና እህቶቻችንን 3 ታላላቅ የስራ አካውንቶች (የኦንላይን ገበያዎች) ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን።
ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ እና በየግሩፖቻችሁ ላይ ሼር እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
"በበጎና ፍርሃት ላይ ተደጋገፉ" እንደሚባለው处理,ታታሪ ወገኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናቸው መቆም የሁላችንም በጎነት ነውና አብራችሁን ስለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!
የእያንዳንዳቸው ስራዎች እና ሊንኮቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦
1️⃣ አንደኛ፡ "አይላን ኦንላይን ገበያ" (Aylan Online Market) 🇦🇪
የሚገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)
የሚሰራቸው ምርቶች፦ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ处理,ቀኑን ሙሉ የሚቆዩ ማራኪና ጣፋጭ የዱባይ ሽታዎችን (ሽቶዎችን) እንዲሁም ለፀጉራችሁ ፍፁም ጤና እና ውበት የሚሆን፣ ሙሉ በሙሉ ናቹራልና ከምንም ዓይነት ኬሚካል ነፃ የሆነ ኦርጋኒክ የፀጉር ቅባት ያቀርብላችኋል።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Aylan_Market
2️⃣ ሁለተኛ፡ "ሐያት እስላማዊ አልባሳት እና መጻሕፍት" 🇸🇦
የምትገኝበት ቦታ፦ ሳውዲ አረቢያ
የምትሰራቸው ምርቶች፦ ለአይን ማራኪ የሆኑ፣ እስላማዊ ስነ-სርዓትን እና ሂጃብን የጠበቁ ውብ የሴቶች አልባሳትን ታቀርባለች። በተጨማሪም የምትፈልጓቸውን ማንኛውንም ዓይነት የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦች እዚህ በፍጹም አታጡም! ቁጥብ ልብሶችን እና ኪታቦችን የምትፈልጉ እህቶች በሙሉ በእዚህ አካውንት እያናገራችኋት ማዘዝ ትችላላችሁ።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Online_Eslamawiy_Market
3️⃣ ሶስተኛ፡ "መዲና ከወሎ" (Medina Islamic Fashion & Books) 🇦🇪
የምትገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)
የምትሰራቸው ምርቶች፦ በዱባይ እና በዙሪያዋ ለምትገኙ እህቶቻችን በሙሉ፣ የትኛውንም ዓይነት ዘመናዊና የተዋቡ እስላማዊ አልባሳትን በታማኝነት ታቀርባለች። ከዚህም ጎን ለጎን የተለያዩ የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦችን ፈልጋችሁ አታጡም! የምትፈልጉትን ልብስ እና ኪታብ ሁሉ ከእሷ ዘንድ በታማኝነትና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗https://t.me/medinaonlinemarket
"ስራን ማበረታታት ለራስም በረከት ነው!"
እባካችሁ ሁላችሁም ሊንኮቹን በመጫን እየገባችሁ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት እስኪ!
ጀዛኩሙላህ ኸይረን! ✨
✍️
ጸሐፊ፦ አይላን ሙሐመድ
https://t.me/Aylan_Market | 408 |
| 18 | بدون متن... | 416 |
| 19 | ◎ አድስ የኪታብ ደርስ!
ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02)
(11 ነጥቦች)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1 | 460 |
| 20 | sticker.webp | 403 |
