cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አቡቀለምሲስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

አቡቀለምሲስ ማለት ረአየ ኅቡኣት አበ ራዕይ አበ ትንቢት ማለት ሲሆን የተሰወረውን የተደበቀውን የተከደነውን የሚገልጥ ማለት ነው። መሠራታዊ ዓለማው በሀገረ ስብከታችን ብሎም በመላ ቤተ ክርስቲያናችን የተሰወሩ ገዳማትን የተደበቁ ሊቃውንትን የተከደኑ ታሪኮችን የተሸሸጉ ቅርሶችን ማውጣት እና የተንሸዋረረ ታሪክ ማስተካከልና የጎበጠውን አዲሱን ትውልድ ማነጽ ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 182
مشترکین
+124 ساعت
-67 روز
+2430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
1500Loading...
02
Media files
1970Loading...
03
Media files
1840Loading...
04
የደብረ ብርሃን ደብረ ፀሐይ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከበረ። ግንቦት ፲፫ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም (አቡቀለምሲስ ሚዲያ ፤ ደብረ ብርሃን) ++++++++++ ++++++++++ ++++++++++ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው የጠባሴ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ አባቡ "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኲራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል" በሚል መነሻ ኃይለ ቃል ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል። ክቡር ሥራ አስኪያጁ ወቅቱ ዘመነ ትንሣኤ እንደመሆኑ ስለ ጌታችን ትንሣኤ በሰፊው አስተምረዋል። በትምህርታቸውም ሞት ሊይዘው መቃብር ወስኖ ሊያስቀረው ያልቻለው የትንሣኤው ንጉሥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤያችን በኵር ሆኖ ከሙታን መካከል ተነስቷል። በዚህም ትንሣኤውን ይናፍቁ የነበሩ ማርያም መግደላዊትን ጨምሩ የክርስቶስ ቤተሰቦች ሀዘናቸው በደስታ ተለውጦ ክርስቶስ ተነስቷል ብለው አመስግነዋል ትንሣኤውንም ሰብከዋል። እኛም ዛሬ የጌታችንን ትንሣኤ ስናከብር ለሥጋችን ደስታ ብቻ ሳናስብ ለነፍሳችን የሚጠቅመውን በማድረግ ትንሣኤ ልቡና፣ ትንሣኤ ሕሊናን ገንዘብ አድርገን ሊሆን ይገባል። ክርስትናችን በተግባር ሊገለጥ፣ በንሥሐ ልብ ተመልሰን በቅዱስ ቁርባን ከብረን ክርስቶስን መስለን፣ ክርስቶስን ለብሰን ተዘጋጅተን ልንኖርም ያስፈልጋል በማለት አባታዊ መልእክት አስተላልፈዋል። በክብረ በዓሉ ላይ በደብሩ ሊቃውንት እና በሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ወረብ እና ዝማሬ ቀርቧል። ዓመታዊው ክብረ በዓል መልአከ ብርሃን ይትባረክ ታጠቅ የደብረ ፀሐይ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ምዕራፈ ቅዱሳን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንድነት አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ፣ የሀገረስብከቱ የየክፍላት ሓላፊዎች፣ የወረዳ ቤተክህነት ሥራ አስኪያጆች እና ሊቃነ ካህናት፣ የአድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የአብነት መምህራን እና ደቀመዛሙርት እንዲሁም ምእመናን በተገኙበት በቃልኪዳኑ ታቦት ባርኮት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። Follow Us On Youtube www.youtube.com/@AbukelemsisMedia Telegram:- t.me/Abukelemsismedia Instagram:- www.instagram.com/Abukelemsis.nsd Twitter:- www.twitter.com/Abukelemsis01
1660Loading...
05
Media files
1900Loading...
06
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል እና የገዳሟ ቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም።
1880Loading...
07
Media files
1920Loading...
08
Media files
1900Loading...
09
Media files
1520Loading...

نمایش همه...

آرشیو پست ها