Yeka Education
Education is the passport of the future!! Buy ads: https://telega.io/c/dam76
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Yeka Education
کانال Yeka Education (@dam76) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 45 777 مشترک است و جایگاه 3 867 را در دسته آموزش و رتبه 752 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 45 777 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 15 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 872 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 345 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 43.92% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.92% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 20 058 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 5 446 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Education is the passport of the future!!
Buy ads: https://telega.io/c/dam76”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 16 سپتامبر | +106 | |||
| 15 سپتامبر | +345 | |||
| 14 سپتامبر | +66 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | 0 | |||
| 11 سپتامبر | 0 | |||
| 10 سپتامبر | +8 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | +27 | |||
| 06 سپتامبر | +6 | |||
| 05 سپتامبر | +19 | |||
| 04 سپتامبر | +9 | |||
| 03 سپتامبر | +51 | |||
| 02 سپتامبر | +20 | |||
| 01 سپتامبر | +22 |
| 2 | https://tglink.io/e91462bf89506c | 1 023 |
| 3 | #ምደባ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 504 |
| 4 | 🎾Day One, Class One — Year of Education 2019 in Ethiopia! 🇪🇹
🌏 Every new school year brings new hopes, new dreams, and new opportunities to build a brighter future for ourselves and our beloved Ethiopia. 🇪🇹
🌘 To our students:
Be curious, be brave, ask questions, work hard, and never be afraid to make mistakes. Every small step you take today brings you closer to your dreams.
🌒 To Student families:
Your encouragement, love, and support give children the confidence to learn and succeed. Together, we can help them reach their full potential.
🌕To our teachers:
Your patience, dedication, and guidance shape not only students' minds, but also their character and future. Thank you for inspiring the next generation.
🖍Together, we learn.
🖍 Together, we grow.
🖍 Together, we build a brighter Ethiopia. 🇪🇹
🎾Frst day of school!
Yeka Education
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 7 658 |
| 5 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ ይጀመራል።
🌅ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019 ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ መደበኛ መማር ማስተማር የሚጀመር ይሆናል::
🥏 ተማሪዎች ለመማር
🎾 መምህራን ለማስተማር
🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇 | 12 026 |
| 6 | Buffett reads your portfolio
BeWhale
His AI persona goes through your portfolio line by line, names what he would never hold, and quotes the public filing behind it
Ad. 18+ | 5 887 |
| 7 | 🎇የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
🎇(መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
🎇ሚኒስቴሩ የመቁረጫ ነጥቡ የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህን መሰረት በማድረግ መወሰኑን ገልጿል። | 8 144 |
| 8 | 2️⃣0️⃣Common physical quantities along with their corresponding SI units:
✅Length - Meter (m)
✅Mass - Kilogram (kg)
✅Time - Second (s)
✅Electric Current - Ampere (A)
✅Temperature - Kelvin (K)
✅Amount of Substance - Mole
✅Luminous Intensity - Candela
✅Area - Square meter (m2)
✅Volume - Cubic meter (m^3)
✅Speed - Meter/second (m/s)
✅Acceleration - Meter per second squared (m/s^2)
✅Force - Newton (N)
✅Energy - Joule (J)
✅Power - Watt (W)
✅Electric Charge - Coulomb
✅Electric Potential - Volt (V)
✅Electric Resistance - Ohm
(Ω)
✅ Frequency - Hertz (Hz)
✅Pressure - Pascal (Pa)
⭐️Density - Kilogram/ cubic meter (kg/m^3)
✅Our telegram channel
🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤
🫴🫴🫴🫴🫴🫴
https://t.me/dam76 | 8 977 |
| 9 | HelpDesk: Customer Support on Telegram
helpdesk
Run customer support directly through Telegram with HelpDesk. Connect your own bot, manage tickets, assign staff, reply faster, and keep every conversation organized in one secure workspace.
Ad. 18+ | 4 857 |
| 10 | 🎆መልካም አዲስ አመት🤰 | 5 120 |
| 11 | እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9⃣ ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
💙አዲሱ አመት
🖍የሰላም
🖍የፍቅር
🖍የመቻቻል
🖍የመተሳሰብ
🖍የአንድነት
🖍የለውጥ እና
🖍የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!!
🎆መልካም አዲስ አመት
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 14 136 |
| 12 | 🥏#MoE
🎾የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
🎾ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
🏀የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
✏️- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
✏️- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
✏️- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
✏️- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም | 28 368 |
| 13 | ✔️🔤የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር
⭐️" Plan your work, work your plan."
⌨️⌨️⌨️⌨️
🔤🔤🔤
🤩🤩🤩🤩🤩
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76 | 24 043 |
| 14 | https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=950846552 | 1 |
| 15 | 🪀ውጤት ተለቋል
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።
ውጤት ለማየት ፦
🏀 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
🥎 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
🎾 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
Our Channel
👇👇👇
https://t.me/dam76 | 25 614 |
| 16 | " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 24 322 |
| 17 | 🥏የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም።
🎾የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ።
🎾እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም።
🏀ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ራሳቹህን ጠብቁ | 19 592 |
| 18 | ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸ | 40 927 |
| 19 | https://t.me/tikvahethiopia?livestream | 1 |
| 20 | ✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720 | 19 215 |
