Yeka Education
📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Yeka Education
Канал Yeka Education (@dam76) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 43 014 підписників, посідаючи 4 208 місце в категорії Освіта та 754 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 43 014 підписників.
За останніми даними від 07 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 901, а за останні 24 години на 81, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 35.25%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 12.74% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 15 159 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 5 480 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 36.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Education is the passport of the future!!”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 08 липня | +8 | |||
| 07 липня | +81 | |||
| 06 липня | +447 | |||
| 05 липня | +273 | |||
| 04 липня | 0 | |||
| 03 липня | +3 | |||
| 02 липня | 0 | |||
| 01 липня | 0 |
| 2 | 4️⃣3️⃣🔤
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
🔠🔠🅰️🔠🔠 🔠0️⃣🔠 | 841 |
| 3 | ⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720
❌Please do not open the link of the ads post. | 6 145 |
| 4 | ⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720
❌Please do not open the link of the ads post. | 783 |
| 5 | Free Gold Master
Gold Master
Free Forex, Gold Signals,Daily XAUUSD Trading Setups, Accurate Entry, TP SL Market Analysis Trading Tips
Ad. 18+ | 5 641 |
| 6 | ✔️የ6ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ
✔️ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://aa6.ministry.et/#/result | 8 721 |
| 7 | Gold signal
Gold Master
Join Our Global Gold master Signal Community,Looking for high-quality trading signals without spending hours analyzing the market .
Ad. 18+ | 6 090 |
| 8 | ⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720 | 23 095 |
| 9 | ✔️Best educational proverbs
“Live as if you were to die tomorrow. Learn as if you were to live forever.”
➡️Mahatma Gandhi
“Learning is a treasure that will follow its owner everywhere.”
➡️Chinese Proverb
“Education is the most powerful weapon which you can use to change the world.”
➡️ Nelson Mandela
🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤
Our channel
⬇️⬇️⬇️⬇️
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76 | 7 987 |
| 10 | https://t.me/wallet/start?startapp=ref-3-Aw58yPgWx1o | 1 |
| 11 | https://t.me/wallet/start?startapp=ref-3-Aw58yPgWx1o | 1 |
| 12 | Candy AI is now on Telegram!
Candy AI
Candy.ai is the best AI girlfriend app, letting you create personalized virtual companions or connect instantly with our realistic AI characters in immersive, uncensored fantasy experiences - all within a safe and private space.
Ad. 18+ | 1 |
| 13 | ✔️የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር
⌨️⌨️⌨️⌨️
🔤🔤🔤
🤩🤩🤩🤩🤩
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76 | 11 476 |
| 14 | ⭐️Do the following 10 general knowlodge Questions
🔠🔠🔠🔠
🔤🔤🔤
Our channel
⬇️⬇️⬇️⬇️
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76 | 7 870 |
| 15 | ✔️የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች 📌
✅የክረምት እረፍት ወቅት በተማሪዎች በጉጉት የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ በተለየ ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው።
✅በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት በአግባቡ እንደሚጠቀሙበት ግራ ሊገባቸው ይችል ይሆናል። ወላጆች ግን የክረምት እረፍት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ለልጆቻቸው ማስገንዘብ እንዲሁም አስደሳች እና ፍሬያማ ጊዜ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት አስፈላጊ ነው።
✔️እረፍት አስፈላጊ እንዲሆን የሚያደርጉት ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
✔️አዕምሮን ለማሳረፍ፦
ተማሪዎች በክረምት ወቅት ከትምህርት ቤት አዕምሯ እና አካላዊ ፍላጎት ወጥተው እረፍት እንዲያገኝ አጋጣሚ ይሰጣል። የመማር ፣ የማጥናት እና የማሰብ አቅማቸውን ለመጭው ትምህርት ዘመን እንደገና ለማዘጋጀት ፣ በበጋ የነበራቸውን ውጥረት ለመቀነስ እና በአጠቃላይ ደሕንነታቸውን ለማሻሻል እረፍት ማድረግ አስፈላጊ ነው።
✅ለምርምር እና ለመማር የሚያስችሉ አጋጣሚዎች ለመፍጠር የክረምት እረፍት ልጆች አዳዲስ ነገሮችን እንዲመረምሩ፣ አዳዲስ እንቅስቃሴዎችን እንዲሞክሩ እና በትምህርት ዓመቱ የማይቻሉ ይመስሏቸው የነበሩ አዳዲስ ችሎታዎችን እንዲማሩ አጋጣሚ ይሰጣል:: ለአብነት የሳይንስ ክበብ፣ የሒሳብ ውድድሮች፣ ስዕሎችን መሥራት፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ…ተጠቃሾች ናቸው።
✔️የቤተሰብ ትስስርን ለማጠናከር
የክረምት የእረፍት ጊዜ ልጆች ረጅም ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጥሩ ጊዜ አብረው ማሳለፍ የሚችሉበት፣ ዘመዶቻቸውን የሚጠይቁበት፣ የቤተሰብ ሕብረታቸውን የሚያጠናክሩበት እና ዘላቂ ትዝታ ለመፍጠር የሚችሉበትን ሰፊ ጊዜ ይፈጥርላቸዋል።
✅የክረምት እረፍት ልጆች አዳዲስ ፍላጎታቸውን የሚመረምሩበት፣ አዳዲስ ችሎታዎችን የሚያዳብሩበት እና በሚወዱት እንቅስቃሴ የሚካፈሉበት ጥሩ ጊዜ ነው።
ክረምት ሕጻናት እና ታዳጊዎች የእረፍት ጊዜያቸውን በአግባቡ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ወቅትም ነው ማለት ይቻላል::
✔️ በንባብ ማሳለፍ፦
✅ማንበብ የቃላት አጠራርን እና የመረዳት ችሎታን ለማሻሻል፣ ነገሮችን ለመገንዘብ እና የማመዛዘን ችሎታቸውን ለማዳበር የሚያስችል ግሩም ጊዜ ነው። ወላጆችም ልጆቻቸው ዕድሜያቸውን የሚመጥኑ መጽሐፍትን እንዲያነቡ እና ባነበቡት ላይ እንዲወያዩ ሊያበረታቷቸው ይገባል።
✔️ከቤት ውጭ አካባቢያቸውን ይጎብኙ፦
✅የክረምት ወራት ከቤት ውጭ ለመውጣት እና ተፈጥሮን ለመጎብኘት በጣም አስደሳች ጊዜ ነው::ወላጆች ልጆቻቸውን በእግር ጉዞ ፣ በጋራ ጉዞ ወይም ዘመዶች ባሉበት አዲስ አካባቢ ሊወሰወዷቸው ይገባል።
✔️አዲስ ችሎታ መፍጠር፦
በክርምት እረፍት ወቅት እንደ ምግብ ማብሰል ፣ ስፓርት ወይም የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት የመሳሰሉ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ጥሩ ጊዜ ነው።
✔️በበጎ ፈቃድ መሳተፍ፦
✅በበጎ ፈቃድ ሥራ እረፍትን ማሳለፍ እርካታ የሚገኝበት መንገድ ነው::በዚህም ልጆች በማኅበረሰባዊ አገልግሎት ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ ወይም በአካባቢው በሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ውስጥ ፈቃደኛ ሠራተኛ ሆነው ሌሎችን እንዲያግዙ እና ልምድ እንዲወስዱ ወላጅ ማበረታታት ይገባዋል።
ታዲያ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የሚፈልጉትን የእረፍት ማሳለፊያ ከተነጋገሩ በኋላ እንደ ወላጅ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው በርካታ ነገሮች አሉ::ከነዚህም ውስጥ፤
✔️አስቀድሞ እቅድ ማውጣት
✅ የክረምት እረፍት ከመጀመሩ በፊት ከልጆች ጋር ቁጭ ብሎ ሊሠሯቸው የሚፈልጓቸውን እንቅስቃሴዎች በዝርዝር መጻፍ ያስፈልጋል።
የመዝናናት እና የተለየ ነገር ለማድረግ የሚያስችል ልምድ (በየጊዜው የተለያየ) ለልጆችዎ ይፍጠሩ፦
ልጆች በበጋ እረፍት ወቅት ዘና እንዲሉ እና እንዲዝናኑ መፍቀድ አስፈላጊ ቢሆንም አንድ የተለየ በየጊዜው የሚያደርግ ማነቃቂያ ተግባር መፍጠር ትርጉም ባለው እንቅስቃሴ ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ ሊረዳ ይችላል።
✔️የፈጠራ ችሎታን አበረታቱ ፦
✅ወላጆች ልጆች እንደ ሥዕል ወይም መጻፍ ባሉ የፈጠራ ሥራዎች እንዲካፈሉ ማበረታታት ያስፈልጋል::ይህ ሲሆን የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ እና ሐሳባቸውን እንዲያሳድጉ ሊረዳቸው ይችላል።
✅“የክረምት እረፍት” የናፍቆት እና የማሰላሰል ስሜትን ያሰፍናል። ወላጆች በክረምት ወቅት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ፤ እናም ልጆች በማንበብ ፣ በማጥናት ወይም ማጠናከሪያ ትምህርት በመውሰድ ቢያሳልፉም በየዓመቱ አንዴ የሚመጣውን ክረምት በጉጉት እንዲጠብቁ የሚያደርግ ወቅት በመሆኑ የደስታና የተለየ ስሜት መፍጠር እንዲችል ማድረግ ከወላጆች ይጠበቃል::
✅ወላጆች ልጆቻችሁ ጥሩ የክርምት እረፍት እንዲያሳልፉ አስፈላጊ የሆነው በርካታ ምክንያቶች ስላሉት ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች በበጋ ከተማሩት የትምህርት ጥናት ዘርፍ ተግባራዊ የሥራ ልምድ እንዲያገኙ እድል ያፈጥራል።
✅ይህም ወደፊት የሥራ ሕይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለመረዳት ያስችላል::
በተጨማሪም ተማሪዎች እረፍት መውሰዳቸው ዘና እንዲሉ ያስችላቸዋል። ይህም አጠቃላይ ደህንነታቸውን የአዕምሮ ጤንነታቸውን ለማሻሻል በጣም ይረዳል።
✅ከዚህም በላይ በእረፍት ጊዜ ተማሪዎች አዳዲስ መዳረሻዎችን እንዲቃኙ፣ በመዝናኛ እንቅስቃሴዎች እንዲሳተፉ እና የተለያዩ ባህሎችን እንዲለማመዱ ዕድል ይሰጣል። ይህ ደግሞ የማሰብ አድማሳቸውን ለማስፋት እና የግል ዕድገታቸውን ለማጎልበት ያስችላል።
✅አብዛኛውን ጊዜ በእድሜ ከፍ ያሉ ታዳጊዎች ይሄንን ወቅት በመጠቀም ራሳቸውን በገንዘብ ለመደገፍ ሲሉ በአቅማቸው ሥራ ስለሚፈልጉ የእረፍት ጊዜ ተማሪዎች በገንዘብ ረገድም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ያበረክታሉ።
via👉አሚኮ
🔠🔠🔠🔠
🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
⬇️⬇️⬇️⬇️
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76 | 12 119 |
| 16 | 👌1️⃣0️⃣_አነቃቂ_ሀሳቦች
🔤."የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፣ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።"
#ጂም_ሮን
8️⃣. "ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች። ስንፈልግ መከራን፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ።"
#ኦሾ
🔤“ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ፡፡"
#ዚግ_ዚግላር
🔤.“እያንዳንዱ ችግር፣ እያንዳንዱ ውድቀት፣ እያንዳንዱ የልብ ስብራት የእኩል ወይም የላቀ የጥቅም ዘርን በውስጡ ተሸክሟል።”
#ናፖሊዮን_ሂል
🔤."በህይወት ያለህን ነገር ከተመለከትክ ሁልጊዜ ብዙ ነገር ይኖርሃል፤ በህይወት የሌለህን ነገር ብትመለከት መቼም አይበቃህም"
#ኦፕራ_ዊንፍሬይ
🔤."በሚታይና በሚነካ ነገር ማመን በፍፁም እምነት አይደለም። ባልታየው ማመን ግን አሸናፊነትና መታደል ነው።"
#አብርሀም_ሊንከን
🔤"እስከ ነጋ፣ እስከ መሸ፣ እስከ ተነፈስን እዚህ ህይወት ውስጥ እስካለን ድረስ ዘገዬ የሚባል ነገር የለም!"
#ዳግማዊት_ክፍለ
🔤."በህይወት ውስጥ ትልቁ ክብር ያለመውደቅ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር መነሳት ላይ ነው።
#ኔልሰን_ማንደላ
🔤.“ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ።”
#አልበርት_አንስታይን
🔤🔤.“ለመማር ፈቃደኛ ካልሆንክ ማንም ሊረዳህ አይችልም፣ ለመማር ፈቃደኛ ከሆንክ ማንም ሊያስቆምህ አይችልም”
#ዚግ_ዚግለር
መልካም ቀን🙏🙏
ምንጭ 👉👉ሶሻል ሚዲያ
🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤
👇👇👇
https://t.me/dam76 | 10 117 |
| 17 | Only for those ready to invest
Michael DM 📩
I’ll teach you how to earn 👌
I send 92% success signals 📈 you follow my 9 years of experience 📊
Ad. 18+ | 4 423 |
| 18 | ✔️ተማሪዎች ፈተና እየተፈተኑ ባለበት ወቅት🔤🔤
➖
የተረጋጋ መንፈስ መያዝ፣
➖ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር
➖ ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ማንበብ እና እርግጠኛ ያልሆኑባቸውን ክፍሎች ማለፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ይረዳል
✅ፈተናውን በአግባቡ ለመወጣት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ ይገባል፡:
⭐️መመሪያዎችን በጥንቃቄ ያንብቡ፡
✅የፈተናውን ወረቀት መመሪያ እና ጥያቄዎች ከመጀመርዎ በፊት በደንብ መረዳት ስህተቶችን ይቀንሳል::
⭐️ጊዜን በአግባቡ ይመድቡ፡
✅ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚሆን ጊዜ በማስላት በአንድ ከባድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አያጥፉ። ጊዜ እንዳይባክን የሚያውቋቸውን ጥያቄዎች አስቀድመው ይስሩ::
⭐️አስቸጋሪ ጥያቄዎችን ይለፉ፡
✅መልሱን ወዲያውኑ ማግኘት ያልቻሉትን ጥያቄ ምልክት በማድረግ አቆይተው ይመለሱባቸው::
⭐️መረጋጋትን ያዳብሩ፡
በፈተና ወቅት ጭንቀት ከተሰማዎት ጥልቅ ትንፋሽ በመውሰድ አእምሮዎን ያረጋጉ::
⭐️መልሶችን ይከልሱ፡
✅ፈተናውን ከማስረከብዎ በፊት የተሰሩትን መልሶች በሙሉ በስርዓቱ መፈተሽዎን ያረጋግጡ::
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76 | 10 426 |
| 19 | Facebook Ads Account Resources Channel
YUNJI
Regularly updated ad account resources:
🎯 Facebook Credit Line Account, live-streaming AD accounts, whitelisted accounts, and more.
✅ Ideal for ad agencies and high-volume teams—visit our channel to view the latest resources
🎉 Hong Kong-registered company—on-site visits welcome!
✈️ Telegram: @tinashe3368
Ad. 18+ | 4 787 |
| 20 | ✔️የ12ኛ ክፍል የ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ነገ ይጀምራል
✅ነገ የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ነገ ይጀምራል ።
✅በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች ነገ የ1ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ይጀምራሉ::
🔠🔠🔠🔠
🔠🅰️🔠🔠
🔤መልካም ፈተና
🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
⬇️⬇️⬇️⬇️
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76 | 11 956 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
