cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Yeka Sub City Education Office

Education is the passport of the future!!

Больше
Рекламные посты
31 097
Подписчики
+1124 часа
+1377 дней
+1 65430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⭐️የ2016 ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⛔️የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!) ⭐️6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ህጻናት በመሆናቸው ከወላጆች፣ ከመምህራንና ከሁሉም የትምህርት ማህበረሰቡ ፈተናውን በአግባቡ ይፈተኑ ዘንድ በቂ የስነ ልቦና ዝግጅት እንዲኖራቸው ምክር መስጠት ያስፈልጋል‼️ ⭐️ሸርርርርር ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
Показать все...
👍 59 18🙏 13👌 2🤷‍♂ 1
ቀን 6/10/2016 ✅የየካ ክፍለ ከተማ የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ቡድን ከየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከመንግስት እና ከግል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት  በስነ ምግባራቸው እና በውጤታቸው ለተመረጡ  ተማሪዎች እውቅና ሰጠ:: ✅በእውቅና ፕሮግራሙ ከመንግስት እና ከግል ት/ቤቶች  በውጤትና በስነ ምግባራቸው  ለተመረጡ 6  ተማሪዎች,የገንዘብና የሰርትፊኬት ሽልማት ሰጥቷል::
Показать все...
Показать все...
Yeka Sub City Education Office

Boost this channel to help it unlock additional features.

🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች መልካም  ፈተና ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76
Показать все...
91👍 77🙏 31👌 9💔 7🔥 5 4🤝 4🥰 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!✅ ======================== ⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: ⭐️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ ✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ቻናሉን ለወዳጅዎ 🌟Share ያድርጉ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
Показать все...
👍 80 11🙏 6🤣 6
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 🪐የ6ኛ ክፍል 3ኛ ዙር የመጨረሻው ሞዴል ፈተና -አዘጋጅ 👉የካ ክ/ከተማ /ት/ጽ/ቤት -ክፍል 👉 6 🌟የት/ት አይነት 👉ሁሉም ዓመት 👉 3ኛ ዙር ሞዴል ሚያዚያ/2016 ዓ.ም 🪐የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና ‼️ Password 👉yeka2024 🪐በሞዴል ፈተናዎች ራሳችንን እንፈትሽ‼️ ቻናሉን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam7
Показать все...
AMAHARIC.docx0.43 KB
ENGLISH.docx0.49 KB
FOR G - 6 Maths model Exam 2016.docx0.56 KB
moral 6ተኛ ክፍል ሞዴል.docx0.42 KB
የካ_ክፍለ_ከተማ_የ6ኛ_ክፍል_አካባቢ_ሳይንስ_ሞደል.docx0.43 KB
👍 53 25🙏 7🥰 6 5💔 4🤷‍♂ 1👌 1
⭐️የ2016 ዓ.ም የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(ከሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ከሐምሌ 9 -11/2016 ለተፈጥሮ ሳይንስ) በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ⛔️የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!) የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም )ይሰጣል ⭐️ሸርርርርር ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
Показать все...
👍 49 14🙏 8🤝 2👌 1💔 1
በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ✅በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ✅ ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ✅ ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡ ⭐️ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድርhttps://c2.exam.et ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ⭐️ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልhttps://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ⭐️ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ⭐️ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et ✅በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ 👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M
Показать все...
Step by step Guide for Grade 12 Online National Exam የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና

How to take the Grade 12 Online National Exam #ethiopia #ministryofeducation #matric #enteranceexam #grade12exam

👍 42 9🤝 5🙏 3👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
3️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🥰 📱 ቻናላችን 30,000,ተከታዮችን አፍርቷል‼️ 📱 ለተከታዮቻችን እጅግ በጣም ከፍ ያለ ምስጋናና አክብሮት አለን🥰 📱 በታቸለ መጠን ትክክለኛ፣አስተማሪ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ማድረሱን እንቀጥላለን‼️ 🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 ✅ቻናላችን የህ ነው‼️ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
Показать все...
👍 118 39🤝 11💔 8🙏 5👌 2
Geography Questions 1. What is the longest river in the world? - A) Amazon - B) Nile - C) Yangtze - D) Mississippi - Answer: B) Nile 2. Which is the largest desert in the world? - A) Sahara - B) Arabian - C) Gobi - D) Kalahari - Answer: A) Sahara 3. Which country has the largest population in the world? - A) India - B) United States - C) China - D) Indonesia - Answer: C) China 4. Which ocean is the largest by surface area? - A) Atlantic - B) Indian - C) Arctic - D) Pacific - Answer: D) Pacific 5. Which country is known as the Land of the Rising Sun? - A) China - B) Japan - C) South Korea - D) Thailand - Answer: B) Japan 6. The Great Barrier Reef is located in which country? - A) Indonesia - B) Philippines - C) Australia - D) Papua New Guinea - Answer: C) Australia 7. Which continent has the most countries? - A) Africa - B) Asia - C) Europe - D) South America - Answer: A) Africa 8. Which country is the largest by land area? - A) Canada - B) United States - C) China - D) Russia - Answer: D) Russia 9. Which river is the longest in Africa? - A) Congo River - B) Niger River - C) Nile River - D) Zambezi River - Answer: C) Nile River 10. Which is the most populous city in the world? - A) Tokyo - B) New York - C) Shanghai - D) Mexico City - Answer: A) Tokyo 11. What is the smallest continent by land area? - A) Europe - B) Antarctica - C) Australia - D) South America - Answer: C) Australia 12. Which ocean is the smallest by surface area? - A) Atlantic Ocean - B) Indian Ocean - C) Arctic Ocean - D) Southern Ocean - Answer: C) Arctic Ocean 13. Which U.S. state is known as the "Sunshine State"? - A) California - B) Texas - C) Florida - D) Arizona - Answer: C) Florida 14. Which desert is the largest hot desert in the world? - A) Gobi Desert - B) Arabian Desert - C) Kalahari Desert - D) Sahara Desert - Answer: D) Sahara Desert 15. Which climate zone is characterized by hot, dry summers and mild, wet winters?    - A) Tropical    - B) Mediterranean    - C) Arctic    - D) Continental    - Answer: B) Mediterranean 16. What is the primary cause of climate change?    - A) Deforestation    - B) Volcanic eruptions    - C) Greenhouse gas emissions    - D) Solar flares    - Answer: C) Greenhouse gas emissions 17. Which of the following countries has the highest population density?    - A) Australia    - B) Canada    - C) India    - D) Russia    - Answer: C) India 18. What term describes a climate with consistent, heavy rainfall and high temperatures throughout the year?    - A) Desert    - B) Tundra    - C) Tropical rainforest    - D) Steppe    - Answer: C) 19. Which climate type is found at the highest altitudes?    - A) Desert    - B) Polar    - C) Highland    - D) Temperate    - Answer: C) Highland 20. Which continent has the highest average population density?    - A) Europe    - B) Asia    - C) Africa    - D) South America    - Answer: B) Asia 21. What type of climate is characterized by cold, snowy winters and warm, humid summers?     - A) Tropical     - B) Desert     - C) Continental     - D) Polar     - Answer: C) Continental 22. Which country has the fastest-growing population?     - A) Japan     - B) Germany     - C) Nigeria     - D) Italy     - Answer: C) Nigeria 23. What is the term for the long-term average weather conditions in a particular region?     - A) Weather     - B) Climate     - C) Atmosphere     - D) Season     - Answer: B) Climate 24. Which region is known for having a monsoon climate?     - A) Amazon Basin     - B) Mediterranean     - C) Southeast Asia     - D) Sahara Desert     - Answer: C) Southeast Asia 25. What type of climate is characterized by very cold temperatures and low precipitation, primarily in the form of snow?     - A) Desert     - B) Tropical     - C) Tundra     - D) Mediterranean     - Answer: C) Tundraቻናላችን የህ ነው‼️ 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
Показать все...
👍 103 30🙏 15🤝 12👌 9💔 5🥰 4 3🔥 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.