cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Yeka Sub City Education Office

Education is the passport of the future!!

Show more
Advertising posts
29 629
Subscribers
+9324 hours
+5707 days
+1 68930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⭐️Grammar questions with answers: 1. Which sentence is grammatically correct? a) He don't like apples. b) He doesn’t like apples. c) He isn’t liking apples. d) He aren’t liking apples. - Answer: b) 2. Identify the correct form of the verb: They ____ to the concert last night. a) goes b) go c) went d) going - Answer: c) went 3. Choose the sentence that uses a comma correctly: a) Before we leave, let's make sure we have everything. b) Before we leave let's, make sure we have everything. c) Before we leave let's make sure, we have everything. d) Before, we leave let's make sure we have everything. - Answer: a) 4. Select the sentence with the correct subject-verb agreement: a) Each of the players are ready. b) Each of the players is ready. c) Each of the players were ready. d) Each of the players be ready. - Answer: b) 5. Which word is an adjective? a) Quickly b) Beautiful c) Between d) Run - Answer: b) Beautifulu 6. Choose the correct pronoun to complete the sentence: Both Sarah and ___ are invited to the party. a) me b) I c) myself d) mine - Answer: b) I 7. Which sentence uses a semicolon correctly? a) I have a big test tomorrow; I can't go out tonight. b) I have a big test tomorrow; and I can't go out tonight. c) I have a big test tomorrow, I can't go out tonight. d) I have a big test tomorrow: I can't go out tonight. - Answer: a) 8. Identify the correct form of the adjective: This is the ____ movie I have ever seen. a) more exciting b) most exciting c) excitingest d) exciting - Answer: b) most exciting 9. Which sentence is in the passive voice? a) The chef cooked a delicious meal. b) A delicious meal was cooked by the chef. c) The chef is cooking a delicious meal. d) The chef has cooked a delicious meal. - Answer: b) 10. Choose the correct preposition: He is interested ____ learning new languages. a) at b) in c) on d) for - Answer: b) in 11. Which sentence is correctly punctuated? a) Its a beautiful day, isn’t it? b) It's a beautiful day, isn't it? c) Its a beautiful day isnt it? d) It's a beautiful day isnt it? - Answer: b) It's a beautiful day, isn't it? 12. Choose the correct verb tense: By next year, I ____ from high school. a) graduate b) will graduate c) graduated d) will have graduated - Answer: d) will have graduated 13. Select the correct conjunction: You can come with us ____ you like. a) or b) nor c) if d) but - Answer: c) if 14. Which sentence uses an apostrophe correctly? a) The cat's toys are all over the floor. b) The cats toys are all over the floor. c) The cat's toy's are all over the floor. d) The cats' toys is all over the floor. - Answer: a) 15. Identify the correct comparative form: She is ____ than her brother. a) more tall b) taller c) tallest d) more taller - Answer: b) taller 16. Choose the correct form of the verb: She ____ to the store every day. a) go b) goes c) going d) gone - Answer: b) goes 17. Which sentence is correct? a) He don't know the answer. b) He doesn't know the answer. c) He do not know the answer. d) He not know the answer. - Answer: b) 18. Choose the correct form of the verb to complete the sentence: The committee ____ making a decision. a) is b) are c) be d) am - Answer: a) is 19.They ____ finished their homework by the time the movie started.     a) have     b) has     c) having     d) had     - Answer: d) had 20.If she ____ harder, she would have passed the exam.     a) studied     b) had studied     c) studies     d) was studying     - Answer: b) had studied
Show all...
👍 40 5
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🪐የ12ኛ ክፍል  ተማሪዎች ሞዴል ፈተና -አዘጋጅ 👉የካ ክ/ከተማ /ት/ጽ/ቤት -ክፍል 👉 12ኛ 🌟የት/ት አይነት 👉ሁሉም ዓመት 👉 2ኛ ዙር ሞዴል ሚያዚያ/2016 ዓ.ም 🪐የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና ‼️ 🪐በሞዴል ፈተናዎች ራሳችንን እንፈትሽ‼️ ቻናሉን ለወዳጅዎ Share አድርጉ 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
Show all...
👍 36 9🔥 2
⭐️20  chemistry questions about elements: 1. Which element has the highest electronegativity?    - A. Fluorine    - B. Oxygen    - C. Chlorine    - D. Nitrogen 2. Which element is most abundant in the Earth's crust?    - A. Silicon    - B. Aluminum    - C. Oxygen    - D. Iron 3. What is the atomic number of Carbon?    - A. 6    - B. 12    - C. 8    - D. 14 4. Which element is known as the 'king of chemicals' due to its wide use in industry?    - A. Sulfur    - B. Chlorine    - C. Hydrogen    - D. Sodium 5. Which element is a noble gas?    - A. Argon    - B. Nitrogen    - C. Oxygen    - D. Hydrogen 6. What is the lightest element?    - A. Helium    - B. Lithium    - C. Hydrogen    - D. Carbon 7. Which element has the symbol 'Fe'?    - A. Lead    - B. Fluorine    - C. Iron    - D. Francium 8. Which element is liquid at room temperature?    - A. Mercury    - B. Bromine    - C. Gallium    - D. Both A and B 9. What is the common name for the element with the symbol 'Na'?    - A. Nitrogen    - B. Sodium    - C. Neodymium    - D. Nickel 10. Which element has the highest melting point?     - A. Tungsten     - B. Carbon     - C. Iron     - D. Platinum 11. Which element is used in making semiconductors?     - A. Silicon     - B. Copper     - C. Zinc     - D. Lead 12. Which element is essential for the formation of hemoglobin in blood?     - A. Magnesium     - B. Calcium     - C. Iron     - D. Potassium 13. Which element is commonly used in batteries?     - A. Lead     - B. Lithium     - C. Cobalt     - D. Zinc 14. What is the main component of natural gas?     - A. Methane     - B. Ethane     - C. Propane     - D. Butane 15. Which element is the primary component of steel?     - A. Aluminum     - B. Copper     - C. Iron     - D. Carbon 16. Which element is used in the process of water purification?     - A. Chlorine     - B. Fluorine     - C. Iodine     - D. Bromine 17. Which element is essential for the function of thyroid hormones?     - A. Calcium     - B. Potassium     - C. Iodine     - D. Magnesium 18. What is the atomic mass of Helium?     - A. 1     - B. 2     - C. 4     - D. 6 19. Which element is known as 'quicksilver'?     - A. Mercury     - B. Gallium     - C. Silver     - D. Platinum 20. Which element is used in the manufacture of fertilizers and explosives?     - A. Nitrogen     - B. Phosphorus     - C. Potassium     - D. Sulfur
Show all...
👍 21 4
⭐️በቻናላችን የሚለቀቁ መረጃዎች እየተመቻቹህ ነው ??? ✅ምን ይጨመር??? ✅ምን ይቀነስ???? ✋comment us‼️
Show all...
👍 48🙏 5 4👌 2
Physics Grade 12(Nifas silk)
Show all...
👍 22 3🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲 መልካም ጥናትቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76
Show all...
👍 39 6🙏 6💔 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!🥰🥰 ======================== ⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ⭐️ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ------------------------------------------------ ✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ✅ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
Show all...
👍 27 18🙏 6👌 5
English Grade 6 (Yeka)
Show all...
👍 32 5👌 5🙏 2
⭐️Aptitude Grade 12
Show all...
👍 26 7🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌌ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች🌌 ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ⭐️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ⭐️የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ⭐️ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ⭐️ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ⭐️በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ⭐️ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣ 🌌  የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና‼️ 📚 መልካም  የጥናት ጊዜ!.📚       Via👉 Life hacks ቻናላችን ይህ ነው ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ https://t.me/dam76
Show all...
👍 55 16🙏 7