የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
کانال የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official) (@sultan_54) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 390 مشترک است و جایگاه 6 570 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 634 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 390 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 13 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -36 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.71% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.43% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 505 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 727 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 18 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡
አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን!
ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን!
♻: https://api.whatsapp.com/send?p...”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 اکتبر | +4 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | +2 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | +3 | |||
| 07 اکتبر | +1 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | +7 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | +4 | |||
| 02 اکتبر | +9 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | « أَكْثَرُ مَنْ يَمُوتُ مِنْ أُمَّتِي بَعْدَ كِتَابِ اللهِ وَقَضَائِهِ وَقَدَرِهِ بِالأَنْفُسِ »
« أَكْثَرُ مَنْ يَمُوتُ مِنْ أُمَّتِي بَعْدَ قَضَاءِ اللهِ وَقَدَرِهِ بِالْعَيْنِ »
«ከአላህ ውሳኔ፣ ፍርድና ቀደር በመቀጠል ከኡመቴ አብዛኛው (ሰው) የሚሞተው በዐይን (በሰው ዐይን/በቡዳ) ነው።» | 720 |
| 3 | የዘመናችን ታላቅ ዓሊም ሙሐመድ ተቂዩዲን አል ሂላሊ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"በትዳር ሕይወት ውስጥ የትዳር አጋሮች መስተጋብር መሠረቱ ፍቅርና የጽኑ መተማመን መንፈስ ሊሆን ይገባል። ይህ ካልሆነ ግን በሁለቱ መካከል ያለው የፍቅር ትስስር እየላላ በመሄድ፤ አንዱ ለሌላው የስቃይና የሰቀቀን መሣሪያ እንዲሁም የቅጣት አለንጋ የሚሆንበት መራራ እውነታ ይፈጠራል።"
📖 ሕክካም አል ኹሉዕ ፊል ኢስላም (34)
🔗 https://t.me/sultan_54 | 1 113 |
| 4 | የአንድ ተናጋሪ መልካም ንግግር (አቀራረብ)፦
ጊዜን በጥንቃቄ መምረጥ
ቃላትን መርጦ መጠቀም
ረጋ ማለት (አለመቸኮል)
ግልጽ በሆነ መንገድ ማስረዳት
የአዳማጭ መልካም አረዳድ፦
በጥሞና ማድመጥ
ብዥታ ወይም ያልተገባ ነገር ሲኖር መጠየቅ
በቀደሙ ቅሬታዎች ወይም አሉታዊ ሃሳቦች ላይ አለመመስረት | 1 295 |
| 5 | ነገሮች ሲዘበራረቁ ቦታቸውን እያየዙ ሊሆን ይችላል፤ ተስፋ አትቁረጥ!
በአንድ ጉዳይ ላይ ወደ አላህ አብዝተህና አጥብቀህ ዱዓ አድርገህ ... ከዚያ በኋላ ግን ሁሉም ነገር ወደ ተቃራኒው ሲቀየር ብታይ፣ ዱአዬ አልተቀበለኝም ብለህ እንዳታስብ! አላህ መልካሙን ነገር አንተ ልትረዳው በማትችለው መንገድ እየመራው ይሆናል፤ በክስተቶችም የምስክርነትህንና የእምነትህን ጥንካሬ ይፈትናል። የእምነትህ ፅናት ሳይናወጥ የጸና ሆኖ ካገኘው ደግሞ ባልጠበቅኸው ስጦታ ያስገርምሃል.. አላህ በእርሱ በሚተማመኑት ባሮቹ ጥርጣሬና ግምት ልክ ነው!♥️ | 1 351 |
| 6 | بدون متن... | 1 517 |
| 7 | "በዒባዳህ ላይ ያጋጠመህ ግድየለሽነት ወይም ጉድለት ምንም ያህል ቢበዛ፣ ጥሩ ሥነ-ምግባርን(አኽላቅ) ከመጠበቅ በጭራሽ ቸል አትበል፤ ወደ ከፍተኛዋ ጀነት መግቢያ ቁልፍህ ሊሆን ይችላልና። ደጋግ ሰዎች ምንም ዓይነት ወንጀል የለባቸውም ብለህ ታስባለህን?! እነሱ እኮ፦ (በጥፋታቸው) ተሸፈኑ እንጂ በግልጽ(በአደባባይ አላመፁም፣ ምህረትን ጠየቁ እንጂ (በወንጀል ላይ) አልጸኑም፣ (ጥፋታቸውን) አመኑ እንጂ ነውራቸውን ለመሸፋፈን ኡዝር አላቀረቡም፣ እንዲሁም ካበላሹ በኋላ አበጁ (መልካም ሠሩ)።
ከቀደሙት ሰለፎች ለአንዱ፦ 'አንተና ዲንህ እንዴት ናችሁ?' ተብሎ ተጠየቀ። እርሱም፦ 'ወንጀሎች ይበጣጥሱታል፤ እኔ ደግሞ በኢስቲግፋር እጠግነዋለሁ' ሲል መለሰ።
ጥያቄው ምንኛ ጥልቅ ነው! መልሱንስ ምን ያህል የጠለቀ ነው!!" | 2 336 |
| 8 | ሰባሑል ኸይር ያ ሸባብ!
አላህ እንዲህ ብሏል፡
﴿وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾
«እናንተ ምእመናን ሆይ! (ትድኑ) ትሳኩ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ ተውበት አድርጉ (ተመለሱ)።» [1][2]
ተውበት የስኬት መንገድ እና የአንድ ባሪያ የመዳን ሰበብ ነው…
ስለዚህ ተውበትህን አታዘግይ፣ ወንጀልህንም ቸል አትበል፤ በፈጸምከው ጥፋት ተጸጽተህና ተመልሰህ ወደ አላህ ተመለስ።
ስህተት ላይ ብትወድቅም እንኳ ተመለስ፤ ሁለተኛም ሦስተኛም ሞክር [6][7]። ነፍስህን ታገል፣ የአላህ ባሪያ ሆይ! አላህ እንዳዘዘህም ቀጥ በል።
አላህ ሆይ! እውነተኛና ንጹሕ የሆነን ተውበት ለግሰን፤ አንተን እስክንገናኝም ድረስ በታዛዥነትህ ላይ አጽናን። | 1 881 |
| 9 | .قال رسول الله ﷺ :
🌱🌹🌱
•مَنْ أصبَحَ منكمْ آمنًا في سِربِهِ معافًى فِي جَسَدِهِ، عندَهُ قوتُ يومِهِ، فكأنَّما حِيزَتْ لَهُ الدنيـــا بحذافِيرِها•
🌱🌹🌱
صحيح الجامع (٦٠٤٢)
حسن
🌴የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
🟤«አንድ ሰው በቀዬው ላይ ሰላምን በአካሉ ላይ ጤናን እና የእለት ጉርሱን ካገኘ፤ ምድራዊ ፀጋ በሙሉ እጁ እንደገባለት ይቆጠራል።»
📚ቲርሚዚ ዘግበውታል።
አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነው፤
ሀገራችንን አማን ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን!
ኣሚን!
https://telegram.me/sultan_54 | 1 699 |
| 10 | > قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه«لَيْسَ سُرُورٌ يَعْدِلُ صُحْبَةَ الإِخْوَانِ، وَلَا غَمٌّ يَعْدِلُ فِرَاقَهُمْ»
>
> *«ከዲን ወንድሞች አብሮነት ጋር የሚስተካከል ደስታ የሚሰጥ የለም፤ እነርሱን ከመለየት ጋር የሚስተካከልም ጭንቀት የለም።»)* [1][2]
📚— *ሹዐቡል ኢማን* በአል-በይሀቂይ (ቁጥር 9070፣ ቅጽ 6፣ ገጽ 504) [1]
በትውፊቱ ዙሪያ ጥቂት ነጥቦች፦
* ** በአላህ መንገድ ላይ የተመሰረተ ቅን ወዳጅነት የልብ እርጋታ፣ የነፍስ ደስታ እና የህይወት ትልቁ ድምቀት ነው።
*** መልካም ሰዎችን መራቅና መለየት በልብ ላይ ከባድ ሀዘንን የሚያሳድር በመሆኑ፣ ሰው ከደጋግ አማኞች ጋር ያለውን ቁርኝት አጥብቆ መያዝ ይገባዋል። | 1 833 |
| 11 | > «አላህ ባሪያውን ከወደደው፤ ለራሱ (ቅርብ አድርጎ) ያዘጋጀዋል፣ ለውዴታውም ያጨዋል፣ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ያጠራዋል ፤ ሀሳብና ጭንቀቱን በእርሱ ብቻ እንዲጠመድ ያደርጋል፣ ምላሱንም እርሱን በማውሳት (በዚክር) ይጠምደዋል፣ የአካል ክፍሎቹንም እርሱን በመታዘዝ (በማገልገል) ያሰማራቸዋል።»
📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1] | 1 571 |
| 12 | https://www.tiktok.com/@ibnu.masoud.islam?_r=1&_t=ZS-99tey35SEBW
የኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር TikTok account በመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ🙏 | 1 959 |
| 13 | ﴿وَمَا أَمْرُنَا إِلَّا وَاحِدَةٌ كَلَمْحٍ بِالْبَصَرِ﴾
«ትእዛዛችን እንደ ዓይን ቅጽበት አንዲት እንጂ ሌላ አይደለችም።» (ሱረቱል ቀመር፡ 50)
በፍጥረት ዓለም ውስጥ የአላህ ትእዛዝ ሁሉ እንደ ዓይን ቅጽበት ፍጥነት ነው፤ ስለዚህ ተስፋ የምታደርገውን እፎይታ (ፈረጅ) እንደ ሩቅ አትቁጠረው፤ ጥበቃው ቢረዝምም መልካሙ ነገር አልዘገየም በል።
አላህ የፈቀደውን ነገር የሚከለክል ከልካይ፣ የሚመልሰውም መላሽ የለም፤ ከረጅም ጥበቃ በኋላ እፎይታ በአንዲት ቅጽበት ሊመጣ ይችላልና።
ስለዚህ በአላህ ላይ ያለህን ጥርጣሬ አሳምር፣ በችሎታውም ተመካ፤ አላህ አንድን ነገር በሻ ጊዜ ትእዛዙ «(ሁን)» ማለት ብቻ ነው፤ ወዲያውኑ ይሆናልና። | 2 062 |
| 14 | ሂዳያ የአላህ ተዉፊቅ ነዉ
በእዉቀታችን መመካት የለብንም
ከደርስ የተቆረጠ መልዕክት
https://t.me/sultan_54 | 2 324 |
| 15 | ⛔️በትዳራቸው ጉዳይ ላይ በባሏ ላይ የምትጮኽ ሚስት በተመለከተ ሸሪዓው ምን ይላል?
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሂመሁላህ፤ ይህ ጥያቄ ቀርቦላቸው ቀጣዩን ምላሽ ሰጥተዋል።
መልስ፡ ለዚች ሚስት በባሏ ላይ ድመጿን ከፍ ማድረጓ መጥፎ ስነምግባር ነው እንላለን።
ይህ የሆነበት ምክንያት ባልየው የበላይ ጠባቂዋ(ቀውዋማ) እና ተንከባካቢዋ ነው። ስለዚህ እሱን አክብራ በትህትና መናገር አለባት። ይህን ማድረግ በመካከላቸው የትዳራቸው እድሜ የመራዘም ዕድሉ ከፍተኛ እንዲሆን ያደርጋል። እናም በሁለት የትዳር አጋሮች ቅርርብ በመካከላቸው እንዲኖር ያደርጋል። ባልየውም ከእርሷ ጋር በመልካም መስተጋብር ሊኗኗር ይገባል። መልካም መስተጋብር ሁለቱም በጋራ ሊያስገኙት የሚገባ ነገር ነው። አላህ አዘወጀለ እንዲህ ይላል፦
(ሚሰቶቻችሁን) በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ኸይር ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና፡፡ (አንኒሳእ:19)
እኔ ለዚች ሚስት የምመክረው ለራሷስትል በባልዋ ጉዳይ አላህን እንድትፈራ እና በእሱ ላይ ድምጿን ከፍ እንዳታደርግ (እንዳትጮህ) ነው። በተለይ ባሏ በእርጋታ እና ድምፁን እየቀነሰ እያናገራት ከሆነ። ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ እንድትፈራ እመክራለሁ።”
📚 فتاوى نور على الدرب الشريط رقم [312]
https://t.me/sultan_54 | 2 562 |
| 16 | بدون متن... | 2 094 |
| 17 | ✨ነፀብራቅ!
በእርካታ እና በውዴታ የተሞላ ቀልብ የሽንፈትን ጣዕምን አያውቅም።
በህይወትህ ውስጥ ካንተ ፍላጎት ውጪ የተቀየረ ማንኛውም መንገድ፣ ወደ የተሻለ ቦታ ሊያደርስህ በ"አላህ ጥበቃ እና እይታ" የተዘጋጀ መለኮታዊ መሪነት ነው።
አሁን ያለህበትን ሁኔታ ተቀበል፤ የደረሰብህ ነገር ሊስትህ እንደማይችል እና ከመጋረጃው በስተጀርባ የጠባቂነትና የርህራሔ ስራዎች ላንተ እየተሸመኑ እንደሆነ እወቅ! —እነሱም የመጠባበቁን መራራነት የሚያስረሱህ ናቸው። | 2 106 |
| 18 | بدون متن... | 2 545 |
| 19 | ስለ ኢብኑ መስዑድ መረጃችን ቀጥሏል!
እነሆ ኢብኑ መስዑድ ከሰሞኑ ደግሞ ዘመቻ የመሰለ እንቅስቃሴ በቲክቶክ ጀምሯል! አቅሙን አደራጅቶም በስፋት በሚዲያው ላይ ቋሚ የዳዕዋ ስራ ሊጀምር እንደሆነ ወሬዎች እየተናፈሱ ነው!
ያላስተዋላችሁ ሰዎች በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማየት ትችላላችሁ!
https://vt.tiktok.com/ZSbk9MK95/
የኛ ጥያቄ ይህ የመርከዙ እንቅስቃሴ ማንን ለማሳጣት የሚደረግ ጥረት ነው?
የመርከዙ በዚህ አቅም ወደ ቲክቶክ መምጣት ማንን የሚጠቅምስ ይመስላችኋል? 🙂
ለማንኛውም እስቲ ምን ይዘው እንደሚመጡ አብረን ማየት እንድንችል ሊንኩን እየነካችሁ ፎሎው እያደረጋችሁ ተመለሱ
https://vt.tiktok.com/ZSbk9MK95/
https://vt.tiktok.com/ZSbk9MK95/
https://vt.tiktok.com/ZSbk9MK95/ | 2 709 |
| 20 | «አንዴ ሙስሊም ከሆነ አይከፍርም» የሚለው አደገኛ ብዥታ!
«ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "እንደ ጨለማ ሌሊት ክፍሎች ባሉ ፈተናዎች (መከራዎች) ሳይመጡባችሁ፤በመልካም ሥራዎች ላይ ፈጥናችሁ ተግብሩ፤ ሰውየው ጠዋት አማኝ ሆኖ ያመሻል፤ ማታ ደግሞ ከ’ሀ’ዲ (ካ’ፊ’ር) ይሆናል። ወይም ደግሞ ማታ አማኝ ሆኖ ያመሻል፤ ጠዋት ደግሞ ከ’ሀ’ዲ ይሆናል። ሃይማኖቱን በትንሽ የዱንያ ጥቅም ይሸጣል።"
ማለትም አንድ ሰው በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ከእስልምና ሊወጣ (ሊከ’ፍ’ር) ይችላል። በልቡ ውስጥ በሚንቀሳቀስ ጥርጣሬ/ሹብሃ...፣ በፌስቡክ ላይ በሚመጣ ጽሑፍ...፣ በዩቲዩብ ላይ ያለ የ5 ደቂቃ ቪዲዮ... በልቡ ውስጥ ሥራውን ይሰራል፤ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ሰውየው ሊ’ከ’ፍ’ር ይችላል።
በጠዋት እና ማታ መካከል ያለው ጊዜ ምን ያህል ነው? ስንት ሰዓት ነው? ጥቂት ሰዓታት ይበቃሉ። እንዲያውም በአላህ እመላለሁ! በዚህ ዘመን ከዚያም ያነሰ ጊዜ ለመክ’ፈ;ር ጥቂት ሰአታት፣ደቂቃዎች በቂ ናቸው። አንድ ቪዲዮ፣ ሁለት ቪዲዮ ወይም ሦስት ቪዲዮዎች ከአላህ ጠ‘ላቶች’ የሚለቀቁ በወጣቱ ወይም በሴቷ ቀልብ ውስጥ ትልቅ ጥፋት (አሉታዊ ተፅዕኖ) ሊፈጥሩ ይችላሉ።
ታዲያ እንዴት ነው «ወደ እስልምና የገባ ሰው ፈጽሞ ከአስልምና አይወጣም» የሚባለው? ይህንን የሚሉ ወገኖች? ይህን ለምን እንደሚሉ ታውቃለህን፦ «እንዳትሰጉ፣ ከሽርክ የሚያስፈራሯችሁን ወ’ሃ’ቢ’ያ’ዎ’ችን አታዳምጡ» ለማለት ነው። «የፈለጋችሁትን አድርጉ፣ ለቀብሮች ስገዱ፣ የቀብሩን ባለቤቶች ተማፀኑ፣ የፈለጋችሁትን አድርጉ... خلاص ዋስትና አላችሁ፣ ሙስሊም ናችሁ ልትከ‘ፍ’ሩ አትችሉም» ለማለት ነው።
ይህ ደግሞ ከመላው የኢስላም ሃይማኖት መሠረት ጋር የሚጋጭና የሚቃረን ነው።» | 2 877 |
