fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

رفتن به کانال در Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
902
مشترکین
-424 ساعت
-167 روز
+4030 روز
آرشیو پست ها
መውሊድ - በፉክክር የተጀመረ በዓል ነው! ~ መውሊድ ቀደምት የኢስላም ትውልዶች ዘንድ የማይታወቅ መጤ ፈጠራ መሆኑን ራሳቸው የመውሊድ አክባሪ የሆኑ አካላት የመሰከሩትን አሳልፌያለሁ። እነዚሁ አካላት መውሊድ ከክርስቲያኖቹ ገና ተኮርጆ በፉክክር እንደሚከበር የተናገሩቱን ደግሞ እናያለን። ዘግይተው የመጡ አንዳንድ ሱፍዮች ግን “መውሊድ በሀይማኖታችን መረጃዎች መሰረት የተፈቀደ በመሆኑ ላይ ከተግባባን ከክርስቲያን ወይም ከሂንዱ እምነት ጋር ባጋጣሚ ተመሳስሎ ቢገኝ ችግር የለውም” ይላሉ። በሀይማኖታችን መሰረት ቢኖረውማ እነ ኢብኑ ሐጀር “የመውሊድ ተግባር መሰረቱ ቢድዐ ነው። በሶስቱ ክፍለ ዘመናት ከነበሩት መልካም ቀደምቶች ከአንድም አልተላለፈም” አይሉም ነበር። እያከበሩ ያሉት ሌላ መልክ ያለው ገና ነው። ገና (chrismas) ማለት ልደት ማለት ነው። ልደት ማለት ደግሞ በዐረብኛው መውሊድ ማለት ነው። ስለዚህ የሚከበረው ማንነት እንጂ የተለየው የሚያከብሩት ገናን ነው። የክርስቲያኖች ገና = የሱፍዮች መውሊድ! የክርስቲያኖች መውሊድ = የሱፍዮች ገና! እንዲያውም መውሊድን የሚያከብሩት ከክርስቲያኖች ጋር ለመፎካከር ብለው ነው። የፉክክር ዒባዳ ማለት ነው! ይህንን ሐቅ በኪታብ ሳይቀር ያሰፈሩት አሉ። መረጃ እጠቅሳለሁ፡- 1. አስ-ሰኻዊይ ምን እንደሚል ተመልከቱ፡- “ባለ መስቀሎቹ (ክርስቲያኖች) የነብያቸውን ልደት ትልቁ ዒዳቸው አድርገው የሚይዙ ከሆነ ሙስሊሞችም (ነብያቸውን) በማክበርና በማላቅ ይበልጥ የተገቡ ናቸው።” [አት-ቲብሩል መስቡክ፡ 14] 2. ከጀዘሪም ቃል በቃል ተላልፏል። 3. አቡል ዐባስ አል-አዘፊይ (መውሊድን ለምዕራቡ ዐረቢያ ያስተዋወቀ ነው)፡- በክርስቲያን በዓላት ላይ የሚሳተፉ ወጣቶችን ለመመለስ ሲል እንደጀመረው በግልፅ ተናግሯል። 4. ዐብዱላህ አልሀረሪይ (የአሕባሾቹ መሪ):- ንጉስ ሙዞፈር መውሊድን የጀመረው ክርስቲያኖች የመሲሕ ልደትን በዓል ሲያከብሩ ተመልክቶ ነው። በዚህም ሳቢያ ሰይዳችንን ሙሐመድን ﷺ ስላወጣልን አላህን ለማመስገን ሲል መውሊድን ጀመረ ይላል። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱንኒያህ፡ 240] ስለዚህ የመውሊድ ቢድዐን በፉክክር የተለከፉ ሰዎች የፈጠሩት መጤ ፈሊጥ ነው ማለት ነው። በዚህ መልኩ በሌሎች መመሳሰል ደግሞ የተወገዘ እንደሆነ ነብያችን ﷺ አጥብቀው አሳስበዋል። * ማስረጃ አንድ፦ مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ "አንድን ሕዝብ የተመሳሰለ (የተከተለ) ከእነርሱ ነው (እንደነርሱ ይቆጠራል)።" [አቡ ዳውድ ፡ 4031] * ማስረጃ ሁለት፦ በሌላም ሐዲሥ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لتتَّبعنَّ سَننَ من كانَ قبلَكم حذو القُذَّةِ بالقُذَّةِ حتَّى لو دخلوا جحرَ ضبٍّ لدخلتُموه. قالوا: اليَهودُ والنَّصارى؟ قالَ: فمَن “በርግጥ ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ፈለጎች ስንዝር በስንዝር ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ጉድጓድ ቢገቡ እንኳን በርግጥም ትገቡታላችሁ!” ሲሉ “አይሁድና ክርስቲያኖችን ነው (ትከተላላችሁ) የምትለን?” ብለው ቢጠይቁ “ታዲያ ማንን ነው?!” አሉ። [ቡኻሪይ፡ 7320] የተናገሩት በትክክል ተፈፀመ። ለብዙ ጥፋቶች የሚያጋልጠው በዓል ከክርስቲያኖች ተኮርጆ በ"ፋጢሚያ" ሺዐዎች ተጠንስሶ፣ በሱፍዮች ተዛምቶ ብዙ ሙስሊም ሊዘፈቅበት በቅቷል። የሚያሳፍረው “ክርስቲያኖቹ የነብያቸውን ልደት እያከበሩ የኛ ነብይ ከማን ያንሳሉ?” የሚሉት ነገር ነው። ሱብሓነላህ! ለመሆኑ ዒሳ የኢስላም ነብይ አይደሉም እንዴ?! ታዲያ ይሄ ምን የሚሉት አፀያፊ ሎጂክ ነው? ደግሞ ምንም ሳያፍሩ መውሊድን የሚቃወሙ ሙስሊሞችን “የነቢ ጠላቶች ናቸው!” እያሉ ከባድ ክስ ይከሳሉ። የነብዩን ﷺ መውሊድ አለማክበር እሳቸውን መጥላት ከሆነ እናንተም የክርስቲያኖቹን ገና (chrismasን) ባለማክበራችሁ የዒሳ ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። መውሊድን ማክበር ነብዩን ﷺ ማክበር ከሆነ የሌሎቹን ነብያት ልደቶች ስለማታከብሩ ለሌሎች ነብያት በሙሉ ክብር የሌላችሁ የነብያት ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። ከአንደበታችሁ በቀጥታ ባይወጣም አመክኗችሁ የሚሰጠው ይህንን ነው። አንዳንዶች "ገናን የማናከብረው የዒሳን ልደት ስለማናውቅ ነው" ይላሉ። የነብያችንም ﷺ የውልደት በየትኛው የረቢዕ ቀን ላይ እንደሆነ የሚያሳይ ሶሒሕ ማስረጃ የለም። በ12ኛው ቀን ነው የሚለው የሰነድ መቆረጥ እንዳለበት ኢብኑ ከሢር ገልፀዋል። [አልቢዳያ ወንኒሃያ፡ 3/109] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

أيها المسلمون: تجهزوا وهبوا لإنكار بدعة المولد النبوي فإن الصوفية أعدوا عدتهم بدعم الغرب الكافر ، فاجتهدوا في إنكارها في خطب الجمعة والكلمات بعد الصلاة ونشر المقاطع بالفيس وتويتر والواتس ومقاطع التيوب من فتاوى علمائنا والدروس المختلفة ✍️ د. عبدالعزيز بن ريس الريس እናንተ ሙስሊሞች ሆይ፦ የነብዩን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ ቢድዓ (በሀይማኖት ውስጥ የተጨመረ አዲስ ፈጠራ) ለማውገዝ ተዘጋጁ። ተነሱም። ሱፍያዎች ከካህዲው የምዕራቡ ዓለም በሚያገኙት ድጋፍ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋልና። ስለዚህ በጁምዓ ኹጥባዎች፣ ከሶላት በኋላ በሚደረጉ ንግግሮች፣ እንዲሁም የኡለማዎቻችንን ፈትዋዎች እና የተለያዩ ትምህርቶችን የያዙ በፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዋትስአፕ እና ዩቲዩብ በማሰራጨት ይህንን ድርጊት በማውገዝ በኩል በርቱ። ✍️ ዶ/ር ሸይኽ አብዱል ዐዚዝ ቢን ረይስ አር-ረይስ ሀፊዘሁላህ የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me/Abulabas1444 http://t.me/Abulabas1444

የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ተጠናቋል፣ አልሐምዱ ሊላህ። በቀጣይ የምንጀምረው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ይሆናል። ኪታቡን በቀጥታ ይዛችሁ የምትከታተሉ ከወዲሁ መግዛት ትችላላችሁ። ባረከላሁ ፊ
የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ተጠናቋል፣ አልሐምዱ ሊላህ። በቀጣይ የምንጀምረው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ይሆናል። ኪታቡን በቀጥታ ይዛችሁ የምትከታተሉ ከወዲሁ መግዛት ትችላላችሁ። ባረከላሁ ፊኩም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

📌شروحات ومؤلفات الشيخ صالح الفوزان:- ١- شرح عمدة الأحكام (١-٢) ٢- الملخص الفقهي • ط ابن الجوزي ٣- شرح عمدة الفقه (١-٢) ٤- دروس وفتاوى المسجد الحرام (١-٦) ٥- شرح عقيدة الإمام المجدد محمد بن عبدالوهاب ٦- شرح المنظومة الحائية ٧- شرح رسالة العبودية لابن تيمية ٨- سلسلة شرح الرسائل للإمام محمد بن عبدالوهاب ٩- المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية ١٠- التعليقات المختصرة على العقيدة الطحاوية ١١- شرح العقيدة الواسطية ١٢- إعانة المستفيد شرح كتاب التوحيد • ط العاصمة (١-٢) ١٣- تعليقات على الجواب الكافي ١٤- حاشية الفوزان على العدة شرح العمدة (١-٥) ١٥- شرح المنتقى في الأحكام الشرعية (١-٥) ١٦- تعليقات على إغاثة اللهفان (١-٤) ١٧- تعليقات على مختصر زاد المعاد (١-٣) ١٨- شرح فتح المجيد بشرح كتاب التوحيد (١-٤) ١٩- شرح الفتوى الحموية الكبرى ٢٠- شرح قاعدة جليلة في التوسل والوسيلة (١-٢) ٢١- شرح كتاب آداب المشي إلى الصلاة ٢٢- شرح كتاب الصيام من دليل الطالب - الروض المربع - هداية الراغب ٢٣- تعليقات على كتاب صفة الصلاة من شرح العمدة ٢٤- الأحاديث القدسية ٢٥- الإمداد بتيسير شرح الزاد (١-٣) ٢٦- الملخص في شرح كتاب التوحيد ٢٧- مختصر أحكام الجنائز ٢٨- إيضاح العبارات في شرح أخصر المختصرات (١-٢) ٢٩- تعليقات على قرة عيون الموحدين (١-٣) ٣٠- مجموعة الحديث على أبواب الفقه ٣١- شرح منظومة الأحسائي ٣٢- شرح مقدمة ابن أبي زيد القيرواني ٣٣- الملخص الفقهي ٣٤- إتحاف القاري بالتعليقات على شرح السنة للإمام البربهاري ٣٥- شرح أصول الإيمان ٣٦- شرح فضل الإسلام ٣٧- إتحاف الطلاب شرح منظومة الآداب ٣٨- شرح كتاب الكبائر ٣٨- عقيدة التوحيد وما يضادها من الشرك • ط دار ابن الجوزي ٣٩- شرح كشف الشبهات ٤٠- أضواء من فتاوى شيخ الإسلام ابن تيمية في العقيدة ٤١- إفادة المستفيد في شرح تجريد التوحيد المفيد ٤٢- الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد ٤٣- الخطب المنبرية في المناسبات العصرية (١-٤) ٤٤- تعليقات على الكافية الشافية (١-٢) ٤٥- تعليق على رسالة وجوب الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر ٤٦- تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات ٤٧- شرح الدرة المضية في عقد أهل الفرقة المرضية ٤٨- شرح كتاب الفتن والحوادث ٤٩- شرح لمعة الاعتقاد ٥٠- شرح مسائل الجاهلية ٥١- شرح مناسك الحج والعمرة ٥٢- تسهيل الإلمام بفقه الأحاديث من بلوغ المرام (١-٤) ٥٣- تعليقات على كتاب الفرقان لابن تيمية (١-٢) ٥٤- شرح كتاب الإيمان من صحيح البخاري ٥٥- شرح ثلاثة الأصول ويليه شرح القواعد الأربع ٥٦- إحياء الآثار مقالات وبحوث ٥٧- المجموعة العلمية لمعالي الشيخ صالح الفوزان (١-١٣) ٥٨- سلسلة شروح رسائل الإمام محمد بن عبد الوهاب (١-١١) - مؤسسة الرسالة، المغرب

ما حُكمُ الاستِهزاءِ بِأهلِ البِدعِ بِسببِ بِدعهِم وخُرافاتِهِم الَّتي عِندهُم؟ الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله.

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ ሁለተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በሸይኽ አወል አህመድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0

ቁርዓን እውነተኛ ጓደኛ፤ እውነተኛ አጽናኝ፤ የማይከዳ የማይቀየር ፅኑ ጓደኛ ነው። ቁርዓን ባይኖር ኖሮ ይህችን ዱንያ እንዴት ነበር የምንሻገራት!? የቁርዓን ተስፋ ሰጪ ቃላቶች በጆሯችን እያቃጨሉ ባያጽናኑን ብዙ ማለፍ የማንችላቸው ውጣ ውረዶች ነበሩ። ብልጥ ማለት ለዱንያውም ለአኺራውም ጠቃሚ የሆነውን ትክክለኛ ጓደኛውን አጥብቆ የያዘ እና የጠበቀ ነው። በአላህ ይሁንብኝ ከቁርዓን የበለጠ እውነተኛ ወዳጅ ደግሞ ፍፁም አይገኝም። ቁርአን እኮ ችላ እያልነው እና በእሱ ጉዳይ ላይ እያጎደልን እንኳን እኛን ከፍ ከማድረግ እና ከማጽናናት የማይወገድ እውነተኛ ጓደኛ ነው። የተወሰደ

قالَ العلّامةُ ابنُ عُثيمين رحمه الله- : • ‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏يجب على طالب العلم في طلب العلم أن يخلص نيته لله عزَّ وجلَّ، وألا يبالي أقالَ النّاسُ أنه عالم أو شيخ أو أستاذ أو مجتهد أو ما أشبه ذلك، ‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌لا يهمه هذا الأمر، بل لا يهمه إلا رضا الله عزَّ وجلَّ، وحفظ الشريعة وتعليمها ورفع الجهل عن نفسه، ورفع الجهل عن عباد الله. • وأما من تعلم لغير ذلك، ليقال إنه عالم وإنه مجتهد وإنه علاَّمة وما أشبه ذلك من الألقاب، فهذا عمله حابط والعياذ بالله، وهو أول من يقضى عليه ويسحب على وجهه في النار ويُكذّب يوم القيامة ويُوبّخ. شرح رياض الصالحين ( ٦ / ٣٤٥

መጀመሪያ ተክፊረል ዑሙም እና ሙዐየን ለዩ ይህ ዑሙም ነው ነገርግን ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዞሁላህ ሙዐየንም ቢሆን ይከፍራል እንደሚሉ አውቃለሁ እንዲሁም ሙዐየንን ማክፈር ኺላፍ የለበትም ይላሉ በተቃራኒው እነ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን:ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ እና ሌሎችም ኺላፍይ ነው ብለዋል። ሁላችንም ሰለፎችን እንከተላለን ባዮች ነን የሰለፎች ጎዳና ይዳኘን እሳቸውም ቢሆን ኺላፍ የለበትም ብለው ሌሎችን ኺላፍ አለ ያሉትን አላስገደዱም እንደእኔ ኺላፍ የለበትም ብላችሁ ተናገሩ አላሉም በተናጠል ማክፈርን ተግባራዊ ያላደረጉ ከመሆናቸው ጋር......ኺላፍ የለም በማለት ከሰለፎች ፈውዛንን ማን ቀደማቸው??? ይህን አይነት ጥቅል የሆነ ንግግር አምጥታችሁ ለአንድ ግለሰብ ማስረጃ አታድርጉ ኡሱሉል ፊቅህ ተማሩ ምናልባት ለመቅራት እስከ ዛሬ ካልታደላችሁ ከዚህ በኃላ ተማሩ..... ነገሩ <የለለው መስጠት አይችልም>። በመጨረሻም እስከዛሬም ወደፊትም ኢንሻአላህ የአህባሽም ይሁን ሽርክ የሚሰራ ሰው ጠበቆች አይደለንም ሽርክን ከነ ተፋሲሎቹ: ተውሂድ እና ሱናን እናስተምራለን እንኳን እናንተን በጭፍን ተከትለን ልናከፍር ይቅርና ፈውዛንንም ይሁን ሌሎች በዚህ ዘመን ያሉትንም ይሁን የጥንቶቹን ዑለማዎች በመረጃ(በደሊል) ነው የምንከተለው ። በድብቅ ጀመዐ ሰብስቦ መጮህ አይደለም ጎበዝ ከሆናችሁ በአካልም ይሁን በLivestream ሸይኻችሁን ምናለ ቀርቦ ስርአት ያለው ውይይት እንዲያደረግ ብታመቻቹ የተንሻፈፈ(መስመር የለቀቀ) አካሀዱን ቀጥታ ከሰማይ እንደመጣ ወህይ አለረእስ ወልአይን ከምትቀበሉት አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለው ያድርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀው ያድርገን አላህ ሆይ እኔንም ሙስሊም ወንድም እህቶቼንም የሰለፎችን መንገድ አጥብቀን የምንይዝ አድርገን። Share አድርጉት https://t.me/wdumuslimstu https://t.me/wdumuslimstu https://t.me/wdumuslimstu

በዚህ ዘመን በሀገራችን ማክፈር ላይ የወደቁት ሙስጠፋ እና ሙሪዶቹ በሸይኽ ኢብኑ ባዝ እና በሸይኽ ሳሊሀል ፈውዛን ተንጠልጥለው የ አብደላህ አልጀርቡዕን አቋም ያራምዳሉ።የሚገርመው ሙስጠፋ  ጀርቡዕን የሚያወድስበትን ድምፅ ከዚህ በፊት ሰምታችዋል ነገርግን ጀርቡዕ ሸይኽ አልባኒን አና ሌሎች የሱና ዑለማዎችን በኢርጃእ ይወርፋል ይህ ማለት ጀርቡዕን ማወደስ በተዘዋዋሪ አልባኒን ሙርጂአ ማለት ነው። በዛ ላይ አላህን አትፈሩም አላባኒ ተውበት አድርገዋል ትላላችሁ ድምፃቸውን ስሙ ትላላችሁ በዚህ ልክ ቂል አትሁኑ አናንተ እንደምትሉት ተውበት አደረጉ እንበል ለምንድነው አሁን ጀርቡዕ እሳቸውን ሙርጂአ የሚላቸው ???ይህንን ጥያቄ መልሱልን የሚገርመው ጀርቡዕ እነ አልባኒን በኢርጃእ ሲሳድብ ነገርግን ሙስሊሞችን የሚያከፍረውን ሰይድ ቁጥብን:እናም ዩሱፍ አልቀርዳዊን ............ አያከፍርም ይህ ድምፅ ላይ ሸይኽ አብዱሰላም ሰይድ ቁጥብን ታከፍራለህ ሲሉት እንደተቆጣ ይናገራሉ። Share አድርጉት https://t.me/wdumuslimstu https://t.me/wdumuslimstu https://t.me/wdumuslimstu

"የስንት ዘመን ናፍቆት" ያንን ሁሉ መከራ አልፎ፣ የለበሰው ጆንያ በአቧራ ተሸፍኖ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊት ሲቆም በዚያች ቅጽበት የነበረው ስሜት የቃል ማብራሪያ እንዴት ይኖረዋል፣ ዓለም የከለከለችውን ሁሉ፣ የነብዩ ፈገግታ በአንድ አፍታ ካሰሰው። የዓመታት ናፍቆት በዚያች አንዲት እይታ ውስጥ ፍጻሜ አገኘ! የኛ ናፍቆትም በአንድ እይታ ይሽር ይሆን???
ያ አላህ ረሱልን በህልማችን አሳየን።

«ትርጉም በግርድፉ» ስርዓት ይኑርህ   ሰሓቦችን ስታወሳ፤ የላቀ ደረጃቸውን በፍፁም እንዳትረሳ፤ በታላቅ ልዕልና፣        ለያቸውና ወሃቡ፤ በአሕመድﷺጓደኝነት     ተመረጡ ከህዝቡ፤ ሪሳላን በማድረስ ከነቢዩ ﷺ ጎን ቆሙ፤ አረሕማንም አየና መነዳቸው በመልካሙ፤ እነዚህ የጥመት ሰዎች         ረዘመ ምላሳቸው፤ እንዴት ቢዳፈሩ ነው    ሰሓባን መስደባቸው፤ ምርጥ ህዝቦችን ዘለፉ        የክብር ባለቤቶችን፤ የፍጡራንን ቁንጮ የረሱል ﷺ ባልደረቦችን፤ ከበፊትም ያ ጠማማ       ጥላቻውን አውጇል፤ ተቅዩን አዋቡን ሸይኽ       አቡበክርን ሰድቧል፤ የረሱልንﷺ ብቸኛ ጓድ             በአቋሙ የፀና፤ በዚያ አስቸጋሪ ዋሻ          ያሳለፈ ያን ፈተና፤ አላህ በቁርአኑ    የመሰከረለትን ጀግና፤ የረሱልንﷺ ድንቅ ምትክ ቸሩን ሰሓቢይ ያን ገናና፤ ዛሬ ደግሞ ይሄ እርኩስ          በድፍረት ተናገረ፤ ሐያእ የጎደለው ሰው           በውሸት የሰከረ፤ በክብራቸው በመራመድ      ነቢዩንﷺ ያጠለሻል፤ ይዋረዳታል ነገ          ቅጣቱንም ያገኛል፤ የነቢንﷺ ባልደረባ ልጅ         ዓኢሻን ያንቋሽሻል፤ ስርቢዶው ዝናብ መስሎት          ከእውነቱ ይሸሻል፤ መረጃ በሌለው ቅጥፈት          በውሸት ያቀረሻል፤ የጀነቷን ውብ ንግስት        በባጢል ያጠለሻል፤ ይህች የአማኞች እናት      ክብሯ ተገልፆልናል፤ ሱረቱል አሕዛብ ግባ        በሚገባ ነግሮናል፤ እናታችን ዓኢሻ     ፃፍኩ ልከላከልልሽ፤ ከጠላቶችሽ ስድብ      እንባየም ፈሰሰልሽ፤ ኸረ የየት ደፍር ነው         አንደበቱ የሚፈታ፤ ክብራቸውን ለማጉደፍ          የሴቶችን አይነታ፤ የነቢንﷺ ቤተሰቦች         እወዳለሁ ትላለህ፤ ደግሞ ዘወር ትልና ክብራቸውን ታጎድፋለህ፤ ነውርህን ቀሚስ አርገህ   ጥመትን ትመርጣለህ፤ እንዴው ግን ለመሆኑ       በትክክል ታስባለህ? ስርዓት ይኑርህ   ሰሓቦችን ስታወሳ፤ የላቀ ደረጃቸውን በፍፁም እንዳትረሳ፤ በታላቅ ልዕልና፣        ለያቸውና ወሃቡ፤ በአሕመድﷺጓደኝነት     ተመረጡ ከህዝቡ፤ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy