fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

رفتن به کانال در Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
902
مشترکین
-424 ساعت
-167 روز
+4030 روز
آرشیو پست ها
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا سورة الكهف..  🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56) አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

إخواني تفكروا في الحشر والمعاد، وتذكروا حين تقوم الأشهاد: إن في القيامة لحسرات. وإن في الحشر لزفرات. وإن عند الصراط لعثرات. وإن عند الميزان لعبرات. وإن الظلم يومئذ ظلمات. والكتب تحوي حتى النظرات. وإن الحسرة العظمى عند السيئات. فريق في الجنة يرتقون في الدرجات، وفريق في السعير يهبطون الدركات. وما بينك وبين هذا إلا أن يُقال: فلان مات، وتقول: رب ارجعوني، فيُقال: فات. ‏
📚 ‏ابن الجوزي | الياقوتة (٥٣)

⭕️👉ለውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ አፍያ ያድርገውና አድርሱልኝ።✅             <<አንተን ክፉ አይንካህ>> የነብያት ወራሽ ዳዒ ነህ ታታሪ፤ የኢስላም ወታደር ባጢል አባራሪ። የሱና ሳተና የቢዲዓ ጠላት፤ በሁጃ ተውበህ ሀቅን ያፀናሀት፤ ባጢልን አባረህ አጭደህ የወቃሀት። በእኔ ጭልፍ ሆሄ በአጭር አማረኛ፤ ሊደርስህ ባይችልም ተራ ፈረሰኛ፤ ላንጎራጉር ብየ እንደመንገደኛ፤ ሲሰማኝ ቋጠርኳት ከውስጤ ማደኛ። የኔ ጀግና ብየ ባወሳህ አልጠግብም፤ አንበሰና ነህ ብልህ አንጀቴ አይገግብም። የሀበሻው ኮከብ ስጦታው ይደንቃል፤ በማራኪ አንደበት ዒልምን ያስታጥቃል ። #አህባሽ ግሳንግሱ ብቅ ሲል ሀበሻ፤ በሎጅክ ለማጥመቅ ሲያሳጣ መድረሻ፤ ወገቡን ሰበረው በሁጃ መዶሻ። ተዕዊል እና ተዕጢል አንግቦ በውስጡ፤ ሹብሀ እየነዙ ምድር ሲቀውጡ፤ የሱናን ሰው ጠልተው ከሀገር ሲያስወጡ፤ ሲያስገርፉ አሳስረው ዋሽተው ሲያናውጡ። የነብዩን መንገድ ገርሳሹ ሲበዛ፤ ውሸትን ተዋጋው ቆልቶት እየነዛ፤ ቁርአን ሀድስን ከሰለፎች መቅጃ፤ ኢጅማዕን አስፍሮ አጣቅሶ ማስረጃ፤ አበረከተልን ሹብሀን ማስወገጃ፤ ጀግናው የኔ ዑስታዝ ድንቅ ኢብኑ ሙነወር፤ ኢላማው አይስትም ሁጃው ሲወረወር። ሱፍያን፣አህባሽን ድባቅ ያስገባቸው፤ ከአርሹ በላይነው ብሎ ፃፈባቸው። የአህባሾች መሪ "ሀሰን ታጁ" ሲዋሽ፤ ከኢኽዋኖች መጥቶ  በመውሊድን ሲቀረሽ፤ እርምት አረገበት የታሪኩን ግድፈት፤ በማስረጃ አድርጎ ውሸትን ቀበራት። በሱና ስም ሰርገው ፊልም ለሚሰሩ፤ ተገቢ ያልሆነን ተግባር ላሰመሩ፤ አደብ አስያዛቸው በውብ መነፀሩ። ሀጃዊራ ዘልቃ ያለ አግባብ ስትቀረሽ፤ የሁጃ ጦር ስሎ በደሊሉ ጥንቅሽ። አልበያንን ከትቦ እያሰጣ ቀንጣሽ፤ ከታላላቆቹ ማስረጃን አጣቃሽ፤ አንተኮ ነህ ጀግናእውነትን አስታዋሽ። አካሄዱ በሳል ንግግሩ ቁጥብ፤ ምክሩ አንጀት አርስ ነው ልብን የሚያረጥብ፤ በምን ፊደል ላውሳው በምን ቃላት ነጥብ፤ ብቻ ማር ያዘንባል ጀግና ነው እንደ ንብ። ለፊትና አይቸኩልም ይፈራል አደጋ፤ ሱናን ይጠብቃል ነቅቶ ሳይዘነጋ፤ ወዳሴም አይሻ የማንንም ታርጋ፤ አፉን የለጎመው የለተሞን መንጋ፤ ያላግባብ ሲወራጭ ተሳክሮ ሲንጋጋ፤ ድምፅ ባለው ፅሁፍ ቅጥፈት የተዋጋ፤ የሙነወር ልጅ ነው የባጢል አለንጋ ፤፦ የተክፊርን ቅሪት ወገቡን የቀጨው፤ በአንድ ንግግሩ መንጋውን ያጋጨው፤ አንድ ኳስ ወርውሮ "ሽ" ያነጫነጨው። ለሀቅ ዘብ ቆሞ ለፍትህ የሚኖር፤ ለሱና ኻድም ነው የኢስላም መምህር። ልክ እንደ ፔንዱለም ፊትና ሲያናውጠን፤ ድንገት ተከስቶ አካቦ ሲውጠን፤ ፈጥነህ በመመከት እረፍት የምሰጠን። አላህ ይጠብቅህ ከመከራ ከጭንቅ፤ ከሴረኞች ተንኮል ከአይሁድ ከሙናፊቅ። ሻፊ ነው ጌታችን በቶሎ ያሽርህ፤ ወንጀልክን አብሶ በኸይር ያበሽርህ። የአንተን ሀላፊነት የለም የሚተካህ፤ የሀበሻው ኮኮብ አንተን ክፉ አይንካህ። ✍بقلم أبي شورى أحمد https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

አላህ ይጠብቀውና ሁሉም ኢትዮጲያ ያሉ #የቢዲዓ ባልተቤቶች የሚፈሩት ጀግና የሰለፍያ ኡስታዝ ማነው⁉️

ኸጢቦች ሆይ! ስለ መውሊድ ቢድዐ ሰዎችን አንቁ! ~ በዚህ ወር ብዙ ወገኖቻችን የመውሊድ ቢድዐ ላይ የሚወድቁበት ጊዜ እንደመሆኑ አላህ ያለለት ይመከር ዘንድ በማስታወስ ላይ ልንበረታ ይገባል። መውሊድ
ኸጢቦች ሆይ! ስለ መውሊድ ቢድዐ ሰዎችን አንቁ! ~ በዚህ ወር ብዙ ወገኖቻችን የመውሊድ ቢድዐ ላይ የሚወድቁበት ጊዜ እንደመሆኑ አላህ ያለለት ይመከር ዘንድ በማስታወስ ላይ ልንበረታ ይገባል። መውሊድ አንድ ነጠላ ቢድዐ አይደለም። ይልቁንም በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋቶችን አጭቆ የያዘ ነው። ታዋቂ የሆኑ አካላት በዚህ የጥፋት ድግስ ላይ መለሳለሳቸው ህዝብን የሚያሳስት አካሄድ ነውና የበኩላችንን ሃላፊነት ልንወጣ ይገባል። ስለዚህ የኹጥባ ሚንበሮችን፣ የደዕዋ መድረኮችን በደንብ እንጠቀምባቸው። በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተፃፉ ኹጥባዎችን የምትፈልጉ ከዚህ ቀጥሎ በቴሌግራም ቻናል አያይዛለሁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

«ለኔ ቢጤ ወጣት የተፃፈች ግጥም» አዛኝነትህን የበለጠ አራራው፡ ተሰበር ግደለም ቁስልህን አትፍራው፡ መከራ ውስጥ ነው ስኬት የሚሰራው፡ .....Nur...✍️ ወደቅህ ከሆነ ተነስ። ተሳሳትህ ከነበር ከስህተትህ ተማር። የተከዳህ ከሆነ ጥበብ አግኝ። የዘገየብህ ከሆነ ተስፋ አትቁረጥ። 🔹አይዞህ ኑር አይዞህ ጀግናዬ አይዞህ‼️ 🎙.....አቡ-ፋሩቅ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መር
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

ነገራቶች ከአቅም በላይ ሲሆኑብህ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ለአላህ አሳልፈህ ስጠው ያኔ እርጋታና ሰላም ታገኛለህ።

ግን አንዳንድ አካላት ግርርርም አይሏቹህም ወገን!? <<እኛ ታላላቅ የሱና ዑለማኦችን "ከመንሃጅ ውጭ ናቸው" ስንል አብረህን ካልተሰለፍክ አንተ መንሀጅ ያልገባህ "ሙመይዕ" ነህ>> የሚሉና፤ <<እኛ ሙስሊሙን ስናከፍር አንተም ካላከፈርክ "ጃሂል ሙርጂእ ነህ" እንዴውም ሸይኻችን ስላልፈቀዱልን እንጅ ሲፈቅዱልን እናንተንም እናከፍራቹሃለን>> የሚሉ ግብዞች!? ስማኝማ ሰውየ! ኢስላም እና ሱናኮ ያ'ባትህ ግቢ አይደለም የፈለከውን አስገብተህ ያሻህን የምትከለክለው። https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

أهل البدع ملة واحدة 👈السروري 👈والإخواني 👈والصوفي 👈والأشعري 👈والخارجي 👈والرافضي وغيرهم يدورون حيث دارت مصلحتهم لايدورون حيث دار الدليل..

የማለዳ መልእክት (45) ለኸጢቦች እና ለዱዓቶች ~ የደዕዋ እና የኹጥባ መድረክ የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መድረክ ነው። የማህበረሰብን ንቃተ ህሊና ለመቀየር፣ ዲኑን ለማስተማር፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለማንቃት እጅግ የላቀ ቦታ ነው። ግን እንደሚገባ እየተጠቀምነው ነው ወይ? መድረኩ ነብያዊ አማና ነውና አማናውን እየተወጣን ነው ወይ? ለመድረኩ የሚመጥን አቅምና ዝግጅትስ አለን ወይ? ሐቅን ለመናገር፣ ማህበረሰብን ለመጠበቅ የሰዎችን ስሜትና ፍላጎታቸውን ተከትለን ነው የምንፈሰው ወይስ አላህን በማሰብ፣ ለሐቅ በመቆርቆር፣ ዘላቂ ጥቅምን በማስቀደም በጀግንነት እንጓዛለን? ኃላፊነትን ባለመወጣት ከመጠየቃችን በፊት ከራሳችን ጋር ሂሳብ እንስራ። 1. ወደ ህዝብ ከመቅረባችን በፊት በቂ ዝግጅት እናድርግ፣ አቅማችንን እናዳብር። ሳይዘጋጁ መቅረብ ታዳሚን መናቅ ነው። ቦታውንም ክብር ማሳጣት ነው። 2. መሰረታዊ የኢስላም ርእሶችን ቅድሚያ እንስጥ። አርካኑል ኢማን፣ አርካኑል ኢስላም፣ ተውሒድና ሺርክ፣ ሱናና ቢድዐ፣ ከባኢረ ዙኑብ፣ ስነ ምግባር፣ ኢስላማዊ ቤተሰብ፣ እንደ ኡማ ሊኖረን የሚገባ መተዛዘንና መደጋገፍ፣ ዘረኝነት፣ እንደ ጫትና ሲጋራ ያሉ ጎጂ ሱሶች፣ ወዘተ. የህዝብን ቁጣና ኩርፊያ ሳንፈራ ግን ደግሞ ባማረና በማያስበረግግ መልኩ ደጋግመን እናስተምር። 3. ርእስ መረጣ ላይ የሰዎችን ስሜትና ፍላጎት እየተከተልን አንፍሰስ። ትኩረታችን የሚጠቅማቸውን መስጠት ይሁን። ደዕዋ ሰው መለወጫ እንጂ መዝናኛ መድረክ አይደለም። የሰዎችን ስሜትና ፍላጎት እየተከተለ የሚፈስ አስተማሪ ፈሪና አስመሳይ እንጂ እውነተኛ ተቆርቋሪ አይደለም። 4. እንደ ዘመን በህዝብ ላይ የተጋረጡ አደጋዎች እና ወቅታዊ ክስተቶች ሲኖሩ አቅጣጫ መስጠት ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ በቂ ንቃትና ዝግጅት ይፈልጋል። ንቃትና ዝግጅት ማለት እንግሊዝኛ መቀላቀል አይደለም። በሚዲያ የሰማነውን ዜና ማስተጋባትም አይደለም። የዳዒ ኃላፊነት እንደ ጋዜጠኛ ክስተቶችን ማንልበልና መተንተን አይደለም። መድረኮችን የፖለቲካ መደስኮሪያ እያደረጉ ማርከስ ንቃት አይደለም። ከዳዒ የሚጠበቀው ነገሮችን በኢስላም መነፅር በመመልከት ህዝብን ማረጋጋት፣ ሰዎችን ወደ አላህ መመለስ፣ በወቅታዊ ክስተቶች ከአቅማቸው በላይ በመግባት እንዳይዋጡ ማሳሰብ ነው። እንዳጠቃላይ ለመድረኩ የሚመጥን ትኩረት እንስጥ፤ አቅም እናዳብር፤ ዝግጅት እናድርግ፤ ጀግንነትን እንላበስ፤ ሐቀኛ ተቆርቋሪነትን ሁሌም እናስብ። ሰላም። (ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 30/1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Repost from N/a
ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት🖐 ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

ሙሓደራ 194 አዲስ ሙሓደራ  ክፍል 06 "" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ "" ከ ድምፅ መረጃ ጋር የቀረበ የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል 👉 እውነት አብዱል ሀሚድ የነ ዑሰይሚን ፣ አልባኒይ ፣ኢብኑ ባዝ ተማሪ ነውንን ?? 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

🌳በሉ በደንብ ሸር ይደረግ🌼 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🌳አዳእ 🌳ወደዋእ 🌳ተጀመረ 🌳ተጀመረ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ለቀጥታ ስርጭት ይሔን በዚህ በኩል 👇👇👇 https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah?livestream=a63a02480ee1b1feb1

📍من آداب العالم والمتعلم النصح وبث العلوم النافعة بحسب الإمكان ، حتى ولو تعلّم الإنسان مسألة واحدة ثم بثها كان من بركة علمه ، ولأن ثمرات العلم أن يأخذه الناس عنك ، فمن شح بعلمه مات علمه بموته ، وربما نسيه وهو حي ، كما أن من بث علمه كان حياة ثانية وحفظاً لما علمه وجازاه الله من جنس عمله . من رسالة آداب المعلمين والمتعلمين للعلامة السعدي رحمه الله صـ23

🎙«የሂዳያ ወጎች» ክፍል 1 🎥አድስ የፖድካስት ፕሮግራም 1- ቢላል ኢብኑ ረባሕ (7:18) 2- ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር (28:01) 3- የያሲር ቤተሰቦች (42:40) 4- ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ (59:00) 5- ኸባብ ኢብኑል አረት (1:25:18) 6- ኡሙ ሐቢባ ረምላ (1:57:06) √ የመዝጊያ ንግግር (2:17:19) የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/IbnuMunewor
መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም!                 {ምስክር እራሳቸው!} 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/IbnuMunewor