cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተዉሒድና ሱና የበላይ ማረግ ቢዳዓ ደግሞ የበታች ማድረግ ነዉ አላማችን

የግሩፑ አላማ ዋንኛዉ ተዉሒድን ከፍ የማረግ የቢዳ ሰዉ ማስጠንቀቅ ኢንዲዉም ሱና ከፍ ኢንዲል ቢዳዓን ደግሞ ዝቅ ማረግ ነዉ። https://t.me/TABRAKEE

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
22 390
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማራኪ የቁርአን ግብዣ ➖➖➖➖➖➖➖ 👉አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል! https://t.me/httpssshtt https://t.me/TABRAKEE
نمایش همه...
4_5963296180480771308.mp32.33 MB
☑️ ሰህል አት_ተስቲሪ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «ላ ኢላሀ ኢለላህ ያለ ሰው፦ ከአላህ ጋር ቃለ መሀላ ተጋብቷል። አላህን ቃል የተጋባ ሰው ከትእዛዙ በድብቅም ሆነ በግልፅ በምንም ሊያምፀው ወይም ወዳጁን ጠላት ሊያደር አልያም ጠላቱን ወዳጅ ሊያደርግ ፈፅሞ ክልክል ነው።» 📕| لطائف المعارف (ص١٥٥).
نمایش همه...
5.83 MB
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነገ ሰኞ ነው የሱና ፆም አለ የሚችል ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
نمایش همه...
ለመጀመሪያ ጊዜ ሽርክ የተጀመረው ነብይAnonymous voting
  • ኢድሪስ
  • አደም
  • ኑህ
  • ሉጥ
0 votes
የቀብር ውስጥ ጥያቄችን ሚጠይቁት መላኢካዎችAnonymous voting
  • መለከል መውት
  • ነኪር ና ሙንከር
  • ጅብሪል ና ሚካኢል
  • ረቂብ ና አቲድ
0 votes
አብደላህ ኢብኑ ዑመር በስንት አመታቸው ነው የሞቱትAnonymous voting
  • 13
  • 56
  • 73
  • 63
0 votes
አብደላህ ኢብኑ ኡመር ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስንት ሀዲሶችን ዘግቧልAnonymous voting
  • 2630
  • 1000
  • 2300
  • 2650
0 votes
ነህላ ብሎ ማለትAnonymous voting
  • የቴምር ዛፍ
  • እንጨት
  • ጥላ
  • ዛፍ
0 votes
ሀምዛ ማለት ማነው?Anonymous voting
  • የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አጎት
  • የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአባቱ ወንድም
  • የአብዱል ሙጠሊብ ልጅ
  • ሁሉም
0 votes
😁 1
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወረካቱ በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ በወንድ ተወዳጅ የሆነው ሰሀባAnonymous voting
  • ኡስማን
  • ዑመር
  • አቡበከር
  • አሊ
0 votes
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.