cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus

ዳዕዋ ሰለፍያ በአርባ ምንጭ AMUጫሞ ካምፓስ ሃቅን ፍለጋ ከቁርዓንንና ከትክክለኛ ሃድስ በነዚያ ደጋግ ቀደምቶች ( በሰለፉነ–ሷሊሂን) አረዳድ ! "ከሃቅ በሗላ ጥሜት እንጅ ምን አለ! ? " ስለዚህ ሃቅን ብቻ ተከተል ! ማሳሰቢያ: –ለማንኛውም አስተያየትዎ ከታች ባለው ቦት ያስቀምጡልን ጀዛኩሙላህ ኸይር @JemalEndroAbuMeryem

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 353
مشترکین
-424 ساعت
-107 روز
-2730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አሏህን በጽኑ ከምትጠይቃቸው ጉዳዮች ውስጥ ጥሩ ጓደኛን መጠየቅ አንዱ መሆን አለበት። ድንቅ ታቢዒዮች እንኳን ይጠይቁ ነበር። ዓልቀማ ቢን ቀይስ ወደ ሻም በሄደበት መስጂድ ገብቶ ረክዓተይን ሰግዶ ጌታዬ ሆይ ጥሩ የሆነን ጓደኛ እንዲሰጠኝ ጠየቅኩት። አሏህም ጥሪዬን ሰምቶ አቡ ደርዳእን رضي الله عنه ጓደኛዬ አደረገልኝ ሲል ይናገራል።በዚህም ድንቅ ከተባሉ ታላቅ ታቢዒዮች ለመሆን በቃ። ሃሪስ ቢን ቀሚሳም እንዲሁ በተመሳሳይ አሏህን ጥሩ ጓደኛን እንዲሰጠው ተማፅኖ የ አቢ ሁረይራ رضي الله عنه ጓደኛ ለመሆን በቃ። አሏህ ለ አንድ ሰው መልካምን ሲፈልግ ከደጋጎች እንዲወዳጅ፣ እንዲጠቀም ያደርገዋል። እነዚህ ደጋጎች በራሳቸው ደካማ ሆነው አልነበረም የሚጠይቁት ግን ሁሌም የተሻለን አሏህ እንዲሰጣቸው ስለሚፈልጉ እንጂ።ጥሩ ወዳጅን መፈለግህ በራሱ አንተ መልካም ለመሆንህ ማሳያ  ነው። መልካም ሰው መልካምን ከመጠየቅ፣ ከመፈለግ መክፈል ያለበትን መስዋእትነት ለመልካም ነገር ሲል ከመክፈል ወደኋላ አይልም። እኔ መልካም ነኝና ፈልገውኝ ይምጡ እንጂ እኔ ፈልጌ አልሄድም አትበል። ይህ የመልካም ሰው ባህሪ አይደለምና። ከደጋጎችም እንዲህ አይነት ባህሪን አልተማርንም። (اللهم يَسِّر لي جليساً صالحًا)
نمایش همه...
👍 4
ወላጆቹን አዛ የሚያደርግ የሚያሰቃያቸው ሰው ትእቢተኛና እና እምቢተኛ ሆኖ ታገኘዋለህ።ለነርሱ በጎ አለመዋል አምባገነን እና ኩራተኛ ለመሆን ምክንያት እንደሚሆን ተነግሯል። ዒሳ عليه السلام ስለራሱ ሲናገርም ለወላጅ እናቱ ታዛዥ እንደሆነና አምባገነን እና ትእቢተኛ እንዳላደረገው ተናግሯል። ﴿وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا﴾ አሏህ ይጠብቀን
نمایش همه...
👍 1
👉    ዘመድኩን በቀለ    👉 ሞጣ ቀራኒዮ    👉 ዮኒ ማኛ እነዚህስ  የወጣላቸው ተሳዳብዎች፣ባለጌዎች ውሸታሞች፣ አጭበርባሪዎች፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጋጩ፣ብሔርን ከብሔር የሚያፋጁ ንግግሮችን የሚያሰራጩ የታወቁ አረመኔዎች ናቸው። እነዚህንና መሰል ጥፋቶችን በህዝቡ መሃል የሚዘሩና የሚያሰራጩ ሰዎች  እነ ዘመድኩን በቀለ፣እነ ዮኒ ማኛና ሞጣ ቀራኒዮ ብቻ ናቸው ማለት አይደለም። ሌሎችም ይኖራሉ። ግን እነዚህስ  ጥፋቶቻቸውን የሚያሰራጩት በማህበራዊ አካውንቶቻቸው ነው። የሃይማኖት አስተማሪዎች ናቸው። የተባሉ ከማህበራዊ ሚዲያ አልፈው በቴሌቭዢን ጣቢያና ህዝብ ፊት ማይክ ይዘው የነ ዘመድኩን፣ የነ ዮኒ ማኛና የነ ሞጣ ቀራኒዮ አይነት ጥፋቶችን በህዝብ መሃል የሚያሰራጩና የሚዘሩትን 👉 እነ ምህረታብ አሰፋ 👉 እነ እዩ ጩፋ 👉 እነ ዮናታን አክሊሉ 👉 እነ አባይነህ ካሴ 👉 እነ ታሪኩ አበራ 👉 እነ ዮርዳኖስ አበበንና        ሌሎችንም ምን እንበላቸው?! 👆 እነዚህና መሰሎቻቸው የሰውን ሃይማኖት እያንቋሸሹ፣እየተሳደቡ እንደፈለጉ እየፈነጩ ህግ ዝም ብሏቸው ሰሞኑን ከወደ ደቡብ ክልል ኦሞ ዞን እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል! ለምን ኢስላምን ለሌሎች አስተማርክ በማለት ወንድማችን ቢላል ማሂዶን አስረውታል። ፍትህ በግፍ ለታሰረው ለወንድማችን ቢላል ማሂዶ!       🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም       የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።       👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌙 ትልቅ ዱዓእ! ከአነስ ቢን ማሊክ (▫️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ የአላህን መልዕክተኛ (▫️) አገለግል በነበረበት ወቅት ከሳቸው በብዛት እሰማ የነበረው እንዲህ የሚል ንግግር ነበር፦ ﴿اللَّهُمَّ إنِّي أعُوذُ بكَ مِنَ الهَمِّ والحَزَنِ، والعَجْزِ والكَسَلِ، والجُبْنِ والبُخْلِ، وضَلَعِ الدَّيْنِ، وغَلَبَةِ الرِّجالِ﴾ “አላህ ሆይ! ከሐዘንና ትካዜ፣ ከደካማነትና ስንፍና፣ ከስስትና ፍርሃት፣ ከእዳ ጫናና ከሽንፈት በአንተ እጠበቃለሁ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6369 ✅️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
نمایش همه...
👍 1
01:17
Video unavailableShow in Telegram
إذا أراد الله بعبدٍ هلاكاً نزع منه الحياء , فإذا نزع منه الحياء لم تلقه إلا مقيتًا ممقتًا...!! #التفريغ رابط تحميل المقطع على التيليجرام 👇👇 https://t.me/ahmed19871111/8222
نمایش همه...
11.40 MB
የፈለጋችሁትን የስልክ አይነት ፣ ኤርፎን ፣ ፍላሾች ፣ ቻርጀሮች ፣ የፈለጋችሁት አይነት የስልክ አክሰሰሪዎች ፣ እስፒከሮች  ካላችሁበት ሆናችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ኢንሻ አላህ በታማኝነት ያላችሁበት ድረስ  እናደርስላቹሀለን   Phone 📲 0947778381                   Muhammed fedlu             ወይም በቴሌግራም አድራሻችን           👉@AbuNuhibnufedlu ማዘዝ ትችላላችሁ   ወደ ግሩፓችን ጆይን በማለት ጎራ በሉ👇    ፦  t.me/MohammedOnlineBisness
نمایش همه...
👍 1
ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624 ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን። ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር በቴሌግራም መልእክት ለመላክ https://t.me/SadatAbuIbrahim
نمایش همه...
ማስታወቂያ ~ የክረምት ተመላላሽ ኮርስ ለልጆችዎ! እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ ለሆኑ ወንድ እና ሴቶች *) ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 2:30 እስከ 10:00 *) ቅዳሜ ከ 2:30 እስከ 6:30 የሚሰጡት ትምህርቶች *)ቁርኣን *) አቂዳ *) ተርቢያ *) ሀዲስ አካባቢያቸው ጦርሃይሎች፣ የሺ ደበሌ፣ ቀራኒዬ፣ አንፎ፣ አለም ባንክ፣ ቤተል የሆኑ ይበልጥ ይጠቀማሉ። አድራሻ = ቀራኒዮ፣ ሑዘይፋ መስጂድ ምዝገባ:- ስልክ ቁጥር  0912898155 telegram User name  @Huzeyfaibnulyeman
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚫ለእህቶች ጥንቃቄ የሚሻ ወሳኝ ማሰጠንቀቂያ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تُبَاشِرِ الْمَرْأَةُ الْمَرْأَةَ فَتَنْعَتَهَا لِزَوْجِهَا كَأَنَّهُ يَنْظُرُ إِلَيْهَا﴾ “አንዲት ሴት የሌላኛውን ሴት ሰውነት አትንካ (አትዳብስ) በመንካቷ ምክንያት የተመለከተችውን ውበትም ለባሏ አትንገር። ወደሷ ሊመለከት ይችላልና።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5240 📌ጥቂት ማብራሪያ፦ ሴትን ሴት አትንካ ሲባል መከለያ በሌለበት ወደ ሁሉ ሰውነቷ አትመልከት፣ አካላቷንም አትዳብስ፣ በሷ ላይ የተመለከተችውንም ማራኪ የሆነ የሰውነት ውበት ለባሏ አትግለፅ፤ ይሄ በሚሆን ግዜ ባልየው ልቡ ይሸፍታል እሷን ለማየትም በውስጡ ፍላጎት ያሳዳራል ለማለት ነው። አላሁ አዕለም!! ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
نمایش همه...
👍 1
የማንቂያ ደወል ! 🚠🚷❌ 🚫  እህቶችን መሰረት ያደረገ የሿሿ ጥቃት       ሿሿ ማለት የሚታወቀው በአንድ ሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ከስብእና የወጡ ሴቶች የሽማግሌ ቀላሎችና ወሮበላ ወጣቶች ተሰባስበው የሶስት ሰው ቦታ ከፊት ከመሀልና ኋላ ክፍት አድርገው ከተሳፋሪ ውስጥ የሚፈልጉትን ሲያገኙ አንድ ሰው ብቻ ብለው ያስገባሉ ። በክብር ቦታ የተለቀቀለት በማስመሰል የሚፈልጉት ቦታ እንዲቀመጥ ይደረጋል ። ያ ቦታ ማለት የተዋጣለት ፈታሽ የተዘጋጀበት ቦታ ነው ። ፈታሹ ስራውን ሲጀምር ውስጥ ያለው የውርጋጦች ስብስብ ረብሻ ይፈጥራል ። ሹፌሩ መኪናውን የሚገለብጠው ይመስላል ። በዚህ መሀል ግራ በመጋባት ምን እንደተፈጠረ ሳይገባው በፍተሻው የተራቆተው እንግዳ ተሳፋሪ እንዲወርድ ይደረጋል ። ወደራሱ ሳይመለስ ግራ እንደተጋባ ቆሞ ታክሲውን ያያል ። ታክሲው ትቶት ይፈተለካል ።   ወደራሱ ሲመለስና ኪሱን ሲፈትሽ ተራቁቷል ። ለመደወል ስልክ የለም ለመሳፈር ሳንቲም የለም ። የዚህን ጊዜ ነው የድራማው ሚስጢር የሚገባው ። ይህ ነው ከዚህ በፊት በሿሿ የሚታወቀው ።      የአሁኑ ሿሿ የረቀቀና ከውጭ የመጡ ወይም የውጭ ሀገር እድል ያገኙ እህቶችን መሰረት ያደረገ ነው ። በአብዛኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካባቢና እንዲሁም ኤምባሲዎች አካባቢ ነው የወጥመዱ አካባቢዮች ።     ይህን በድራማ መልኩ የሚሰራ ትእይንተ ዘረፋ የሚያካሄዱ ዋልጌዎች በተቀናጀ መልኩ ስፍራ ስፍራቸውን ይይዛሉ ። በቅርብ ርቀት ቦታና የስራ ድርሻ ይመዳደባሉ ። የተንጣለለ ጊቢ ተከራይተው ለእኩይ ተግባራቸው ያዘጋጃሉ ።      በአብዛኛው ሒጃብ የለበሱ ሴቶችና ፂም ያስረዘሙ ሱሪ ያሳጠሩ ኮፍያ ያጠለቁ የሙስሊም ገፀባህሪ ተደርገው የተዘጋጁ የድራማው ተሳታፊ ይሆናሉ ። በዚህም በቀላሉ የሙስሊም እህቶችን ዐይን ይስባሉ ።      ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ውክልና ሰጥተው ለማረጋገጥ ወደ ውጪ ጉዳይ የሚሄዱ , የጋብቻ ወይም የልደት አሊያም የትምህርት ማስረጃ ለማረጋገጥም ወደዚያ የሚያመሩ እህቶች በተለይ ከተማውን የማያውቁ ከሆኑ ቶሎ ይታወቃሉ ። ወዲያው በእነዚያ በተዘረጋ ሰንሰለት አቀባበል ይደረግላቸዋል ።       ሙስሊሞች ከሆኑ በባለ ሒጃቧ ወዴት ነው ?  ተብለው ይጠየቃሉ ያለ ምንም መጠራጠር ለምን ጉዳይ ወዴት መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ ። እኔም ወደዛው ነኝ አብረን እንሄዳለን ይባላሉ ።  ጉዞ ይጀመራል ። ከደቂቃ በኋላ መኪና ይዞ የቆመ የሰንሰለቱ ተዋናይ ጋር ይደርሳሉ ።  ባለ ሂጃቧ ውጪ ጉዳይ በየት በኩል ነበር የሚያስገባው ?  ብላ ትጠይቃለች ። ተዋናዩም ግቡ ላድርሳችሁ ይላል ። ወደ ትወናው ቢሮ ጊቢ አድርሶ ያው ብሎ አውርዶ ይሄዳል ። በድራማው የተመለመሉ የወንድና ሴት ጥበቃዎች የት ነበር ብለው ይጠይቃሉ ይነገራቸዋል ።      እዚህ ጋር የሚሰራውን ድራማ ለመረዳት ወደ ተለያዩ በጣም ጥብቅ የሆኑ የመንግስት ተቋማት ሲገባ ያለውን ሁኔታ ላስታውሳችሁ ።      እንደ ሰላም ሚኒስቴር ፣ ደህንነትና መረጃ ፣ ኤር ፖርትና የመሳሰሉ ቦታዎች ሲገባ አንድ ሰው ወንድም ይሁን ሴት ወደ ውስጥ ለማለፍ ፍተሻ አልፎ ነው የሚገባው ። ፍተሻው ጋር ኤክስሬ ማሽን አለ ። ማንም ሰው በእጁም በኪሱም የያዘውን ማንኛውንም ብረት ነክ ነገር እንደ ሰአት ፣ ቁልፍ ጌጣጌጥ ፣ ቀበቶም ጭምር አውጥቶ በማሽኑ እንዲያልፍ አድርጎ ራሱም በሌላ ፈታሽ ማሽን አልፎ ይሄድና ያ በማሽን እንዲያልፍ ያደረገውን ንብረቱን ይወስዳል ። ከዚህ በኋላ ወደ መስሪያ ቤቱ ቢሮ ያመራል ።      ይህ ታዲያ እነዚህ ድራማ ሰሪዮች እንዴት እንደሚጠቀሙበት እንይ : – ይህች ድራማ የሚሰራባት ምስኪን እህት በእነዚህ ተልእኮ በተሰጣቸው ሴት ፈታሾች ምንም ብረት ነክ ነገር ይዞ መግባት አይፈቀድም ስለዚህ ሰአት ፣ ሞባይል ፣ ጌጣ ጌጦችን በሙሉ አውጥተሽ በቦርሳሽ ውስጥ አድርጊ ትባላለች ። ምስኪኗ እህትም የተባሉትን በሙሉ በቦርሳው ውስጥ ያለውን ብርም ጭምር ታስረክባለች ። ምናልባት ፓስፖርትና የሚረጋገጠው ወረቀት ቦርሳው ውስጥ ካለ በፓስፖርቱ ውስጥ መቶ ብር ተደርጎ ይሰጣታል ። ወደ ተባለው ቢሮ ስትገባ ማንም የለም ትንሽ ቆዪ ይመጣሉ ትባላለች ። ይሁን እንጂ የሚመጣ የለም ለመጠየቅ ስትወጣ ዘበኛው ተቀይሮ ሌላ ነው ።  ስትጠይቀው ቢሮ ገና ሰው ያልገባበት ባዶ ነው ። የምን የውጪ ጉዳይ ነው እንዲህ የሚብል ነገር አላቅም ይላል ። ‼      ኤምባሲ ከሆነ ድራማ ሰሪዮቹ በታክሲ ወደ ኤንባሲ የመጡ እህቶችን አዛኝ መስለው ኤምባሲው ከዚህ ለቋል ተብለን ነው ኑ ወደ አዲሱ ቢሮ አብረን እንሄዳለን በማለት የተለመደውን ድራማ ይሰራሉ ። ሴቶችን መሰረት ያደረገው ሿሿ ይህን ይመስላልና እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ።     ወጪ ለመቀነስ ብላችሁ በታክሲ ከመሳፈር በሚታወቁ ታማኝ ራይዶች ሄዳችሁ ጉዳያችሁን ፈፅማችሁ በሰላም ተመልሳችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ ብትከፍሉ ከአስደንጋጭ ዘረፋ ትድናላችሁና ለማንኛውም ተጠንቀቁ ።           copy!
نمایش همه...
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.