cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ከ ደጋጎቹ ዓለም

Comment @Kedegagochu0bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
397
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+107 روز
+1830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ወንጀል ባንሰራ ኖሮ… ክብራችን በተጠበቀ፣ ነውራችን በተሸፈነ፣ ንብረታችን በተጠበቀ፣ ፍጡራን በሙሉ በወደዱን፣ ንግግራችንን በተቀበሉን፣ ህይወታችን ባማረ፣ አካላችን ጤናማ፣ ልባችን ብርቱና ሰፊ፣ ነፍሳችን ንጹህ፣ ከንፍቅና በተጠበቅን፣ ሃዘን ጭንቀታችን ሁሉ ባነሰ፣ ከውርደት በተረፍን፣ ልባችን ከ ወንጀል ጨለማ በተረፈች፣ ከገባንበት አጣብቂኝ ሁሉ ነጻ በወጣን፣ ካላሰብንበት ቦታ ሪዝቃችን በመጣልን፣ ትእዛዛትን መፈጸም በገራልን፣ እውቀትን መቅሰም በቀለለን፣ ሰዎች ባወደሱ ዱዓእም ባደረጉልን፣በልቦናቸው ላይ ባረፍን፣በክፉ ስንነሳ ሚከላከልልን በበዛ፣ በዳይም ሊበድለን አቅሙን ባላገኘ፣ ጥሪያችን ሁሉ መልስ ባገኘ፣ ብቸኝነት በተወገደ፣ መላዒካዎች በቀረቡን፣ ሸይጣኖች በራቁን፣ ሰዎች ጉዳያችንን ለመፈጸም በተሽቀዳደሙ፣ የጓደኝነትና ወዳጅነት ጥያቄ ባቀረቡልን፣ ሞትን ባልፈራን፣ ዱንያ በልባችን ያነሰ ቦታ በኖራት፣ አኼራ ትልቅ ቦታ በተሰጣት፣ የኢማንን ጣእም ባገኘን፣ አርሽን የተሸከሙ መላኢካዎች ዱዓእ ባደረጉልን፣ ስራችንን መዝጋቢ መላኢካዎች በተደሰቱ ዱዓም ባደረጉልን፣ አቅላችን አቅሙ በጨመረ፣ የ አሏህን ውዴታ ባገኘን ነበር። ኢብኑል ቀይ-ዩም رحمه الله ግን ምን ያደርጋል ለዚህ አልታደልንም!
نمایش همه...
👍 1
ወንድምና እህቶቼ አንድ ነገር ልምከራችሁ በልምድም የተረጋገጠ ሲነገርም የነበረ ነውና ልብ ብላችሁ አድምጡ ነገሩ አሏህን ባከበራችሁት ልክ ያከብራቹሃል። ለጉዳዩ ቦታ በሰጣችሁት ልክ ለናንተ ጉዳይም ቦታ ይሰጣል።በ እውነቱ እድሜ ልኩን እውቀትን ሲቀስም የኖረ፤ ግን ደግሞ የ አሏህን ድንበር የተላለፈ በመጨረሻም በሰዎች ዘንድ የተዋረደ፣ወደ እውቀቱ ምጥቀት ሆነ ጥልቀት ዞር ብለው የማያዩትን ሰው ተመልክቻለሁ። እንዲሁም ከነ ጉድለቱም ቢሆን ወደ አሏህ ለመቅረብ የሚጣጣር በመጨረሻም አሏህ ያከበረው፣ ከሚወራለት መልካም በላይም ያማረ ያደረገውንም ሰው ተመልክቻለሁ። ኢብኑል ጀውዚይ رحمه الله صيد الخاطر
نمایش همه...
👍 3
የሰው ልጅ እድሜው ከፍ ሲል፣ አጥንቱ ይቀጭጫል፣ ጉልበቱም ይዝላል።በደህና ጊዜው የተሳነፈበትን ጊዜ ሲያስታውስ ይቆጫል ተሰቃይቶ እንጂ መጾም አይችልም፣ በድጋፍ እንጂ ጠዋፍ ማድረግ አይችልም፣ ቁርዓንን ለማንበብ ሁሏ አይኑ አቅም ያጣል፣ ሰላትንም ቁጭ ብሎ ይሰግዳል… ስራ በወጣትነት ነው፤ በመልካም ነገር እንሽቀዳደም
نمایش همه...
👍 3
ብዙዎቹ እውቀት አላቸው ተብሎ የሚታሰብላቸው ሰዎች የሚፈተኑት በኩራት ነው። ልክ አምልኮ ላይ ጎበዝ የሆኑቱ በ ሺርክ(ሪያእ) እንደሚፈተኑት።በዚህም ምክንያት ትልቁ የእውቀት በሽታ ኩራት ሲሆን የ ዒባዳ በሽታ ደግሞ ሪያእ ነው። እነዚህ ሰዎች እውነተኛ እውቀትን ይነፈጋሉ። አሏህም በቁርዓኑ ኩራተኞችን አንቀጾቹን ከመረዳት ዞር እንደሚያደርጋቸው ተናግሯል። {سأصرف عن آياتي الذين يتكبرون في الأرض بغير الحق} ኢብኑ ተይሚያህ رحمه الله
نمایش همه...
😢 3
ወላጆችህ በፊትህ ሰዎችን እንዲነቅፉ(እንዲያሙ) ከፈቀድክ አንተ ታዛዥ አልሆንክም። اذا تركت والديك يغتابون الناس أمامك فأنت عاق ሸይኽ አል ዐንዚ حفظه الله
نمایش همه...
👍 2
የዋለልህን ውለታ የሚቆጥርብህን ሰው ጓደኛ አድርገህ አትያዝ። ሱፍያን አስ-ሰውሪይ رحمه الله እውነት ነው በሚቆጠር ውለታ ውስጥ መልካም የለውም።
نمایش همه...
👍 4
መዘኒይ رحمه الله እንዲህ ይለናል። አንድ ጊዜ ኢማሙ ሻፊዒይ رحمه الله በሞተበት በሆነው በሽታው ላይ ሳለ ገባሁ።የ አብደላህ አባት ሆይ እንዴት አነጋህ ብዬ ጠየቅኩት። ራሱን ቀና አደረገና፤" ከዱንያ የምሰናበት፣ ከወንድሞቼም የምለይ፣ ከመጥፎ ስራዬም የምገናኝ ሆኜ አንግቻለሁ።ነፍሴ የጀነት ሆና እንዳላባስራት፣ የእሳትም ሆና እንዳላስተዛዝናት ምንም አላውቅም" ብሎ አለቀሰ። السير
نمایش همه...
😢 4
ፍትሃዊነትና አዋቂነት የመልካም  ነገር ሁሉ መሰረት ነው። በዳይነትና አላዋቂነት ደግሞ የመጥፎ ነገር ሁሉ መሰረት ነው። ኢብኑል ቀይ-ዩም رحمه الله
نمایش همه...
👍 5
ለምን ይሁን ግን ዩሱፍ عليه السلام ከረዥም ግዜ ቆይታ መለያየት በኃላ ቢሆንም  ቀሚሱን ለ አባታቸው እንዲያደርሱለት ለወንድሞቹ የሰጠው? እሱ ራሱ ለምን አብሯቸው አልሄደም? ሚስጥሩ ምን ይሁን? ሞክሩት
نمایش همه...
👍 5
ደህና ቦታ ላይ ነኝና ምንም አልሆንም አትበል። አደም عليه السلام ስህተትን የፈፀመው ጀነት ውስጥ ነውና። ከጀነት የተሻለ ድንቅ ቦታ ደግሞ የለም። ብዙ ዒባዳም ፈጽሜያለሁ ብለህም አትኩራ ከብዙ ግዜ አምልኮ በኃላ ነበር ኢቢሊስ አሏህን አምፆ እስከወድያኛው ከምህረቱ የተባረረው። ብዙ ዲናው እውቀትም አለኝ ብለህ አትታለል፣ በልዓም ቢን ባዑራም ስለ አሏህ ስሞች አዋቂ ነበር ግን ጠመመ።ደጋግ ጓደኞችም አሉኝ ብለህም እንዲሁ አትታለል፣ ከ ረሱል صلي الله عليه وسلم በላይ ድንቅ ወዳጅ የለም፣ ከዚህም ጋር ነበር ጠላቶቹና መናፍቃኖች ሊጠቀሙባቸው ያልቻሉት። ሃቲም አል አሶም رحمه الله
نمایش همه...
😢 5
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.