قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
前往频道在 Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
显示更多未指定国家未指定类别
903
订阅者
-124 小时
-127 天
+4430 天
帖子存档
أيها المسلمون:
تجهزوا وهبوا لإنكار بدعة المولد النبوي فإن الصوفية أعدوا عدتهم بدعم الغرب الكافر ،
فاجتهدوا في إنكارها في خطب الجمعة والكلمات بعد الصلاة ونشر المقاطع بالفيس وتويتر والواتس ومقاطع التيوب من فتاوى علمائنا والدروس المختلفة
✍️ د. عبدالعزيز بن ريس الريس
እናንተ ሙስሊሞች ሆይ፦
የነብዩን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ ቢድዓ (በሀይማኖት ውስጥ የተጨመረ አዲስ ፈጠራ) ለማውገዝ ተዘጋጁ። ተነሱም። ሱፍያዎች ከካህዲው የምዕራቡ ዓለም በሚያገኙት ድጋፍ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋልና።
ስለዚህ በጁምዓ ኹጥባዎች፣ ከሶላት በኋላ በሚደረጉ ንግግሮች፣ እንዲሁም የኡለማዎቻችንን ፈትዋዎች እና የተለያዩ ትምህርቶችን የያዙ በፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዋትስአፕ እና ዩቲዩብ በማሰራጨት ይህንን ድርጊት በማውገዝ በኩል በርቱ።
✍️ ዶ/ር ሸይኽ አብዱል ዐዚዝ ቢን ረይስ አር-ረይስ ሀፊዘሁላህ
የቴሌግራም ቻናል፦
http://t.me/Abulabas1444
http://t.me/Abulabas1444
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ተጠናቋል፣ አልሐምዱ ሊላህ። በቀጣይ የምንጀምረው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ይሆናል። ኪታቡን በቀጥታ ይዛችሁ የምትከታተሉ ከወዲሁ መግዛት ትችላላችሁ። ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from كتب الشيخ صالح الفوزان - تصوير جديد
📌شروحات ومؤلفات الشيخ صالح الفوزان:-
١- شرح عمدة الأحكام (١-٢)
٢- الملخص الفقهي
• ط ابن الجوزي
٣- شرح عمدة الفقه (١-٢)
٤- دروس وفتاوى المسجد الحرام (١-٦)
٥- شرح عقيدة الإمام المجدد محمد بن عبدالوهاب
٦- شرح المنظومة الحائية
٧- شرح رسالة العبودية لابن تيمية
٨- سلسلة شرح الرسائل للإمام محمد بن عبدالوهاب
٩- المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية
١٠- التعليقات المختصرة على العقيدة الطحاوية
١١- شرح العقيدة الواسطية
١٢- إعانة المستفيد شرح كتاب التوحيد
• ط العاصمة (١-٢)
١٣- تعليقات على الجواب الكافي
١٤- حاشية الفوزان على العدة شرح العمدة (١-٥)
١٥- شرح المنتقى في الأحكام الشرعية (١-٥)
١٦- تعليقات على إغاثة اللهفان (١-٤)
١٧- تعليقات على مختصر زاد المعاد (١-٣)
١٨- شرح فتح المجيد بشرح كتاب التوحيد (١-٤)
١٩- شرح الفتوى الحموية الكبرى
٢٠- شرح قاعدة جليلة في التوسل والوسيلة (١-٢)
٢١- شرح كتاب آداب المشي إلى الصلاة
٢٢- شرح كتاب الصيام من دليل الطالب - الروض المربع - هداية الراغب
٢٣- تعليقات على كتاب صفة الصلاة من شرح العمدة
٢٤- الأحاديث القدسية
٢٥- الإمداد بتيسير شرح الزاد (١-٣)
٢٦- الملخص في شرح كتاب التوحيد
٢٧- مختصر أحكام الجنائز
٢٨- إيضاح العبارات في شرح أخصر المختصرات (١-٢)
٢٩- تعليقات على قرة عيون الموحدين (١-٣)
٣٠- مجموعة الحديث على أبواب الفقه
٣١- شرح منظومة الأحسائي
٣٢- شرح مقدمة ابن أبي زيد القيرواني
٣٣- الملخص الفقهي
٣٤- إتحاف القاري بالتعليقات على شرح السنة للإمام البربهاري
٣٥- شرح أصول الإيمان
٣٦- شرح فضل الإسلام
٣٧- إتحاف الطلاب شرح منظومة الآداب
٣٨- شرح كتاب الكبائر
٣٨- عقيدة التوحيد وما يضادها من الشرك
• ط دار ابن الجوزي
٣٩- شرح كشف الشبهات
٤٠- أضواء من فتاوى شيخ الإسلام ابن تيمية في العقيدة
٤١- إفادة المستفيد في شرح تجريد التوحيد المفيد
٤٢- الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد
٤٣- الخطب المنبرية في المناسبات العصرية (١-٤)
٤٤- تعليقات على الكافية الشافية (١-٢)
٤٥- تعليق على رسالة وجوب الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر
٤٦- تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات
٤٧- شرح الدرة المضية في عقد أهل الفرقة المرضية
٤٨- شرح كتاب الفتن والحوادث
٤٩- شرح لمعة الاعتقاد
٥٠- شرح مسائل الجاهلية
٥١- شرح مناسك الحج والعمرة
٥٢- تسهيل الإلمام بفقه الأحاديث من بلوغ المرام (١-٤)
٥٣- تعليقات على كتاب الفرقان لابن تيمية (١-٢)
٥٤- شرح كتاب الإيمان من صحيح البخاري
٥٥- شرح ثلاثة الأصول ويليه شرح القواعد الأربع
٥٦- إحياء الآثار مقالات وبحوث
٥٧- المجموعة العلمية لمعالي الشيخ صالح الفوزان (١-١٣)
٥٨- سلسلة شروح رسائل الإمام محمد بن عبد الوهاب (١-١١) - مؤسسة الرسالة، المغرب
Repost from الرُّدُود السَّلَفِيَّة••
ما حُكمُ الاستِهزاءِ بِأهلِ البِدعِ بِسببِ بِدعهِم وخُرافاتِهِم الَّتي عِندهُم؟
الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله.
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
☎️ ሁለተኛው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
በሸይኽ አወል አህመድ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0
https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0
ቁርዓንقالَ العلّامةُ ابنُ عُثيمين رحمه الله- :
• يجب على طالب العلم في طلب العلم أن يخلص نيته لله عزَّ وجلَّ، وألا يبالي أقالَ النّاسُ أنه عالم أو شيخ أو أستاذ أو مجتهد أو ما أشبه ذلك، لا يهمه هذا الأمر، بل لا يهمه إلا رضا الله عزَّ وجلَّ، وحفظ الشريعة وتعليمها ورفع الجهل عن نفسه، ورفع الجهل عن عباد الله.
• وأما من تعلم لغير ذلك، ليقال إنه عالم وإنه مجتهد وإنه علاَّمة وما أشبه ذلك من الألقاب، فهذا عمله حابط والعياذ بالله، وهو أول من يقضى عليه ويسحب على وجهه في النار ويُكذّب يوم القيامة ويُوبّخ.
شرح رياض الصالحين ( ٦ / ٣٤٥
Repost from Woldia University Muslim Students
መጀመሪያ ተክፊረል ዑሙም እና ሙዐየን ለዩ ይህ ዑሙም ነው ነገርግን ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዞሁላህ ሙዐየንም ቢሆን ይከፍራል እንደሚሉ አውቃለሁ እንዲሁም ሙዐየንን ማክፈር ኺላፍ የለበትም ይላሉ በተቃራኒው እነ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን:ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ እና ሌሎችም ኺላፍይ ነው ብለዋል።
ሁላችንም ሰለፎችን እንከተላለን ባዮች ነን የሰለፎች ጎዳና ይዳኘን እሳቸውም ቢሆን ኺላፍ የለበትም ብለው ሌሎችን ኺላፍ አለ ያሉትን አላስገደዱም እንደእኔ ኺላፍ የለበትም ብላችሁ ተናገሩ አላሉም በተናጠል ማክፈርን ተግባራዊ ያላደረጉ ከመሆናቸው ጋር......ኺላፍ የለም በማለት ከሰለፎች ፈውዛንን ማን ቀደማቸው???
ይህን አይነት ጥቅል የሆነ ንግግር አምጥታችሁ ለአንድ ግለሰብ ማስረጃ አታድርጉ ኡሱሉል ፊቅህ ተማሩ ምናልባት ለመቅራት እስከ ዛሬ ካልታደላችሁ ከዚህ በኃላ ተማሩ..... ነገሩ <የለለው መስጠት አይችልም>።
በመጨረሻም እስከዛሬም ወደፊትም ኢንሻአላህ የአህባሽም ይሁን ሽርክ የሚሰራ ሰው ጠበቆች አይደለንም ሽርክን ከነ ተፋሲሎቹ: ተውሂድ እና ሱናን እናስተምራለን እንኳን እናንተን በጭፍን ተከትለን ልናከፍር ይቅርና ፈውዛንንም ይሁን ሌሎች በዚህ ዘመን ያሉትንም ይሁን የጥንቶቹን ዑለማዎች በመረጃ(በደሊል) ነው የምንከተለው ።
በድብቅ ጀመዐ ሰብስቦ መጮህ አይደለም ጎበዝ ከሆናችሁ በአካልም ይሁን በLivestream ሸይኻችሁን ምናለ ቀርቦ ስርአት ያለው ውይይት እንዲያደረግ ብታመቻቹ የተንሻፈፈ(መስመር የለቀቀ) አካሀዱን ቀጥታ ከሰማይ እንደመጣ ወህይ አለረእስ ወልአይን ከምትቀበሉት አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለው ያድርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀው ያድርገን አላህ ሆይ እኔንም ሙስሊም ወንድም እህቶቼንም የሰለፎችን መንገድ አጥብቀን የምንይዝ አድርገን።
Share አድርጉት
https://t.me/wdumuslimstu
https://t.me/wdumuslimstu
https://t.me/wdumuslimstu
Repost from ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
በዚህ ዘመን በሀገራችን ማክፈር ላይ የወደቁት ሙስጠፋ እና ሙሪዶቹ በሸይኽ ኢብኑ ባዝ እና በሸይኽ ሳሊሀል ፈውዛን ተንጠልጥለው የ አብደላህ አልጀርቡዕን አቋም ያራምዳሉ።የሚገርመው ሙስጠፋ ጀርቡዕን የሚያወድስበትን ድምፅ ከዚህ በፊት ሰምታችዋል ነገርግን ጀርቡዕ ሸይኽ አልባኒን አና ሌሎች የሱና ዑለማዎችን በኢርጃእ ይወርፋል ይህ ማለት ጀርቡዕን ማወደስ በተዘዋዋሪ አልባኒን ሙርጂአ ማለት ነው።
በዛ ላይ አላህን አትፈሩም አላባኒ ተውበት አድርገዋል ትላላችሁ ድምፃቸውን ስሙ ትላላችሁ በዚህ ልክ ቂል አትሁኑ አናንተ እንደምትሉት ተውበት አደረጉ እንበል ለምንድነው አሁን ጀርቡዕ እሳቸውን ሙርጂአ የሚላቸው ???ይህንን ጥያቄ መልሱልን
የሚገርመው ጀርቡዕ እነ አልባኒን በኢርጃእ ሲሳድብ ነገርግን ሙስሊሞችን የሚያከፍረውን ሰይድ ቁጥብን:እናም ዩሱፍ አልቀርዳዊን ............ አያከፍርም
ይህ ድምፅ ላይ ሸይኽ አብዱሰላም ሰይድ ቁጥብን ታከፍራለህ ሲሉት እንደተቆጣ ይናገራሉ።
Share አድርጉት
https://t.me/wdumuslimstu
https://t.me/wdumuslimstu
https://t.me/wdumuslimstu
Repost from N/a
"የስንት ዘመን ናፍቆት"
ያንን ሁሉ መከራ አልፎ፣ የለበሰው ጆንያ በአቧራ ተሸፍኖ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊት ሲቆም በዚያች ቅጽበት የነበረው ስሜት የቃል ማብራሪያ እንዴት ይኖረዋል፣ ዓለም የከለከለችውን ሁሉ፣ የነብዩ ፈገግታ በአንድ አፍታ ካሰሰው።
የዓመታት ናፍቆት በዚያች አንዲት እይታ ውስጥ ፍጻሜ አገኘ! የኛ ናፍቆትም በአንድ እይታ ይሽር ይሆን???
ያ አላህ ረሱልን በህልማችን አሳየን።
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
«ትርጉም በግርድፉ»
ስርዓት ይኑርህ
ሰሓቦችን ስታወሳ፤
የላቀ ደረጃቸውን
በፍፁም እንዳትረሳ፤
በታላቅ ልዕልና፣
ለያቸውና ወሃቡ፤
በአሕመድﷺጓደኝነት
ተመረጡ ከህዝቡ፤
ሪሳላን በማድረስ
ከነቢዩ ﷺ ጎን ቆሙ፤
አረሕማንም አየና
መነዳቸው በመልካሙ፤
እነዚህ የጥመት ሰዎች
ረዘመ ምላሳቸው፤
እንዴት ቢዳፈሩ ነው
ሰሓባን መስደባቸው፤
ምርጥ ህዝቦችን ዘለፉ
የክብር ባለቤቶችን፤
የፍጡራንን ቁንጮ
የረሱል ﷺ ባልደረቦችን፤
ከበፊትም ያ ጠማማ
ጥላቻውን አውጇል፤
ተቅዩን አዋቡን ሸይኽ
አቡበክርን ሰድቧል፤
የረሱልንﷺ ብቸኛ ጓድ
በአቋሙ የፀና፤
በዚያ አስቸጋሪ ዋሻ
ያሳለፈ ያን ፈተና፤
አላህ በቁርአኑ
የመሰከረለትን ጀግና፤
የረሱልንﷺ ድንቅ ምትክ
ቸሩን ሰሓቢይ ያን ገናና፤
ዛሬ ደግሞ ይሄ እርኩስ
በድፍረት ተናገረ፤
ሐያእ የጎደለው ሰው
በውሸት የሰከረ፤
በክብራቸው በመራመድ
ነቢዩንﷺ ያጠለሻል፤
ይዋረዳታል ነገ
ቅጣቱንም ያገኛል፤
የነቢንﷺ ባልደረባ ልጅ
ዓኢሻን ያንቋሽሻል፤
ስርቢዶው ዝናብ መስሎት
ከእውነቱ ይሸሻል፤
መረጃ በሌለው ቅጥፈት
በውሸት ያቀረሻል፤
የጀነቷን ውብ ንግስት
በባጢል ያጠለሻል፤
ይህች የአማኞች እናት
ክብሯ ተገልፆልናል፤
ሱረቱል አሕዛብ ግባ
በሚገባ ነግሮናል፤
እናታችን ዓኢሻ
ፃፍኩ ልከላከልልሽ፤
ከጠላቶችሽ ስድብ
እንባየም ፈሰሰልሽ፤
ኸረ የየት ደፍር ነው
አንደበቱ የሚፈታ፤
ክብራቸውን ለማጉደፍ
የሴቶችን አይነታ፤
የነቢንﷺ ቤተሰቦች
እወዳለሁ ትላለህ፤
ደግሞ ዘወር ትልና
ክብራቸውን ታጎድፋለህ፤
ነውርህን ቀሚስ አርገህ
ጥመትን ትመርጣለህ፤
እንዴው ግን ለመሆኑ
በትክክል ታስባለህ?
ስርዓት ይኑርህ
ሰሓቦችን ስታወሳ፤
የላቀ ደረጃቸውን
በፍፁም እንዳትረሳ፤
በታላቅ ልዕልና፣
ለያቸውና ወሃቡ፤
በአሕመድﷺጓደኝነት
ተመረጡ ከህዝቡ፤
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from Woldia University Muslim Students
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا
سورة الكهف..
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል ካፍ
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
إخواني تفكروا في الحشر والمعاد، وتذكروا حين تقوم الأشهاد:
إن في القيامة لحسرات.
وإن في الحشر لزفرات.
وإن عند الصراط لعثرات.
وإن عند الميزان لعبرات.
وإن الظلم يومئذ ظلمات.
والكتب تحوي حتى النظرات.
وإن الحسرة العظمى عند السيئات.
فريق في الجنة يرتقون في الدرجات، وفريق في السعير يهبطون الدركات.
وما بينك وبين هذا إلا أن يُقال: فلان مات، وتقول: رب ارجعوني، فيُقال: فات.
📚 ابن الجوزي | الياقوتة (٥٣)
⭕️👉ለውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ አፍያ ያድርገውና አድርሱልኝ።✅
<<አንተን ክፉ አይንካህ>>
የነብያት ወራሽ ዳዒ ነህ ታታሪ፤
የኢስላም ወታደር ባጢል አባራሪ።
የሱና ሳተና የቢዲዓ ጠላት፤
በሁጃ ተውበህ ሀቅን ያፀናሀት፤
ባጢልን አባረህ አጭደህ የወቃሀት።
በእኔ ጭልፍ ሆሄ በአጭር አማረኛ፤
ሊደርስህ ባይችልም ተራ ፈረሰኛ፤
ላንጎራጉር ብየ እንደመንገደኛ፤
ሲሰማኝ ቋጠርኳት ከውስጤ ማደኛ።
የኔ ጀግና ብየ ባወሳህ አልጠግብም፤
አንበሰና ነህ ብልህ አንጀቴ አይገግብም።
የሀበሻው ኮከብ ስጦታው ይደንቃል፤
በማራኪ አንደበት ዒልምን ያስታጥቃል ።
#አህባሽ ግሳንግሱ ብቅ ሲል ሀበሻ፤
በሎጅክ ለማጥመቅ ሲያሳጣ መድረሻ፤
ወገቡን ሰበረው በሁጃ መዶሻ።
ተዕዊል እና ተዕጢል አንግቦ በውስጡ፤
ሹብሀ እየነዙ ምድር ሲቀውጡ፤
የሱናን ሰው ጠልተው ከሀገር ሲያስወጡ፤
ሲያስገርፉ አሳስረው ዋሽተው ሲያናውጡ።
የነብዩን መንገድ ገርሳሹ ሲበዛ፤
ውሸትን ተዋጋው ቆልቶት እየነዛ፤
ቁርአን ሀድስን ከሰለፎች መቅጃ፤
ኢጅማዕን አስፍሮ አጣቅሶ ማስረጃ፤
አበረከተልን ሹብሀን ማስወገጃ፤
ጀግናው የኔ ዑስታዝ ድንቅ ኢብኑ ሙነወር፤
ኢላማው አይስትም ሁጃው ሲወረወር።
ሱፍያን፣አህባሽን ድባቅ ያስገባቸው፤
ከአርሹ በላይነው ብሎ ፃፈባቸው።
የአህባሾች መሪ "ሀሰን ታጁ" ሲዋሽ፤
ከኢኽዋኖች መጥቶ በመውሊድን ሲቀረሽ፤
እርምት አረገበት የታሪኩን ግድፈት፤
በማስረጃ አድርጎ ውሸትን ቀበራት።
በሱና ስም ሰርገው ፊልም ለሚሰሩ፤
ተገቢ ያልሆነን ተግባር ላሰመሩ፤
አደብ አስያዛቸው በውብ መነፀሩ።
ሀጃዊራ ዘልቃ ያለ አግባብ ስትቀረሽ፤
የሁጃ ጦር ስሎ በደሊሉ ጥንቅሽ።
አልበያንን ከትቦ እያሰጣ ቀንጣሽ፤
ከታላላቆቹ ማስረጃን አጣቃሽ፤
አንተኮ ነህ ጀግናእውነትን አስታዋሽ።
አካሄዱ በሳል ንግግሩ ቁጥብ፤
ምክሩ አንጀት አርስ ነው ልብን የሚያረጥብ፤
በምን ፊደል ላውሳው በምን ቃላት ነጥብ፤
ብቻ ማር ያዘንባል ጀግና ነው እንደ ንብ።
ለፊትና አይቸኩልም ይፈራል አደጋ፤
ሱናን ይጠብቃል ነቅቶ ሳይዘነጋ፤
ወዳሴም አይሻ የማንንም ታርጋ፤
አፉን የለጎመው የለተሞን መንጋ፤
ያላግባብ ሲወራጭ ተሳክሮ ሲንጋጋ፤
ድምፅ ባለው ፅሁፍ ቅጥፈት የተዋጋ፤
የሙነወር ልጅ ነው የባጢል አለንጋ ፤፦
የተክፊርን ቅሪት ወገቡን የቀጨው፤
በአንድ ንግግሩ መንጋውን ያጋጨው፤
አንድ ኳስ ወርውሮ "ሽ" ያነጫነጨው።
ለሀቅ ዘብ ቆሞ ለፍትህ የሚኖር፤
ለሱና ኻድም ነው የኢስላም መምህር።
ልክ እንደ ፔንዱለም ፊትና ሲያናውጠን፤
ድንገት ተከስቶ አካቦ ሲውጠን፤
ፈጥነህ በመመከት እረፍት የምሰጠን።
አላህ ይጠብቅህ ከመከራ ከጭንቅ፤
ከሴረኞች ተንኮል ከአይሁድ ከሙናፊቅ።
ሻፊ ነው ጌታችን በቶሎ ያሽርህ፤
ወንጀልክን አብሶ በኸይር ያበሽርህ።
የአንተን ሀላፊነት የለም የሚተካህ፤
የሀበሻው ኮኮብ አንተን ክፉ አይንካህ።
✍بقلم أبي شورى أحمد
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
