cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio Matric

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

Mostrar más
Advertising posts
31 504Suscriptores
+5324 hours
+4577 days
+1 50230 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ናቹራሎች የሶሻሎችን 2015ዓም Maths እና SAT አፕሊኬሽናችን ላይ ስናካትት ለእናንተም ይጠቅማል ብለን ነው፡፡ እነዚህ ፈተናዎች ለማግኘት UPDATE https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric በማድረግ ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
Mostrar todo...
Ethio Matric Grade 12 Entrance - Apps on Google Play

Ethio Matric is an Ethiopia Entrance Exam preparation app for grade 12 students

የሶሻሎች 2015ዓም ማትስ ፈተና ዛሬ አፕሊኬሽናችን ላይ አካተናል በዚህ ወር የሶሻሎች 2015ዓም ፈተና History, Geography, SAT Social እና Maths Social አስገብተናል፡፡ ከሶሻሎች 2015ዓም የሚቀረው ብቸኛ ፈተና English ሲሆን እሱ ከናቹራሎች 2015 English ጋር ተቀራራቢ ስለሆነ እሱን መጠቀም ትችላላቹ፡፡ የ2015ዓም ፈተና ለናቹራሎችም ለሶሻሎችም በጣም ሀሪፍ ማብራሪያ ነው ያላቸው፡፡ የ2015ዓም ፈተና እስካሁን ካላገኛቹት ከዚህ ሊንክ አፕሊኬሽናቹን UPDATE https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric በማድረግ ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
Mostrar todo...
የ2015ዓም ኢንትራንስ ፈተና ስንሰራ አንዳንድ ያገኘናቸው ነገሮች ነበሩ፡፡ እነዚህ ጥያቄዎች ከሀምሌ 2015ዓም የማትስ ኢንትራንስ ፈተና ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ ምን አስተዋላቹበት? አንዱን ጥያቄ ከ5 ደቂቃ በላይ አትስጡት ፤ በኃላ ለጥያቄዎች ማብራሪያ እንሰጥበታለን፡፡ ሙሉ ገጽ ጥያቄዎቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጠንዋል
Mostrar todo...
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
Mostrar todo...
በጉጉት ሲጠበቅ እና በተደጋጋሚ ሲራዘም የነበረው የሀምሌ 2015ዓም የሶሻሎች ኢንትራንስ ፈተና ዛሬ ኢትዮ ማትሪክ አፕሊኬሽን ላይ ተካትቷል 🥳👏፡፡ የሶሻሎች 2015ዓም ፈተና የሚገኘው በ አዲሱ ቨርዥን (v8.1) ነው፡፡ ፈተናውን ፕሌይስቶር ታች ባለው ሊንክ UPDATE በማድረግ ማግኘት ትችላላቹ፡፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ከሶሻሎች 2015ዓም ፈተና Geography, History እና SAT Socials አፕሊኬሽናችን ላይ ዛሬ አካተናቸዋል፡፡ Maths Social ደግሞ ቅዳሜ ይካተታል፡፡ ይህን ፈተና ለማግኘት ተጨማሪ ክፍያ የለውም፡፡
Mostrar todo...
ሶሻሎች በምርጫቹ መሰረት የ2015ዓም History ፈተናን አሁን አካተንዋል የ2015ዓም History ፈተና ለማግኘት የአፕሊኬሽናቹ ቨርዥን (የመጀመሪያ ስክሪንሾት ላይ በቀይ የተከበበት) 🔹 v8 እና ከዛ በላይ ከሆነ ምስሉ ላይ እንዳለው REFRESH SUBJECTS ስትሉት ፈተናውን ይመጣላችኋል፡፡ 🔹 የአፕሊኬሽናችኑ ቨርዥን v8 በታች ከሆነ አፕሊኬሽኑን ከ Play store https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric UPDATE ስታደርጉት የ2015ዓም History ይመጣላችኋል፡፡ ሰኞ / ማክሰኞ ደግሞ የ2015ዓም Geography, Maths(social) እና SAT(Social) ፈተናዎች ስናካትት ዳውንሎድ እያደረጋቹ መጠቀም ትችላላቹ፡፡
Mostrar todo...
ሶሻሎች በምርጫቹ መሰረት አንዱን የ2015ዓም ፈተና ዛሬ እናካትታለን እና የሚቀሩት ሶስት ፈተናዎች ደግሞ ሰኞ / ማክሰኞ የምናካተት ይሆናል። ስለዚህ የትኛው የ2015ዓም ፈተና ዛሬ እናካትትAnonymous voting
  • ሶሻል አይደለሁም ፤ Vote ለማየት ነው
  • History
  • Geography
  • Maths for Socials
  • SAT for Socials
0 votes
የሶሻሎች 2015ዓም ፈተና ከላይ በጠቀስነው ምክንያት በዚህ ሳምንት ማካተት እንደማንችል ገልጸናል። ባይሆን ፈተናዎቹን እንዴት እናካት የሚለው ላይ ድምጽ ስጡAnonymous voting
  • ሶሻል አይደለሁም ፤ Vote ለማየት ነው
  • ከአራቱ አንዱ ብቻ Geography, History, Maths & Aptitude ዛሬ ይካተት እና ቀሪዎቹ ሶስቱ ፈተናዎች ሰኞ/ማክሰኞ ይካተቱ
  • Geography, History, Maths & Aptitude አራቱም በአንድ ቀን ሰኞ/ማክሰኞ ይካተቱ
0 votes
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!