es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

አትሮኖስ

አትሮኖስ

Ir al canal en Telegram

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram አትሮኖስ

El canal አትሮኖስ (@atronosee) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 266 278 suscriptores, ocupando la posición 31 en la categoría Libros y el puesto 36 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 266 278 suscriptores.

Según los últimos datos del 27 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -2 296, y en las últimas 24 horas de -74, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.06%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.26% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 157 visualizaciones. En el primer día suele acumular 696 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 11.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 28 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Libros.

266 278
Suscriptores
-7424 horas
-7067 días
-2 29630 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

​​አልቅሺ ይውጣልሽ የፈሰሰው ደምሽ በዕንባሽ ከደረቀ ብዙ ዘመን አልፏል ካ'ረጀው ፊትሽ ላይ ፈገግታ ከራቀ ያ'ገርሽ መሐፀን ጥላቻን ነው እንጂ ፍቅርን አልፀነሰም የልብሽ ተማፅኖ ፀሎትሽም ቢሆን ካምላክ አልደርሰም ስለዚህ አልቅሺ የቀረሽ እርሱ ነው ከተሰጠሽ ፀጋ ምናልባት እራርቶ እግዜር ከከፈለሸ የእንባሽን ዋጋ።

5GB ስንት MB ነው?

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

​​ተንቀሳቀሰች ፡ባለጭንብሉ "ቁሚ የማትረቢ ጨዋታውን አበላሸሺው እንቀሳቀሳለው ብትዪ እተኩሳለው !ተመለሽ አፍሽን ዝጊና ከነበርሽበት ተመለሽ!!"አለ ሽጉጡን ደቅኖ ሲፈን ወደነበረችበት ተመለሰች፡ይበልጥ እየተንቀጠቀጠች፡ለመነች ፡ባለጭንብሉ ፡የለበሰውን ካፖርት አወለቀው ካወለቀው በዋላ ኪሱ ውስጥ በመግባት ብላስተር አወጣ ብላስተሩን በመፍታት ባጭሩ ቆረጠው፡ "እባክህን ምንድነው የምትፈልገው ፡አንተማነህ ተው እኔ ምንም አልጮህም ተወው ፕላስተሩን.."አለች ሲፈን በልመና "አሃ ካንቺ ጋር የምስማማበት ምንም ምክንያት የለም ፡የምፈልገውን ላንቺ መንገርም አይጠበቅብኝም !!"አለ በቁጣ እናም የሱሪውን ዚፕ ፈታው ሱሪውን ወደታች ዝቅ በማድረግ ወደሲፈን በመጠጋት"ማንን እንዳስቆጣሽ አየሽ! ተመልከች !ተመልከች! ይህ እራስሽ የፈጠርሺው ግርግር ነው እና ስለዚ እራስሽ ታስተካክይዋለሽ!እይው እይው!"አለ ባለ ጭንብሉ በማስገደድ ፡ሲፈን ፡አለቀሰች ፡እንደመሸሽ እየለች ከአልጋው ኮርነር ተጣበቀች ፡ባለጭንብሉ እይ ምን እነደሰራሽ እያለ ተከተላት ፡አናም እግሯቿን ጎትቶ በመክፈት ወደራሱ አስጠጋት፡ፊቷን በተሸፋፈነው ፊቱ መተሻሸት ጀመረ ለማን ለምን ነካሽብኝ እንደዛ ማድረግ አነበረብሽም አለደጋግሞ ቁረጥ ቁርጥ በማል ድምፅ ፡ሲፈን ከእግሮቿ መሃል የገባውን ሰውነቱን ለመሸሽ ተንፈራፈረች እጆቿን ለመከላከል ወደፊቷ የቀረበውን ጨንቅላቱን ለማራቅ ስትጠቀምባቸው ድንገት ጨንብሉን ከፊቱ ላይ አወለቀችው፡ባለጭንብሉ ካሰበው ቅጣት ሳይደርስ በድንጋጤ ፡ተስፈንጥሮ ተነሳ ፡ሲፈን እግሮቿን በፍጥነት ሰብስባ ፡የባለ ጭንብሉን የተጋለፀ ፊት ላይ አፈጠጠች፡እሱም እንደዛው፡ በጣም ተናደደ ፡ፊቱን ስላየችው፡ እንደሚገድላት ዛተ በቃ፡በዝች የማትረባ ከምጋለፀ ፀጥ አድር ጌያት፡ ወደዋናው አላማይ መጓዝ አለብኝ ፡ብሎ ሽጉጡን በማንሳት፡ፊት ለፊቷ አቀባበለባት፡ሲፈን አለቀሰች መጮህ አማራት፡መልሳ እህቶቿን እንደምታጣ እንዲሁም ወላጆቿን የነገራትን አስታውሳ ድምፀጿን ቀንሳ እያለቀሰች ተማፀነችው፡ "እባክህ አትግደለኝ እባክህ የምትፈልገውን ሁሉ ውሰድ እኔ እረዳሃለው እባክህ!!" "አይ ፊቴን ማየት አልነበረብሽም ፡ብተውሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም፡አንቺ በሕይወት እድትኖሪ መፍቀድ በራሴላይ ታናዳፊ እባብ የመጠምጠም ያህል አደጋ አለው !ይቅርታ አድርጊልኝ! "አለና ትራስ ይዞ ተጠጋት የመሳሪያውን ድምፅ ለማፈን እንዲ ጠቅመው ሲፈን እንደ እፃን ልጅ እጇን ዘረጋች "በናትህ እኔ መሞት አልፈልግም እህት የለህም ..በበናት ትህ እእእእ መሞት አአአልፈ ፈልግምም እእእእ እፈራለው መሞ ት እእእእ በፈጣሪ ይ"ቁጭ ብድግ እያለች ለመነች ፡የባለጭንብሉን ቆንጆ እና ጠይም ምንም ወንጀለኛ የማይመስል ፊት፡ እያየች፡ "አይ ነገረኩሽ ባታይኝ ጥሩ ነበር "ብሎ በመጠጋት ትራሱን ወደፊቷ አቅጣጫ አደረገው፡   ምትለው ግራ ገባት በሕይወት ለመትረፍ ምን አይነት የመለመኛ ቃላት እንደምትጠቀም ጠፋት ከሞት ጋር ፊት ለፊት ተጋፍጣ ተንዘፈዘፈች፡ በዛ በለሊት፡ ምን አይነት ሴጣን ነው፡ እሷን ብቻ መርጦ ሕይወቷን ሊነጥቃት የመጣው፡ ካሁኑ ቤተሰቦቿ ናፈቋት የእንስፍስፍ እናቷ ፍቅር የአባቷ ኮራ ያለ ትእዛዝ የእህቶቿ ውበት ከነሳቃቸው ከነጨዋታቸው እንባዋ የባስ ዱብ ዱብ አለ "ወንድሜ እባክህ እኔ እኔ.......እእእእ ከደጅ የእግር ኮቴ ተሰማ ባለጭንብሉ ትራሱን አልጋው ላይ ወርውሮ ወደበሩ በመሄድ በሩን ከውስጥ ቀስብሎ ዘጋው ፡እናም ኮቴው እየቀረበ መጣ " እናም ከሲፈን አጠገብ ያለው በር ሲጢጢ ብሎ ተከፈተ ትነሽ ቆይቶ ተመልሶ የመዘጋት ድምፅ አሰማ ቀጥሎ ሌላኛው ክፍል ተከፈተ መልሶም ተዘጋ ፡ቀጥሎ የሲፈን ክፍል ተገፋ ባለጭንብሉ መውጫ ቀዳዳ አማተረ ምንም መደበቂያ አጣ ፡ኮስተር ብሎ ወደሲፈን በማየት አስጠነቀቃት ጠጋብሎም "አፍሽን ብትከፍቺ እንጨራረሳለን !"አላተ ቀስ ብሎ "እማዬ ናት ሁሌም ለሊት ላይ ለሽንት ስትነሳ ታየናለች ለዛ ነው በር የማንዘጋው፡የኔበር ሲዘጋ አዲስ ስለሚሆንባት መረበሿ አይቀርም" "እና ምን ይሁን ነው የምትይው?!" "ቀስ ብለህ ክፍት አድርገውና ጥግ ላይ ተደበቅ!" እሺ ብሎ ሊከፍት ሲጠጋ በሩ መንኳኳት ጀመረ ለስለስብሎ ኳኳኳኳኳ ቀጠለ የሮዛ እናት ፡የሲፈን በልተለመደ ሁኔታ በር መዝጋት ደስ አላሰኛቸውሙ ከሮዛ ጀምረው ሁሌም እንደሚያደርጉት ልጆቻቸውን በተራ ተራ አይተው ብርድልብሱን ለበስ አድርገው ነው ወደቀረቻቸው ሲፈን የመጡት በሯ ተዘግቷል እንዴት............ኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳ ጨመረ ማንኳኳቱ ኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳ... ✨ይቀጥላል✨ #Share #like and #subscribe እያደረጋቹ። 👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose

#ባለ_ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_አንድ ፡ ፡      ፀጥታ በወረሰው በዚያ ድቅድቅ ጨለማ ፡አንድ ሰው የሆነ ቦታ ለመድረስ ይጣደፋል ፡የሆነ አላማ ያለው ይመስላል አንዳንዴ እንደ መደናቀፍ ይላል ኮሮኮንቻማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ በጣም አስቸግሮታል  ፡ትዕግስት የለሽ ቢጤ ነው ቶሎ ቶሎ ይናደዳል አጠገቡ ማንም ባይኖርም አልፎ አልፎ ይራገማል ፡ይሳደባል ፡እንዲ እንዲ እየተቻኮለ ተጉዞ ያን አስቀያሚ ጨለማ ሰፈር ጨርሶ ሲወጣ ድምፅ አውጥቶ "የማይረባ አገር ሁሉን ነገር ማጨለም ቲ!"አለ እናም ቀኝ እግሩን ከመሬቱጋር አጋጨው መብራት የለም፡ ውሃ የለም፡.....ችግር ቲ  ፡አሁን እኛ ጠግበን ሳንበላ ጤፍ ጤፍ እንኳ በአቅሙ ለውጭ ይሸጣል ፡መብራት መብራት በስርሃት ሳናበራ ፡ለውጭ ይሸጣል ቲ! ኧረ ስንቱን ስንቱን ትሸጣለች..... !ነጋዴ አገር! ግን ያላተረፈች ! ቲሽ፡ ባዶ ባዶ ፡ሰርተህ ባዶ ፡ነግደህ ባዶ ፡ሰርቀህ ባዶ .... ኪኪኪኪኪ ...ነገሩ የሚሰረቀውን ሰው ጠንቅቆ ያለማወቅ እራሱ ባዶነት ነው ኪኪኪኪኪ.... ስንት ሙሰኛ በተንጣለለ ጊቢ ውሻና ዘበኛ ሰብስቦ የሚኖረውን ትቶ እነማዘር በመከራ ያገኟትን ሳንቲም ከነቦርሳው መንትፎ መሮጥ መስረቅ ነው እንዴ ኪኪኪኪኪ ..... ኧረረረ ከሰረቁ አይቀር እንደኛ የጀግና ተልእኮ ማካሄድ ነው ኪኪኪኪኪ!!" እያለ ለብቻው እየለፈለፈ እየሳቀ በብርሃን ወደ ተሞላው ግን ፀጥ እረጭ ካለው ፕሮግራሙ ውስጥ ከከተተው ሰፈር ደረሰ ፡    ቆም ብሎም አካባቢውን በጥሞና ማስተዋል ጀመረ ፡እናም ሰሞኑን ጊዜ ወስዶ ሲያጠናው ወደሰነበተው ፡አንድ  ትልቅ ነጭ በጥቁር የተቀባ ብረት በር ላይ አተኮረ "፡አንድ ዘበኛ፡ ሁለት ውሻ አንድ እማወራ ፡አንድ አባወራ ፡አራት ሴት ልጆች  ኪኪኪኪኪኪ.. ይሄ ሌባ አባወራ ቲ አራት በሙሉ ሴት ይወልዳል የማይረባ  በደንብ አይሰራም ነበር ኪኪኪኪ ይሄኔ ሙስናውን ቢሆን በደንብ ይሰራው ነበር ፡ልክ የአንዱን ንብረት ለአንዱ እየሰጠ እንደሚያስተላልፈው ሁሉ ፡ሁለቱን ሴቶች ፡ከኛቤት አባወሮች ጋር ፡እኔን በመሰለ ጀግናና በዛ ጅል መንትያ ወንድሜ በቀየረ ነበር ኪኪኪኪኪ ..."እያለ ብቻውን ገለፈጠ ፡መልሶ አፉን እንደመያዝ አድርጎ እራሱ በራሱ ላይ አለመጠ ፡ለሱ ይሄ ጉዳይ ምንም አይነት መረበሽን ባያስከትልበትም ፡ፀጥታው ግን የሞት ያህል ያስፈራል ፡ቀስ እያለ የግቢውን ዙሪያ ዞር ዞር ካለው በዋላ ከለበሰው ጥቁር እረዥም ካፖርቱ ውስጥ የፊት መሸፈኛ የሹራብ ጭንብል አውጥቶ አጠለቀ ለአይኖቹ ብቻ የሚታዩትን ቀዳዳዎች በትክክል ካደረጋቸው በዋላ፡ አንዲት አነስተኛ ሽጉጥ በማውጣት በሁለት እጁ እያቀያየረ አሻሻት  እናም ፈገግ አለ ፡እናም ከሌላኛው ኪሱ ውስጥ በላስቲክ የተጠቀለለውን በመርዝ ያበደ ስጋ አወጣ ፡በጊቢ ውስጥ ዘበኛው ልክ ከለሊቱ 6:00ሰሃት ላይ የሚፈታቸው ውሾች እንደሚንቀሳቀሱ ያውቃል ፡ዘበኛውም በዚ ሰሃት አሳቡን ለውሾቹ ጥሎ ለሽ እንደሚልም ያውቃል ፡ስለዚ የስጋዎቹን ቁርጥራጮች ይወረውረው ጀመር ወደጊቢው ፡ድምፆች ተሰሙት፡ባሰበውልክ ሁኔታዎች እየሄዱ መሆኑንም ተገነዘበ  ለራሱ 'አዎ እንደሱ!'አለ እናም ለጥቂት ጊዜ ወደዛ ወደዚ እያለ ጠበቀ ፡    አዎ በዚያ አስፈሪ ለሊት ከጨረቃና ጭል ጭል ከሚሉት ክዋከብት በስተቀር አንዳች ታዛቢ በሌለበት ብቻውን ፡በድፍረት ከዛቤት ለመግባት ቆርጧል ፡ እናም ውሾቹ ዝም ማለታቸውን ሲያረጋግጥ እንደጦጣ እየተንጠላጠለ ቀልጠፍ ብሎ ወደ ጊቢው ገባ ዘበኛው እንደተኛ ነው ውሾቹ ተራርቀው በድካም ተንጋለዋል መርዙ ስራውን እንደሰራ አወቀ ፡ 'እንግዲ መሆን ስላለበት እንጂ ፀቤ ከናንተ አይደለም ብሎ ውሾቹን አልፎ ወደ ሚያምረው ቪላ ተጠጋ እናም ብዙም በማትከብደዋ አነስተኛ መስኮት እጁን ሰደድ በማድረግ ፈተሻት እንደገመተው ነበርና ያለችግር ከፈታት ፡እናም በቀስታ ወደውስጥ ዘለቀ ፡እናም በመጀመሪያ እነዛ ልዕልት ወደመሰሉት እህትማማቾች ክፍል ነው መሄድ ኪኪኪኪ እያንዳንዳቸውን ነው መጎብኘት ኪኪኪኪ መቼም እንግዳ አቀባበሉ አይጠፋቸውም  እንዴ ሳኩ እንዴ  ምን አባቴ ነው የምሰራው ፡ አለ ለራሱ እናም እንዳለው በመጀመሪያ የቤቱ ታላቅ ወደሆነችው ሮዛ መኝታ ክፍል ዘው አለ በፀጥታ እግሮቿን አጣጥፋ ተኝታለች ፡'ስታምር ' አለ እናም ትቷት ወጣ ቀጥሎ ከሮዛ ጎን ወዳለው ክፍል ቀስ ብሎ ገባ ፡በአልጋው ላይ ሊያና ራሔል ጎን ለጎን ተኝተዋል ብዙጊዜ ራሔል የቤቱ ሁለተኛ ልጅ ብትሆንም ብቻዋን መተኛት ከመፍራቷ የተነሳ  የቤቱ መጨረሻ ከሆነችው ሊያ ጋር ነው የምታድረው ፡ባለጭንብሉ ፡ለብቻ ለብቻ ነበር መተኛት የነበረባቹ ቲ 'ግን ይህ የማይረባ እንዴት ነው ዘሩ እንዲ የሚያምረው 'አለ እናም ዞር ዞር እያለ ውበታቸውን አደነቀ ፡በመጨረሻም፡ የሊያ ታላቅ የቤቱ ሦስተኛ ልጅ ወደሆነችው ሲፈን ክፍል ገባ ፡እንደገባ ለራሱም ያስገረመው ድንጋጤ ተሰማው፡ሲፈን በጀርባዋ ተንጋላ ነው የተኛችው የለበሰችው ሰፊ ቢጃማ በከፊል ተገልፆ እርቃኗ ይታያል እረዥም ፀጉሯ ወዲያና ወዲ ተበታትኖ በሚያምረው ፊቷ ላይ ሳይቀር ነስነስ ብሏል ፡ባለጭንብሉ ፡ትንፋሹ ፀጥ አለ ለረዥም ደቂቃ በመገረም አያት እናም ቀስእያለ ደመነፍሱን ተጠጋት ....ቀስስ እያለ እያለ. እየቀረባት ሲመጣ የልብ ምቱም አብሮ ጨመረ ፡እጆቹን በቀስታ ወደ ተራቆተው ጡቷ ሰደድ አደረገው መልሶ በፍጥነት እሳት እንደነካ አይነት ሰበሰበው እንደገና በፊቷ ላይ የተነሰነሰውን ፀጉር ወደጎን ወደጎን እያደረገ አስተካከለው ፡ይህን ሲያደርግ ውበቷ የበለጠ ቁልጭ ብሎ ታየው ከንፈሮቿን መሳም ፈለገ እናም ቀረብ አላት ፡ሲፈን በሆነ ታምር ያወቀች ይመስል ተገላበጠች  ባለጭንብሉ በድንጋጤ ወደዋላው አፈገፈገ  እንቅስቃሴው ፡የረበሻት ይመስል ፡ከእንቅልፏ ተቀሰቀሰች ፡አይኖቿ ተከፈቱ ፡ፊትለፊት ባለ ጭንብሉን ከለላ ሲፈልግ አየችው፡ሲፈን ከመቅፅበት አልጋው ላይ ያለውን አንሶላ ወደራሷ በመሰብሰብ ቁጭ አለች ፡ሰውነቷ በድንጋጤ ደረቀ፡ባለጭንብሉ ፡ቀጥሎ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ስለገባው ፡እራሱን አረጋጋ ፡ቀረብ አላትና ፡ልትጮህ ያሰናዳችውን አፋን በሰፊ መዳፉ በማፈን ፀጥ አደረጋት "ስሚ አንዳች እረብሻ አስነሳለው ብትዪ ሁሉንም ቤተሰብ ችግር ውስጥ ነው የምትከቺው !ገባሽ! ተመልከች እዚች ሽጉጥ ውስጥ አምስት ቀልሃ አለ ለአምስቱ ቤተሰቦችሽ በቂ ነው፡ ዝም ብትዪ ላንቺ ነው የሚጠቅመው!!!"አላት በጭንብሉ ቀዳዳ የፈጠጡ አይኖቿ ውስጥ እየተመለከታት፡ሰውነቷን ብርድ ብርድ አላት መንቀጥቀጥ ጀመረች፡'ማነው !ይህ ሰው ምን ፈልጎነው?እህቶቼ ደና ይሆኑ ?እማሚ እና አባቢስ  ውሾቹ እንዴት አስገቡት ?ዘበኛውስ ? በሩስ እንዴት ተከፈተለት?በምን በየት በኩል...?!!'የጭንቀት ጥያቄዎች በተራበተራ አይምሮዋ ውስጥ ተመላለሱ፡ፍርሃቷ ወደር አጣ፡ባለጭንብሉን አፋን እንዳፈናት አልጋዋላይ ፈርከክ ብሎ ዝም እንድትል  ሲያስጠነቅቃት እያየችው ነው ጥቁሩ የሹራብ ጭንብል ይበልጥ አስፈራራት ትዝ አላት ፊልም ላይ ያየቻቸው የመደፈር አደጋዎች በርቀት ትሰማቸው የነበረ የሴቶች ጥቃት ፡እያንዳንዱ ፡ሲታወሷት፡ዛሬ በሷ ላይ ለዛውም በገዛ አልጋዋ ላይ ፡ምን አይነት የቀን ጎዶሎ ነው እዚ ሴጣን ላይ የጣለኝ አለች ስቅቅ ብላ፡፡ባለጭንብሉ ዝም እንዳለች ለመፈተሽ ይመስል ቀስ ብሎ ለቀቅ ፡ሲያደርጋት ፡በተከፈቱት እግሮቹ መሃል ጉልበቷን በማስገባት፡እንትኑን ክፉኛ አገኘችው፡እንደማቃሰት ብሎ ለቋት ወደዋላው በመሸሽ ፡አጉተመተመ ፡ለጥቂት ሰከንድ፡ አፉን ከፍቶ ተሰቃየ ፡ሲፈን እንደምንም እራሷን አበርትታ ከክፍሏ ለመውጣተሸ ወደበሩ

💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇

ባሻዬ! በአርሲ ወገኖቻችን ላይ በተደጋጋሚ  ለደረሰው ግድያ እንዲሁም አገራችን አሁን ላለችበት ምስቅልቅል መንግሥታችንን ለምን ተጠያቂ ታደርጋለህ? መንግሥታችን ምን ያድርግህ? ቆይ ቆይ! ጄሊፊሽ ስለተባለው የባህር እንሰሳ ተፈጥሮ አንድ ነገር ልንገርህ፣ ጄሊፊሽ አጥንት የለውም፣ አንጎል የለውም፣ ልብ የለውም፣ ዓይን የለውም እንዲሁ በደመነፍስ ይኖራል። ታዲያ ጄሊፊሽ የሆነውን መንግሥት ምን አድርግ ነው የምትለው? 🗡በተስፋዬ ኀይለማርያም

📌 ደፋር መሆን ይኖርብናል!🔸 ያልተሄደበትን መንገድ ለመሄድ መድፈር፣ 🔸 ትእቢትን፣ እልህን፣ ጥላቻን እና ይሉኝታን ለመተው መድፈር፣ 🔸 ራስን ለማዳመጥ መድፈር! አዎ... ብዙ በደል ፈፅመሃል፤ ተፈፅሞብሃል። ብዙ ሰው ጠልተሃል፣ ተጣልተሃል፣ ተጠልተሃል፤ ልብህ ተሰብሯል፣ ልቦችንም ሰብረሃል። ግን ደግሞ ከዚህ ሁሉ ጋር ታርቀህና ራስህን አስታርቀህ— ዳግም ለመውደድ፣ ዳግም ለማዘን፣ ዳግም ለመርዳት፣ ዳግም እርዳታ ለመጠየቅ፣ እና በቅንነትና በፍቅር ለመኖር ድፈር! 🛑 መጀመሪያ ግን ከራስህ ጋር ለመታረቅ ድፈር!ራስህን ከነሙሉ ስህተቶቹ፣ ግድፈቶቹ፣ እንከኖቹ፣ ውሸቶቹ፣ ቅጥፈቶቹ እና አስመሳይነቶቹ ሁሉ ለመቀበል፣ ለማዳመጥና ለመውደድ ድፈር። የ«ፍቅር እና የይቅርታ ዘመን ነው» ሲባል ወደ ሰማይ አታንጋጥ፤ ወደ ጎረቤቶችህና «ጠላቶቼ» ብለህ ወደ ፈረጅካቸው ሁሉ አታፍጥጥ። መጀመሪያ ከራስህ ጋር ለመታረቅ ወደ ውስጥህ ተመልከት፤ ወደ ራስህ ተመለስ። ውስጥህን፣ ልብህንና ህሊናህን አጽዳ። ሰው የሚሰጥህ ክብር አንተ ለራስህ በምትሰጠው ሚዛንና መጠን ነውና ለራስህ ትልቅ ዋጋና ብዙ ክብር ይኑርህ! 💡 ራስን መመልከት...ራስን መመልከት ራስን ወደ መሆን የሚያደርስ ወሳኝ መንገድ ነው። ራስህን ስትመለከት የወንድምህን ጉድፍ ሳይሆን፣ የአንተን ተራራ ታስተውላለህ። በዚህ ውስጥ ደግሞ ተራራህን እየነቀልክ ራስን ወደ መሆን ታድጋለህ። ራስህን ስትሆን ብዙ ነገሮችን ታሸንፋለህ፤ መሰናክሎችን በቀላሉ አልፈህ፣ የነከሰህን የመከራ ጥርስ ውኃ የማድረግን ጥበብ ትጎናጸፋለህ። 🔑 ብቻ ምን አደከመህ? ራስህን ስትሆን ብዙ የደረብካቸውን አላስፈላጊ ኮተቶች ከራስህ ላይ አውርደህ፣ ንጹህ አንተነትህን ብቻ ያነገበ ማንነት ስትገነባ ያን ጊዜ ሰው መሆን ትጀምራለህ። እናም... ራስህን ለመውደድ ድፈር! "ትልቁ ድል ከውጭ ጠላት ጋር መዋጋት ሳይሆን፣ ከራሳችን ድክመት ጋር ታርቆ መኖር ነው።" "ዛሬ ከራስዎ ጋር ለመታረቅ ምን ለመተው ወሰኑ? ሐሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን! 👇" 🔄 ለወዳጅ ዘመደዎ ያጋሩ! @atronosee

ከተኩላዎች ራቁ ተጠንቀቁ እያሉ እንደ ሰንበት ቂጣ ምክር እያደሉ ከእባቦች አምልጠን        እርግቦች ገደሉን።

#አጀብ! እንዴት ሊቅ ሀገር ነው - ዕውቀት የለመደ ለስጋ ይጮኻል - ሰው እየታረደ ! 🔘ኤልያስ ሽታኹን🔘

Repost from N/a
⚠️ከ17 ደቂቃ ⏰⏰ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓