es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ግጥም ብቻ 📘

ግጥም ብቻ 📘

Ir al canal en Telegram

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ግጥም ብቻ 📘

El canal ግጥም ብቻ 📘 (@getem) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 62 825 suscriptores, ocupando la posición 786 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 518 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 62 825 suscriptores.

Según los últimos datos del 29 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -216, y en las últimas 24 horas de 5, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 12.20%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.98% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 7 667 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 503 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 61.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 30 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

62 825
Suscriptores
+524 horas
-207 días
-21630 días

Cargando datos

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+146
en 2 canales
septiembre '26
+110
en 1 canales
Get PRO
agosto '26
+110
en 5 canales
Get PRO
julio '26
+143
en 6 canales
Get PRO
junio '26
+88
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+142
en 3 canales
Get PRO
abril '26
+58
en 2 canales
Get PRO
marzo '26
+155
en 4 canales
Get PRO
febrero '26
+121
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+85
en 3 canales
Get PRO
diciembre '25
+91
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+128
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+81
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+67
en 4 canales
Get PRO
agosto '25
+74
en 4 canales
Get PRO
julio '25
+77
en 3 canales
Get PRO
junio '25
+67
en 4 canales
Get PRO
mayo '25
+135
en 5 canales
Get PRO
abril '25
+168
en 4 canales
Get PRO
marzo '25
+205
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+171
en 5 canales
Get PRO
enero '25
+231
en 3 canales
Get PRO
diciembre '24
+293
en 6 canales
Get PRO
noviembre '24
+64
en 5 canales
Get PRO
octubre '24
+134
en 6 canales
Get PRO
septiembre '24
+47
en 2 canales
Get PRO
agosto '24
+52
en 8 canales
Get PRO
julio '24
+96
en 5 canales
Get PRO
junio '24
+166
en 3 canales
Get PRO
mayo '24
+362
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+469
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+559
en 5 canales
Get PRO
febrero '24
+367
en 3 canales
Get PRO
enero '24
+215
en 5 canales
Get PRO
diciembre '23
+180
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+236
en 2 canales
Get PRO
octubre '23
+180
en 6 canales
Get PRO
septiembre '23
+166
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+203
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+320
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+285
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+301
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+226
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+365
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+297
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+293
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+277
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+320
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+222
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+187
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+196
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+192
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+208
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+324
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+333
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+562
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+218
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+147
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+198
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+177
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+224
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+168
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+179
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+264
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+361
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+389
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+1 602
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+288
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+352
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+312
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+113 762
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
30 octubre+1
29 octubre+8
28 octubre+2
27 octubre+8
26 octubre+14
25 octubre+20
24 octubre0
23 octubre+5
22 octubre+4
21 octubre+1
20 octubre+4
19 octubre+9
18 octubre0
17 octubre+8
16 octubre0
15 octubre+7
14 octubre+9
13 octubre+18
12 octubre0
11 octubre+1
10 octubre0
09 octubre+1
08 octubre+3
07 octubre+11
06 octubre0
05 octubre+3
04 octubre0
03 octubre+2
02 octubre+3
01 octubre+4
Publicaciones del Canal
አያቴ ያ ብርቱ ! ላዲስ ትዳር መሻት  ፣ ሲቃኝ ልጃገረድ ህንጣ ሲያስገነባ ፣ ሲያደላድል መንገድ አቀቡን ቁልቁል ፣ ሲወጣና ሲወርድ ለፊቱ ሀያ ዓመት ፣ የፖም ዛፍ ሲተክል እኔ የርሱ ፍሬ ፣ የዘመን ቅምጥል አዳም በቆመበት ፣ ሶስት አስር ድምሬ ከቦሌ ሩዋንዳ ፣ እርምጃ ጀምሬ ታክሲ አስቆማለሁ ፣ መጓዝ ታክቶኝ በግ’ሬ። : ብርቱ ሰው አያቴ ቆሞ ፊት ለፊቴ ጥቁር ኮፍያ ስር ፣ ሪቫን ለመድገም ለሶስተኛው ዲግሪ ፣ በሂሳብ ሲጠበብ እኔ የርሱ ፍሬ በጓንት እጎርሳለሁ ፣ እጄን ላለማጠብ። : አያቴ ያ ብርቱ ተጨንቆ ለፊቱ ታሪክ ሲያገላብጥ ፣ መጽሀፍ ሲገልጥ ፣ ኋላውን ሲመዝን ፣ መጪውን ሲለካ እንቅልፋን ሲገብር ፣ ለዚህ ፖለቲካ እኔ የርሱ ቅጣይ የረገፍኩት ዋርካ የጫቴን ከቻልኩኝ : እኔክሽ እኔካ ✌️ By Mikael aschenaki @getem @getem @paappii

2
ችግራችሁ ቀላል መከራችሁ ዋዛ ረሀባችሁም ቀልድ ጥማችሁ ፈዛዛ የተሸከማችሁት ደንታም አይሰጠኝም በመቶ ቢባዛ አያሸንፈኝም የጠላት ሰራዊት ለአንድ ለብቻዬ ቢዘምት አይጥለኝም ለምን??? ሰማያዊ ቁጣ መኣት ‘ማይበግረኝ የዛን ውብ ልጅ ናፍቆት ችዬ ምኖር ሰው ነኝ። By meleti kiros @getem @getem @paappii
2 457
3
በልቤ ያለዉን- መዉደዴን ገልጬ- ልነግርሽ እልና፤ ሐረግን መሰካት -ንግግር ማሳመር - መች አዉቅበትና፤ ብችልማ ኖሮ ልክ እንደገጣሚ ቃላትን መደርደር፤ ስንኝ አዋቅሬ እገጥምልሽ ነበር ጉድ እስኪባል 'ባገር። አወይ ልቤ ሞኙ- ቀን ከሌት ሳይታክት-አንቺኑ ያስባል፤ እንደ ዳዊት መፃ'ፍ-በቀን ሰባት ጊዜ- ስምሽን ይደግማል። አይንሽን አያየሁ- ፍቅሬን ለመናገር -ድፍረትን ስላጣሁ፤ እንደዉ በዝምታ- ሁሉንም ብታዉቂዉ-  እያልኩ አስባለሁ ። በልቤ ሰሌዳ- በፍቅር የፃፍኩሽ-የመጀመሪያዬ፤ ቃላት ያጣሁልሽ-የተሸነፍኩልሽ -በህይወት ጉዞዬ። አንቺ ማለትማ......... ስርኩል የማያሻሽ - ለገፅታሽ ዉበት-  አንዳች ማዳመቂያ ፤ የአምላክ ጥበቡ - የእጆቹ ስራ -አንቺ መደነቂያ። ለጉድለቴ ሙላት-  ህይወቴ እንድትሆኚ -ለደከመዉ ጎኔ፤ እግዜርን ለመንኩት አንቺን እንዲሰጠኝ ማረፊያ ለአይኔ ። .................................................. ✍️ዔደን ታደሰ @topazionnn @getem @getem
4 007
4
ጥርስ አለኝ ተብሎ ሲሳቅ አይዋልም አይን እንባ ስላለዉ አይዘረገፍም ለሚሳቅለት ሰዉ ለእንባም ቦታ አለዉ ለመዉቀስም ጊዜ ለመልስም ቀን አለዉ አንዳንዴም…………. ፈገግ ተብሎ በጥርስ ይለቀሳል እንባ እያወጡ በአይንም ይሳቃል የሚያዉቁትን ሁሉ ……. የታዘቡት ሁሉ………. አፍ ስላለ ብቻ አይዘከዘክም የጭንቅ የምጥ ቀን ዘላለም አይዘልቅም አንዳንዴም………. በዝምታ ብቻ የልብ ይተረካል አዉቀነዋል ያልነዉ ስንተነፍሰዉ ቀን ቀንን ሲወርሰዉ እድሜያችን ሲያበስለዉ ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ከገለባ ይቀላል ያለወቅቱ ሲሆን ያስተዛዝበናል።          By ትዝታ ወልዴ @getem @getem @Tizita21
5 702
5
ለስጦታ ሥዕል ማሳል ምትፈልጉ በ +251984740577 ይደውሉ። ወይም @gebriel_19 ላይ አናግሩኝ @seiloch @seiloch+1
ለስጦታ ሥዕል ማሳል ምትፈልጉ በ +251984740577 ይደውሉ። ወይም @gebriel_19 ላይ አናግሩኝ @seiloch @seiloch
5 340
6
( ሠርግና ሞት ) ========== ይኸው ሆይሆይታ ነው ይኸው እስክስታ ነው ዳንኪራው ደማምቋል ዛሬ እናንተ መንደር አንቺ ስትዳሪ .. የእኔ ልብ ያለ አዛኝ ያለ አልቃሽ ሊቀበር እሰይ ያለም ይሁን ኑሮሽ በሳቅ ይሙላ የኔም ዕምባ አይጉደል ሠርግና ሞት ወትሮስ አይለዩም አይደል ! by kiyorna @getem @getem @paappii
6 389
7
ያ...ወጣት ከጉባኤው መሃል.. ከአዳራሹ ጥግ ከምዕመኑ ጀርባ አንድ ወጣት ይታያል ከራሱ ያደባ ነፍስ አልባ ገላ መንፈስ እየጠማው ከህዝቡ ነጠላ እግዚያር አልባ በድን ገላን ይዞ የሚፍጨረጨረው ከምዕመኑ ጋራ ስሜት ለመጋራት፣ በራሱ ዓለም ነው ወኔን የሚጭረው በድን ይዞ አካል ስጋ የእግዚያር ዓለም ለሱ መቼ ነጋ አ..ል..ነ..ጋ..ም። እዚያ ከመቅደሱ ስግዱ  ሲል ድንገት፣ ዲያቋኑ ተነስቶ ሁሉም ሰው ሲያለቅስ፣ ለነፍሱ ተደፍቶ የመንፈሱ ሙላት፣ በቅጡ ያልገባው እንዴት? ለምን? የሚል ለነፍስ የሚነባው አንድ ወጣት ይታያል፣ ከምዕመኑ ጀርባ ሃሳብ የሚንጠው፣ ከራሱ ያደባ። ትላንት የነበረው... ሁሉም እልል ሲል፣ ታሪኩን እያወሳ ትላንቱ የጠፋው፣ እራሱን የረሳ አምላኩን እንኳን ማወደሻ ሽርፍራፊ ትላንት፣ ታሪክ ማስታወሻ ከልቡ ከረጢት፣ ፈትቶ ሚበረብር አንድ ወጣት ይታያል ማነኝ በሚል ጭጋግ፣ ነፍሱ ምትሸበር። እዚያ ከመቅደሱ ቅዱስ መንፈስ መጥቶ ሲያርፍ በነፍስ አካል ሲርከፈከፍ ህዝቡ ሃሴት ሲጭር፣ ሰማይ ሲሄድ በመንፈሱ አንድ ወጣት ይታያል ብቻውን የቀረ፣ እዚያው ከመቅደሱ። እራሱን የታዘበ አካል ስጋው የለዘበ ማነኝ ያለ ገላ፣ ያዘነ ከነፍሱ መንፈሱን የገፋ፣ የቀረ ከራሱ ከመስኮቱ ታክኮ፣ መገኘቱን ያጣ አንድ ወጣት ይታያል መሄድ የሚቃጣ። ¶ መሽቶ ነግቶ፣ በሳምንቱ የሱ ስፍራ ከመስኮቱ አካል ስጋው እያነባ ሰውነቱ' ከሰው ጀርባ አንድ ወጣት ይታያል፣ እግዚያሩን ሚጠብቅ እስከ በደል ጉድፉ ሙት አካል ነኝ ያለ እስኪጎድል ሰልፉ " እስከመቼ ሲሉት እስካገኘው ያለ አንድ ጭፍርር ወጣት መስኮቱ ጋር አለ። እስከ መች? እስካገኘው By semere @getem @getem @getem
5 729
8
ሀሳብ ጠፋኝ የ ጭንቀቴን ረሳሁት የሞት ሞቴን ውድቅ አልኩኝ ካንቺ ገላ ድብቅ አልኩኝ ካንገትሽ ስር ጠረንሽን አጣጣምኩት በስሜት ናጥኩ እንደ ንስር ሊቀ ጠባብቶቹ እነ አባ ተዋናይ አነሱብኝ በአለም ድንበር እኔ ደቂቅ ጠባቡ ልጅ ባንገትሽ ነው ልቤ ሚበር በጠረንሽ በመዓዛሽ ፈውስ አገኘሁ ለጭንቀቴ አረፍኩብሽ ባካላቴ ያንቺን ያህል አያብብም አበባ እንኳን ሺህ ቢታገል ከጫፍሽ ጋር ሲያስተያዩ ሁሉም ጥሬ ሁሉም ግልገል ንብ አታርፍም አበባ ላይ ይህን እውነት አለም ይሰማ ከማር ሚበልጥ ማሯን ሰራች ከከንፈርሽ እሷም ቀስማ ጥፍጥ የሚል የተለየ ከከንፈርሽ ማር ተገኘ አለም ይስማ አለም ይስማ ከማር ይልቅ ማር ተገኘ ከከንፈሯ ካፏ ድንበር ንብ ቀሰማት ተሯሩጦ አንዱ ሲወደቅ አንዱ ሲበር አለም ይስማ አለም ይስማ ፈውስ አገኘሁ ካንገቷ ስር አንዴ ስስብ ሺ የሚያበር አለም ይስማ አለም ይስማ ይህ ምላሴ ማርን ናቀ እሷን ስሞ ተራቀቀ ጣፈጥሽኝ ዮኒ       ኣታን @yonatoz @getem @getem @getem
6 190
9
የሳቅ ትርጉም ========= ጥርሴ ጋቢዬ ነው ሽፍን የሚያረገኝ፣ ማዘኔን ደብቆ ከሰው ሚሸፍነኝ። ሳቄ ሁለት መልኩ አጃቢ ለሀዘን፣ አጃቢ ለደስታ፣ የኑሮዬን ቀለም አድማቂ ፈገግታ። እኔጋ ሲሆን ነው ደግሞ የወደድኩት፣ ያወኩት። ሰው ጋ ሲሆን ቅኔ ስውር ነው ትርጉሙ፣ ስቆ ሚወዳጀኝ ልክ እንደወንድሙ። ስንት አስመሳይ አለ የእሾህ አበባ፣ በሳቅ ተሸፍኖ ወዳጅ ላይ ሚያደባ። ስንት አስመሳይ አለ የሳቅ ጭንብል ያለው፣ ከሰው መደበቂያ ከለላ የሆነው፣ ታዲያ ይህን ስረዳው፣ የሳቅ ትርጉም ብዙ የማውቀው አንዱን ነው፣ እሱም የኔን ሳቅ ነው። @abela_black @getem @getem @getem
6 902
10
አለቀለት ያሉት ------------------------- ከጅረት አጠገብ ፥ ቆሞ የኖረ ዛፍ መብረቅ ገነደሰው አሁን ድልድይ ሁኖ፥ ያሸጋግራል ሰው :: “አለቀለት” ያሉት፤ ተልኮው መች አልቆ ቆሞ የጠቀመ፥ መላ አያጣም ወድቆ። By በእውቀቱ ስዩም @getem @getem @paappii
6 092
11
❞ስናርስ የከረምን❝ ገበያ ብንገባ ፣ በአገር ዋጋ ማን ይገዛን ነበር ፣ ቀለልን እንደ ቀጋ ወለላ የጠፋን ፣ ተመጠን በደጋ ስናርስ የከረምን ፣ ለሰሃራ ስንተጋ የተነቀሰብን ዜሮ ዶላር ዜሮ ዜጋ ኢምንት ማይቆጠር ሳይኮ የተወጋ ማህተብ አለብን ፣ ከደረታችን ደረት ዋጋ ቢስ የሚል ፣ ነጭ ተረት ተረት አወይ ዘንድሮስ ፣ የ'ኛው ተወዶ እኛው ረከስን ፣ በ'ኛው ተነግዶ እረክሰናል እንደማገዶ የ'ሳት'ራት ነነ ማንን ምን ገዶ አወይ ተሽጠናል ግን ማን ይገዛናል!? By ናትናኤል_አበበ @getem @getem @paappii
5 699
12
መቅደስ ===== የሳምኩሽ ለት ያረከስኩሽ መስሎ ተሰማኝ፣ ሀጢያቴን አይቶ አምላክ አንቺን እንዳይቀማኝ። ካገኘው ሴት ሁሉ ከንፈሬ እያረፈ፣ በስሜት ስብጥር ስንቴ እንዳላደፈ፣ አንቺ ላይ ሲያርፍ ግን ራሱን ተፀየፈ። ነብስሽ የተዋበች የዋህ ውብ የሆነች፣ አንደበትሽ ጣፋጭ ከማር የጣፈጠች። እርጋታ ፈገግታሽ ልብን የሚማርክ፣ የንዴትን እሳት ማርኮ የሚያንበረክክ። አካላትሽ ሲያዩት እጅጉን ያሳሳል፣ ከጥጥ ከደመና እልፍ ይለሰልሳል። የነካሽም እጄ እንዴት ያረክስሻል፣ የሀጥ ሰው ጥሪ ገነት መች ያስገባል፣ ያለንስሃ ግን የኔ እግር ተገኝቷል። ከገነት ደጃፉ፣ ከነጭ ወተት ጎርፉ። ከምንጭ ውሀ መርካት፣ ከመና ቁርስ እራት። ሁሉን ከምትሆኚ ተገኘሁ ካንቺ ቤት፣ ገላዬን ልታጠብ ይለቀኝ እንደሆን፣ መፅሀፈ ህይወት መቅደስ ናቹ ብሎን። እንዴትስ ሳልነፃ ልግባ ወደልብሽ፣ የኔ የማደፍ ወግ አያደርስ ከደጅሽ። ይህንን እያሰብኩ ጎትታ ብታቅፈኝ፣ በማይፀየፍ ልብ አቅፋ ብትስመኝ፣ ያለፍርድ ኩነኔ በፍቅሯ ተያዝኩኝ፣ ጫማዬን ሳላወልቅ ከልቧ አደርኩኝ፣ ገባሁኝ። @abela_black @getem @getem @getem
10 485
13
ውልብታ (በእውቀቱ ስዩም) በደራው ጎዳና፤ ብቅ ብትይ ደንገት ተበደርኩኝና የሎጥን ሚስት አንገት ዞሬ ባስተውልሽ ፤ ድፍርስ አይኔ ጠራ፤ ማየት ፍዳን ሳይሆን፤ ጽድቅን እየጠራ፤ ፈገግታሽ አንደ ህልም የሁዋሊት ያስኬዳል፤ በዚህ መጠን ማማር፤ በህግ ይፈቀዳል ? @getem @getem @paappii
7 788
14
በጭንቋ ቀን ምጧ ደርሶ   ላብ አጥምቋት ፊቷ ርሶ          ማርያም ማርያም እያለች....... ስሟን ስትጠራ እርሷን ስትማፀን  ትገላግላት ዘንድ በእንባ ስትለምን    በልደቷ ቀን መታሰቢያ.....      ሰምታ ጸሎት ስለቷን ማርያም ማረቻት እናቴን በዛች ቅፅበት ስሟን ሰማሁ ደጋግሜ ምስሏን አየሁ             እንዴት ዉብ ናት .....❤ ✨✨✨✨✨✨ ✍️ዔደን ታደሰ 01/02/19 @ediwub @getem @getem  
9 068
15
@mypoems396 @getem @getem @getem
@mypoems396 @getem @getem @getem
8 058
16
. . . የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው ልክ እንደጭራው የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ በሌት ዘፈኑ ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ ©ሲራክ ወንድሙ @getem @getem @getem
7 705
17
መስቃ (በእውቀቱ ስዩም) ተፈጥረን በጎግ ማጎግ ምድር በሰላም ተኝተን አናድር፤ ሀውልታችችን የቃየን ድንጋይ ስማችን ሽብሩ፤ ኢጄታ ፣ ገላጋይ ነፍስ ሳናውቅ፤ ከነፍሰ ገዳይ ተዋውቀን ከመርባታችን ተላልቀን በጥይት ተገበያይተን በፈንጅ ወረዳ፤ ሰኞ ማክሰኞ ተጫውተን፤ ጎልማሳው ከሚስቱ ፅዋ ፣ ተጎንጭቶ ሳይረካ ከጫጉላ ወደ ጫካ የወጣቱ፤ ለጋ ጣቱ፤ ከቃታ ጋር ተጣብቆ የብር ቀለበት የት አውቆ፤ የጅራፋችን ድምጽ፤ በጥይት ድምጽ ተለውጦ ሞፈራችን ተፈልጦ ካረስነው ትልም በላይ፤ የቆፈርነው ምሽግ በልጦ በሙሉ ልብ ለመሞት ፤ በግማሽ ልብ አኖራለን ፤ ደረት መትተን ጥለን፣ ገድለን፤ ደረት ደቅተን እንቀብራለን፤ ጎረቤቶቻችን ሁሉ፤ ያምባ ጉዋሮ ቤት ሆነው መኖራችንን ተቀናቅነው፤ ቤት ለእምቦሳ ብንላቸው፤ ወይፈን ሆነው እያደሩ ወደ ስስ ብልታችን ፣ ቀንዳቸውን እየወደሩ፤ እሳት አንጫጫር ብለው ገልና ፍም ተውሰው በየለቱ ሲጋብዙን፤ እሳተ ጎመራ ጠንስሰው፤ የመላእክት ጭምብል ለብሰው እንኩዋን ከሰው ካውሬ ብሰው፤ @getem @getem @getem
8 052
18
ህይወትህ በሙሉ እሾህ ቢበዛበት፣ ወጥመድ ብቻ ቢሆን አንተ ያለፍክበት። እንደትሞኝ መቼም ተስፋ አትቁራጥ ደርሶ፣ ስኬት ከቶ አይቀርም ጠፍቶ ሀዘን ለቅሶ። እንኳንስ የሰው ልጅ ባለብዙ ጣጣ፣ ጌታም አልተመቸው ምድራችን ሲመጣ። @getem @getem @paappii
8 191
19
❞ማህሌተ-ሸማ❝ በቀጭን ጥልፍ ፣              ላይ ታች ተጣመረ ቀይ በርኖስ ዘምዝሞ ፣             ደም መንፈስ ደመረ ፈታይ በፈተለው ፣             በእንዝርት ቁጭት ጥጥ ነዳፊ በደቦ ፣             ባጠረቃው ለወጭት አንዛሪ ደዋሪ ፣           በተሳተፉበት ሸማኔ እርካቡን ፣           ባፈራረቀበት ማህሌተ-ሸማ ፣           ይኸው ድር ከማጉ ለገላየ ሽፋን ፣           አይመስልም ህዳጉ ፈፅሞ ያልተፃፈበት ፣             ቀለም በሀረጉ በህዳግ የተሞላ ፣             ጥለት ስጉ ጥጉ ግና ይናገራል... ዘርፍ ተሸልሞ ፣             በላዩ እንደ ቅጠል ሲል ያዘም'ራል አባትህ አዳም ፣             ይሄን ለብሶ ነበር። ቡልኮ ያጎነጸፈኝ ፣              የፅንፌ ፅንፈኛ ደጉ ሳምራዊ              ንስ ወደረኛ #ናትናኤል_አበበ @getem @getem @getem
7 780
20
እንዴት መተው አቅቶን፡             ራሱ ገመድ ያስረናል? የሸሸነውን ጭለማ፡             ዳግም መጋፈጥ ያምረናል?! እንዲህ ሆኗል ሰዉ ሁሉ፣ አይጥልም ጥሎም ላ'መሉ። በጣር በምጥ ያመለጠውን፡           ያን አበሳ ያን አዘቅቱን፣ ይከፍትና አስገብቶ፡           ያለምደዋል አዲስ ቤቱን! እንዲህ ሆኗል አለሙ፣ ቀይሮም ያው ነው ቀለሙ። ድባቴ የሚባል ደባል ያመጣል ከየትም ስቦ ያሞቀው ነገር ይመስል ደስታ ላይ ሃዘን ደርቦ! እንዲህ ሆኗል ብስለት ልኩ፣ ደረቅ ቁስል እያከኩ። (ለመሆኑ ምን ማለት ነው?) ካለበት መጣራት : መልሶ መላልሶ፣ የረሱትን እምባ : የረሱትን ለቅሶ??! @mypoems396 @getem @getem @getem
8 340