ch
Feedback
ግጥም ብቻ 📘

ግጥም ብቻ 📘

前往频道在 Telegram

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1

显示更多

📈 Telegram 频道 ግጥም ብቻ 📘 的分析概览

频道 ግጥም ብቻ 📘 (@getem) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 62 985 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 776,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 519 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 62 985 名订阅者。

根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 -17,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 14.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.94% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 8 930 次浏览,首日通常累积 2 481 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 93。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

62 985
订阅者
-1724 小时
-647 天
-19130 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+13
在0个频道中
九月 '26
+110
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+110
在5个频道中
Get PRO
七月 '26
+143
在5个频道中
Get PRO
六月 '26
+88
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+142
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+58
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+155
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+121
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+85
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+91
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+128
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+81
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+67
在4个频道中
Get PRO
八月 '25
+74
在4个频道中
Get PRO
七月 '25
+77
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+67
在4个频道中
Get PRO
五月 '25
+135
在5个频道中
Get PRO
四月 '25
+168
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+205
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+171
在5个频道中
Get PRO
一月 '25
+231
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+293
在6个频道中
Get PRO
十一月 '24
+64
在5个频道中
Get PRO
十月 '24
+134
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+47
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+52
在8个频道中
Get PRO
七月 '24
+96
在5个频道中
Get PRO
六月 '24
+166
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+362
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+469
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+559
在5个频道中
Get PRO
二月 '24
+367
在3个频道中
Get PRO
一月 '24
+215
在5个频道中
Get PRO
十二月 '23
+180
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+236
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+180
在6个频道中
Get PRO
九月 '23
+166
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+203
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+320
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+285
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+301
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+226
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+365
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+297
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+293
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+277
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+320
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+222
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+187
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+196
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+192
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+208
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+324
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+333
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+562
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+218
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+147
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+198
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+177
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+224
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+168
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+179
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+264
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+361
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+389
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+1 602
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+288
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+352
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+312
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+113 762
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十月+1
06 十月0
05 十月+3
04 十月0
03 十月+2
02 十月+3
01 十月+4
频道帖子
እንዴት መተው አቅቶን፡             ራሱ ገመድ ያስረናል? የሸሸነውን ጭለማ፡             ዳግም መጋፈጥ ያምረናል?! እንዲህ ሆኗል ሰዉ ሁሉ፣ አይጥልም ጥሎም ላ'መሉ። በጣር በምጥ ያመለጠውን፡           ያን አበሳ ያን አዘቅቱን፣ ይከፍትና አስገብቶ፡           ያለምደዋል አዲስ ቤቱን! እንዲህ ሆኗል አለሙ፣ ቀይሮም ያው ነው ቀለሙ። ድባቴ የሚባል ደባል ያመጣል ከየትም ስቦ ያሞቀው ነገር ይመስል ደስታ ላይ ሃዘን ደርቦ! እንዲህ ሆኗል ብስለት ልኩ፣ ደረቅ ቁስል እያከኩ። (ለመሆኑ ምን ማለት ነው?) ካለበት መጣራት : መልሶ መላልሶ፣ የረሱትን እምባ : የረሱትን ለቅሶ??! @mypoems396 @getem @getem @getem

2
ይለቀሳል በሐዘን ፥ ባይኖርም አባባይ ዕንባም አይገደውም ፥ ይወርዳል እንደ አባይ ደስታ ግን ሰው ይሻል አብሮ የሚያሳስቀው ፥ አጃቢ ተከታይ ሲዳር ሚዜ ሚሆን ፥  ሲዘፍን ተቀባይ ። ሰው በደስታ ድሎት ቦታ አልበቃ ብሎት ሲሆን ሐሴት ባሴት ከአጀብ ተነጥሎ ፥ ተደብቆ በሌት መች ያቅታል ማዘን ፥ በሲቃ ማቃሰት ? ይልቅ የሚከብደው ፥ ለብቻ መደሰት ። By Habtamu Hadera @getem @getem @paappii
3 800
3
ያ ጊዜ የምንለው መስከር'ም በቃኝ ሲል ጥቅምት ሲገባ እናያለን ሁሌም ህዳር የሚያፈራ ሌላ ውብ አበባ የእኔ ጥያቄ ግን? ሰላም የሀገሬን ጡት                 መቼ ነው የሚጠባ? By ይክበር ፀጋዬ @getem @getem @paappii
3 526
4
Any one Interested to #China canton fair inbox me @paappii
3 376
5
#አንዲት_ቃል ስጋር ሆኖ ሳለ          የሌት ተቀን ውሎ አምላክም ይሰጣል           ማረፊያ እንካ ብሎ ለቅዱስ ሚካኤል አማላጅን ብልክ ጠይቄ ስለሷ ሶስት ወር  አስቆጥሮ                  ተዋኀደኝ ነብሷ ፀሎት ሰመረና ሽምጥ ያጋለብኩት የህይወት ዘመኔ ባንዲት ቃል አበቃ አንቺን ሰጦ ለኔ አንቺ ጋ ስቀመጥ ለእልፍ አእላፉ የሚለፈልፈው ተዘጋ ምላሴ ብክን ክን ክን ሚለው ተረጋጋ ነብሴ እውክታ የሞላው ኑሮዬ እና ቀኔን እረሳሁት ታግዬ ታግዬ ውሎዬን አረፍኩት እ ር ፍ ዮኒ      ኣታን @yonatoz @getem @getem @getem
5 027
6
ፊደል እንደ ንፍሮ ዘግኖ ቅሟል ስንል በአንሶላ ፈንታ ደርቦ እያደረ ፣ የብራና ጥቅል ፤ (ጠብቀነው ነበር) “ምን ያወራል? “ ብለን እሱ ግን ዘግይቶ “እግዜር የለም” አለን። : (ይኸው ግራ ገባን እኛ መኃይማን) : እሱ እንዴት ተገኘ? በየትኛው እስትንፉስ ቀለማት ላይ ናኘ? : እንዴት ፊደል ቃመ ዘግኖት እንደ ንፍሮ? : እንዴት መረመረ እንዴት ተናገረ ሀሳቡን ቀምሮ ? (የለም እኮ አይልም) የለም ባለው ጌታ ባይፈጠር ኖሮ? by ሚካኤል አ @getem @getem @paappii
6 585
7
ሰውነት ነበረ በአይን የሚያግባባን ፣ መሀላችን ገብቶ በቁስ ሰላም አጣን። ከአፍ የገባ ሁሉ በውድድር አለም፣ ተይው አትመዝኝው ሁሉ አይመዘንም። ትንሽ ነው ስንባል ስላመንን አይደል፣ የያዝነውን ጥለን ላልያዝነው ስንዋልል። የመከራ ዋጋ በቅናሽ ገዝተነው፣ የያዝነውን አጥተን ከሰው አገኘነው። ሁሉ አይመዘንም ሁሉም አይገዛም፣ ምክር ያለቦታው ህመምን አይገፋም። የተሰበረ ልብ ረክሷል ቀንሷል፣ ያገኘውን ሲሰብር ጥርስ ማየት ለምዷል፣ ሲሰድብ ይሳቃል፣ ሲጎዳ ይሳቃል፣ ሲያሳንስ ይሳቃል። ሚዛን ያጋደለ ቀን የዘመመ ዕለት፣ የሳቀለት ሁሉ የሚሳለቅበት ። ከቶ አንዴም አይመስለው ዛሬውን ያምነዋል፣ ዛሬ ሁሉም ረክሷል። ስንት ነው ሰውነት? ስንት ገባ እውነት? መሳቅ ያሸልማል ባዘመመ ሰው ቤት። እንደሰው ሞኝ አለ ትላንት ያላቀናው፣ ታሪክና ስህተት ልቡን ያላነቃው። እንደሰው ሞኝ አለ? እስኪ እንደው ንገሩኝ፣ ሰውነት ነበረ እውነት ይሆን አውሩኝ። ትላንትና የተፋው ለዛሬ የተረፈ፣ እስኪ እንደው ንገሩኝ አንድ ሰው ካለፈ። ሙዝየም እናስገባው ብዬ ነው @abela_black @getem @getem @getem
6 064
8
እንዳልኩት.. እኔ በዚ ቤት፡ አላውቅም ስቄ ጮኼበት፣ የለውም የቤት እመቤት ማን ጠርቶኝ?¡ አላልኩም አቤት፨ ፤ መራመድ መሄድ አይደለም ሚያሸክክ የሰውን ጉልበት፣ ለካንስ ክብድብድ ይላል መቃናት ዝቅ
እንዳልኩት.. እኔ በዚ ቤት፡ አላውቅም ስቄ ጮኼበት፣ የለውም የቤት እመቤት ማን ጠርቶኝ?¡ አላልኩም አቤት፨ ፤ መራመድ መሄድ አይደለም        ሚያሸክክ የሰውን ጉልበት፣ ለካንስ ክብድብድ ይላል መቃናት ዝቅ ካሉበት ፡ ፡ (ማጎንበስ ከተቃኑበት!) ፤ ይደክማል መተንፈስ' ባ'ቅሙ      ተሻግሮ ከቅፅበት ቅፅበት፡ ያሰኛል አንዴ በሳቡት ዘላለም ችሎ መሰንበት ፡ ፡ (ሁሉንም የሰለቹ ለት!) ፤ ስጋዬን ከጥንብ አንሳ ጋር        ተባብሮ ሊቋደስ ሚሻ፡ ክፉ ቀን ቢመጣም እንኳ       አልባክን ለጠብ ንክሻ! (ደሞንስ ምን ሊረባው ነው ለሞተ ገላ ሚንጫጫ?) ያሰኘኝ ብቸኛ ነገር ከሕይወት 'ራሴን ማንጫ! 𝓯𝓻𝓸𝓶:book=(𝑡𝑟𝑖 𝑤𝑒𝑑𝑒𝑚𝑜𝑡) @mypoems396 @getem @getem @getem
5 148
9
በቀን ብርሀን ባገኘኋት ከአንድዬ ‎በሚያወራጭ እልፍ ውጥረት በድካሜ ተከልዬ ‎ ‎ደቂቅ ተስፋን ስንቅ አድርጌ ‎አንዳንዴ ሳንስ ለንጀራዬ ላንዴ ስል ከፍ ለማዕረጌ ‎ ‎ዝም ባለ ሁነት አንዳንዱን በር ሳልፍ ‎በህገኛ ቃላት ህገኛም ባልሆኑ ውዬ ስለፋለፍ ‎ ‎የኔ አምላክ የኔ እፎይታ ‎የማይረሳኝ ውድ ጌታ ‎ ‎በተፈጥሮ ህግጋቱ ለጎኔ እረፍት ‎ጣፋጭ እንቅልፍ ቢያበጅለት ‎ ‎ጭር ባለው ለሊት ህልም ተከሽኖ ‎ያደረኩት የሰማሁት ቅዠት ሆኖ ‎ ‎አይኔን ከድኖ ልቤ ቢያየው ‎ያንን ገሃድ ውስጤ ፈራው ‎ ‎ለካ እውነት ነው የአያቴ ቃል ‎አይን እያየ ልብ ይፈርዳል ‎ by Behailu Firde @getem @getem @getem
5 551
10
ዛሬ ተፀፅተሽ በእንባ እንደነገርሺኝ፣ ሰይጣን አሳስቶሽ ከሆነ የተውሺኝ እኔን እንድትከጂ ላሳሳተሽ ሰይጣን፣ ለውለታው ምላሽ ላጭስለት እጣን። By endelibu @getem @getem @paappii
5 726
11
የሰይጣን ጆሮን ማን ደፈነልኝ? አይነ ጥላዬን ማን ገፈፈልኝ? የማን ተማፅኖ ጎሁን ቀደደው? በማን ተማልዶ እግዜር ፈቀደው? አይገባም አንዱም ከሰውጋር ውለው ምን ቢላመዱም በመውደድ ብቻ በመኖር ብቻ - ከቆንጆ አይወልዱም እናም ይሄ ዘር ከምን በቀለ? ከማንጋር አድሮ እሸት ደቀለ? በሚል ጥያቄ ግርምቱን ታጥቆ ስልቻ ልቡን ደስታ ጠቅጥቆ ካለልማዱ ሸክም ቢከብደው ከትዝታው ላይ ህመም ህመሙን - መርጦ ይካደው? አዎ ይካደው! ከሀዲ መባል ስምን ቢያውክም ሰባራ ቅስምን ደባብሶ ሚያክም ፀበል አፍልቆ ጅኒ 'ሚያዳክም ፈውስ አግኝቶ ሰው - ደዌ አያመልክም እኔም እንዲሁ ቀኔን በብርሀን መዳፉ ዳብሶት ፊቴን የደስታ ፀዳል አልብሶት እንደ ቁም ነገር ቸገረኝ ብሶት ደስታዬም ሰፍቶ አይመስልም ልኬ ማኩረፍ ከበደኝ ሳቅ ሆነ መልኬ መልመድ አቃተኝ ላንድቀ'ንንኳ? ለካስ ችግር ነው ህልምም ሲሳካ? By Tadios Alemayehu @getem @getem @paappii
7 844
12
አልገባህም እንጂ የነገርኩህ ሁሉ ታድነኝ ነበረ ‘ራስህ በቀላሉ በመታየት ብቻ በተራ ሰላምታ በትንሽ ንግግር በቁጥብ ፈገግታ ባታስተውል እንጂ እየጠፋች ያለች ቀስ በቀስ ከምድር ደጅህ በቅላ ነበር ‘ምታሳዝን ፍቅር አላሳዝንህም? By Meleti Kiros @getem @getem @paappii
10 245
13
"ስለበላች ፣ ከማርህ" የሙጫህ ወለላ ፣ የግንድህ ወዘና ማርኮኛል ውዴ ፣ ሕይወቴ ነውና መቆረጤን ፣ ደምቶ አክሟልና ጦር ባያፈሰው ፣ የጎንህን ደም ውሃ ነፍሴ በተራበች ፣ ሆና ወይራ በኦና በረሃ ግና ተመስገን ፣ ትፈልቃለች እንደ ጮራ ስለበላች ፣ ከ "መ" ማርህ ጠግባለች ፣ በማስማርህ ወደሃት ፣ አልፈህ ከሚስማርህ ክድን አይኗ ፣ የታወረ ረሃቧ ፣ ሆድ የሞረሞረ መዛሏ ፣ ጥልፍ የተጣመረ ግና ደምተህላት አንዴ ጠገበችብህ ውዴ አለችህም መንገዴ በማጉረስህ ፣ ደም ስጋ የዘላለምን ፣ ሕያው ጸጋ ረጋች ካንተ ፣ በርትታ ላትሰጋ እያየችህ አለች ፣ዘወትር በቀኝህ ለመዳኗ ሁሌ ፣ ስታመካኝህ "አቅምሽ?" ሲሉ ፣ አንተን ስታስቃኝህ By #ናትናኤል_አበበ (Hiyaw_Kidan) @getem @getem @getem
9 264
14
@mypoems396 @getem @getem @getem
@mypoems396 @getem @getem @getem
9 844
15
ያመሻሽ ስንኞች (በእውቀቱ ስዩም) በቀዝቃዛ ጎጆ፤ በደብዛዛ ኩራዝ እንባ እያጣቀስኩኝ ፤ በምገልጠው ጥራዝ፤ ኑሮየን ባጠናው፤ ፍቺው አይገለጥ ሊቅ ሆኘ ተፈጠርሁ፤ በቂል ለመበለጥ፤ “”””” እሳቴን አንድጄ ጭራሮ ማግጄ ሰታቴየን ጥጄ ሺ ጊዜ ባማስል፣ ራት አላበሰልሁ እኔ ከማገዶው፤ ቀድሜ እየከሰልሁ፤ By Bewketu seyoum @getem @getem @paappii
10 367
16
A  SPARKLER Even if that sun never rises, I'm already bright with your lights. The night becomes darker and darker, but can't destroy your smile, a sparkler. No way! The black fog centered me like a core? oh, I'm safer than ever before. And if it's not going to end, I'll choose to stay dead. smelling your fragrance instead. If this night finally decides to go away, I still won't  miss the sun anyway! [ዓለም] @mypoems396 @getem @getem @getem
9 196
17
ግዜ ደጉ . . . ልክ ለመሆን ላለመሳሳት ወርቅ ዘመኔን መፈተን በ'ሳት በፍጡር ይዘት በሰው ትከሻ ፍፁም ካልሆንኩ ይሉት ንክሻ ገጥሜ ትግል ውድቀት ሳላምጥ ሰውንኳ መሆን ሲያቅተኝ በቅጥ... ጊዜ ደግ አይደል...? ካጓጉል ቅዠት ነክቶ ያባንናል ወደቀ ያሉት በድሜ ይቃናል ነብር ነኝ ባዩም ግልገል ይሆናል ከሆዴ አራግፎ የጅል ኩራቴን ፆም አስገድፎ ሰጠኝ እራቴን የውስጤን ርሀብ በጉርሻ ዋጀው አልጋ ትራሴን ከ'ረፍት አበጀው ተመስገን አልኩ ልቤን ሳሳርፍ መንፏቀቅ ትቼ  በተሳቢ ረድፍ መቆም ስጀምር ታየኝ መንገዱም ለካስ ጉዞ ነው መንገዳገዱም By Tadios Alemayehu @getem @getem @paappii
9 025
18
ሳይፀልዩ ማደር ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ ሚዳቆ ፀለየች "አውጣኝ አውጣኝ" አለች ለፈጠራት ጌታ ነብሩም ተርቦ ወደ አምላኩ ቀርቦ አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ የሁላችን ሰሪ ፀሎታቸውንም ሰማቸው ፈጣሪ አምላክም በድምጹ ሚዳቆዋን አላት "እሩጠሽ አምልጪ ከበረታው ጠላት።" ነብሩንም አለው "እሩጥ ተከተላት ምግብ አድርገህም ብላት" ሚዳቆዋ ስትሮጥ ከነብር ለማምለጥ ነብሩም ሲከተላት ሆዱን ሊሞላባት ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ ሆዱን ብትረግጠው የተኛ ከርከሮ ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር አውጣኝ ያለው ወጥቶ አብላኝ ያለው በላ ሳይፀልይ ያደረው ከርከሮ ተበላ። By በረከት በላይነህ @getem @getem @paappii
9 512
19
ደርሷል ትዕዛዛችን ፣ እንብላ ከእህሉ አዘን አዘን የተቀመጥን ፣ ዳስዳስ ያለን ሁሉ እንደአበሻ ገበሬ ፣ አርሶ እንዳጨደ ነዶን ከምረን ፣ እጃችን ሰብል ያዘ የመብቃትን ማዕረግ ፣ የመድረስን ከፍታ እጃችን ጨብጦ ፣ ክንዳችን ባይገታ ግና ግና ሆዳችን ፣ አልጠገበም ሞልቶ ሰው ሰው ተርቧል ፣ ወዳጁን አጥቶ የእራሱ ራስ ከዳ ፣ የሆዱን ሆድ ፈጀ ፍቅር እየዘራ ፣ አሜከላ አጨደ ሰውን ሰው ራበው ፣ ሰውን ሰው ተጠማ አበሻ በታሪኩ ፣ ዛሬ ብቸኝነት ደማ። By ናትናኤል_አበበ @getem @getem @getem
9 307
20
ብንሥቅም ፡ ባንሥቅም አደይ ቀርታ አታውቅም። by Seifu Worku መልካም አዲስ አመት @getem @getem @paappii
9 786