en
Feedback
✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

Open in Telegram

𝚒 𝚍𝚘𝚗'𝚝 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚍𝚜,𝚒 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚖𝚎𝚗𝚝𝚜.

Show more
1 338
Subscribers
+124 hours
+77 days
+2230 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+8
in 0 channels
August '26
+118
in 8 channels
Get PRO
July '26
+84
in 4 channels
Get PRO
June '26
+119
in 8 channels
Get PRO
May '26
+21
in 1 channels
Get PRO
April '26
+74
in 7 channels
Get PRO
March '26
+269
in 18 channels
Get PRO
February '26
+110
in 9 channels
Get PRO
January '26
+99
in 9 channels
Get PRO
December '25
+334
in 17 channels
Get PRO
November '25
+247
in 19 channels
Get PRO
October '25
+37
in 1 channels
Get PRO
September '25
+60
in 0 channels
Get PRO
August '25
+124
in 1 channels
Get PRO
July '25
+41
in 2 channels
Get PRO
June '25
+280
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '25
+20
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 September0
04 September+2
03 September0
02 September+3
01 September+3
Channel Posts
My phone’s acting up🥺😭

2
ልጆቹ ጎሊያድን ወደዉታል🤭😂
ልጆቹ ጎሊያድን ወደዉታል🤭😂
55
3
Our lil one tho, literally an exhibition you could never get tired of looking at🥹❤️+1
Our lil one tho, literally an exhibition you could never get tired of looking at🥹❤️
55
4
ሁሉም በእግዚአብሔር ይታለፋል።😌🤍
90
5
ምክንያቱም አብዛኞቻችን ደስታችንን ምናከብረው club ነዉ ጤናችንን አተን ከአልጋ መዉረድ እስኪያቅተን በነፃ የታደልነዉን አንረዳዉም መንበርከክም ሆነ ደጁን መጥናት ላይ እምብዛም ነን ፡ ይልቅስ እግዜሩ ትዝ ሚለን ወደሱ መጮህን ብቸኛ አማራጭ ምናረገዉ ህመምና ስቃይ ነፍሳችንን ሲያስጨንቃት ነዉ!......
117
6
"የሆስፒታል ግድግዳ ከእምነት ቦታዎች ግድግዳ የበለጠ የጭንቅ ፀሎት ተሰምቶባቸዋል"
117
7
የምር ቆሻሻ ነገሮችን እየተፀየፍን...የሆኑ የሆኑ ሰዎች የሆነ ግምት ያለ ጀማ ፈጥረዉ ከንግግራቸው እስከ ምናቸዉ ሲቡካኩ ስላየን አራዳ ናቸዉ በነሱ ተቀባይነት እንድናገኝ አንዳይነት መሆን አለብን ማለት አይደለም ፊደል እንደቆጠረ እንደሰለጠነ ሰዉ እናስብ እርድና ከዛ ያልፋል ጭንቅላታቹን መጠቀም ስትጀምሩ ማንንም ለመምሰል መጣር ታቆማላቹ በገባቹ ልክ እንደሙዳቹ መኖር... የሆነ ጊዜ I was trying to get something by force የሌለ ሙጭጭ ብዬ ምናምን ማለት ነዉ ከዛ ያን ነገር ለማግኘት የምሄድባቸዉ ርቀቶች የኔንም ክብር እየነኩና qualityen እያሳጡኝ እንዶነ ሳይ የምሬን ነዉ ምላቹ በራሴ አፈርኩ እንዴ ማያ ምንድነው ምታሳድጂዉ ኢሄኮ ላንቺ አይመጥንሽም ከዚ በላይ ነዉ ሚገባሽ ማለት ጀመርኩ "ያጣ ለማኝ..."እንደሚሉት አይደለም የምር🤭 በቃ ለኔ ማይመጥነኝ በጣም ቲንሽ ነገር እንደሆነ በጊዜ ሂደት ነበር የገባኝ.... የምር ቆም ብለን ካሰብን አንዳንዴ ምንታገለው ከማይሆነን ነገር ጋ ነዉ...የወረደ ቦታ ፣ ቲንንሽ ሰዎችና other things አመለ ቲንሽና ባለጌ ሲወደድ ሁሌም ሰዉ እንዳቆሸሸ ነዉ ይባል የለ It’s true ማይመጥናቹም ነገር ላይ ሙጭጭ ስትሉ ትቆሽሻላቹ።
222
8
ኢሄ ነገር አይመጥነኝም ማለትን ተለማመዱ እሺ
215
9
አትሳቁ ረጅም ነገር ስፅፍ እያነበባቹ አይደለም so ke taxim bihon ጥቅስ ምናምን እጀምራለዉ😭
152
10
"አማራጭ ስታጣ የመጣችና አማራጭ እያላት የመረጠችህ አንድ አይደሉም"
282
11
"ዋጋቹን እወቁት እሺ ማንም ቁልቁል እንዲመለከታቹ አትፍቀዱ"
283
12
"መኖርም መሞትም ምንፈራ መሀል ሰፋሪዎች ነን!"
283
13
Er selam ye sew sm bcha hono kereko😭
Er selam ye sew sm bcha hono kereko😭
258
14
imagine አብረሽዉ እዬድሽ someone ባጠገባቹ እያለፈ በጣም ተቆጥቶ ስልክ እያወራ ነዉ ከዛ በጣም ጮክ ብሎ በስልክ ሚያወራዉን ሰዉዬ አንተ ምናምን ይለዋል ሰዉየዉ በጣም ተናዷል...እናልሽ ያንቺዉ ሰዉዬ እሱን መስሎት በጣም ደንግጦ ወዳንቺ እየተጠጋ እጅሽን አጥብቆ ይዞሽ ወይኔ አስደነገጠኝኮ ምናምን ሲልሽ😭🫩 አይዞህ የኔ ቆኝጆ ከማለት ዉጪ ምን ይባላል እሺ?!🥹🤭
338
15
🎶ከኖሩማ ኑሮ ካንተ ጋራ     በችግርም ቢሆን በመከራ     ከተያዘ እጄ ባንተ እጅ     ህይወቴ ሰላም ነዉ የሚመች😌🤍
294
16
«አስማት ላሳይህ» አለችኝ... ድሮ... «እሺ» አልኩ «አንድ ቁጥር ያዝ በጭንቅላትህ» «ያዝኩኝ» «በል የያዝከውን ቁጥር እርሳው» «ኧኸ! እንዴት?» «እርሳው ብያለሁ እርሳው!» «ሆሆይ...እሺ ረ
«አስማት ላሳይህ» አለችኝ... ድሮ... «እሺ» አልኩ «አንድ ቁጥር ያዝ በጭንቅላትህ» «ያዝኩኝ» «በል የያዝከውን ቁጥር እርሳው» «ኧኸ! እንዴት?» «እርሳው ብያለሁ እርሳው!» «ሆሆይ...እሺ ረሳሁት!» «ሰባት ነበር የያዝከው አይደል?» «ኧረ ተበላሽ! ሶስት ነበር!» «እርሳው አላልኩህም? እንዴት አስታወስከው!?» እኔ...ዝም! ትዝ አለሽ?!...የረሳሁሽ ልክ እንዳሳየሽኝ አስማት ነው ፤ እንጂማ እንዴት በ«ቃል» የያዙትን መርሳት ይቻላል?!"
362
17
No text...
370
18
sticker.webp
1
19
No text...
1
20
No text...
1