en
Feedback
✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

Open in Telegram

𝚒 𝚍𝚘𝚗'𝚝 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚍𝚜,𝚒 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚖𝚎𝚗𝚝𝚜.

Show more
1 273
Subscribers
-424 hours
+137 days
+8730 days
Posts Archive
🎶ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር በቃሉ❤️‍🩹🙏

🎶የማያልፍ ምናለ እግዚአብሔር ከረዳ...😇🥰

አድማጭ ጆሮ እኔ አለዉ ሚላቹን ሰዉ ፈልጋቹ አትጡ...🤍

😌🫠🫠🫠
+5
😌🫠🫠🫠

እንዴት ዋላቹልኝ🥰...ብታዩ ዛሬ የመፅሀፉ ኤግዚቢሽን ምናምን የተባለው ጋ ሄጄላቹ ስጋፋ ዉዬ መጣዉ😭ግን የምር በጣም አሪፍ አሪፍ መፅሀፎችን በሚገርም ዋጋ ነዉ ምታገኙት እንደኔ የመፅሐፍ አፍቃሪ ጀለስ አለቺኝ ለሁለት walk እያረግን ሄደን ወደ14 መፅሀፎችን 400 በማይሞላ ብር ነዉ የሸመትነዉ ነገም ለመድገም አስበናል ሁላ😁እናላቹ እንዳያመልጣቹ ለገሀር ተወልደ ህንፃ ስር ጎራ በሉ ሰፊ ጊዜ አላቹ ክረምታቹን ከጣፋጭ መፅሀፍቶች ጋ ፏ ብላቹ አሳልፉ🤗

'በእጅ ሳለ አጊጥ!'😇🫶

ስንቱን እንዳላሳልፋቹ ጊዜህን ጊዜሽን እንዳልተባባላቹ ብዙ እቅዶችን እንዳላቀዳቹ ያላንተ ያላንቺ ህይወት ምናምን...ዛሬ ጊዜ እና ሁኔታዎች በመሀላቹ መጥበብ ማይችል ክፍተት ቢፈጥሩ እነዛን ሁላ መልካ
ስንቱን እንዳላሳልፋቹ ጊዜህን ጊዜሽን እንዳልተባባላቹ ብዙ እቅዶችን እንዳላቀዳቹ ያላንተ ያላንቺ ህይወት ምናምን...ዛሬ ጊዜ እና ሁኔታዎች በመሀላቹ መጥበብ ማይችል ክፍተት ቢፈጥሩ እነዛን ሁላ መልካም ጊዜያት ረስታቹ ያን ሰዉ ለመንቀፍ እና ስለዛ ሰዉ ጉድለት ከብዙ ምርጥ ነገሮቹ መሀል ስለ ቲንሿ ስህተቱ ለማዉራት መሽቀዳደም ለምንም ማቶኑ ቲንሽ እንደሆናቹ ነዉ ሚያሳየዉ ተበድላቹም ከሆነ ለዛ ሰዉ እንኳን ባይሆን ላሳለፋቹት ጊዜ ክብር ይኑራቹ ራሳቹን አቅላቹ አታስገምቱ ደስ አይልም የምር ነዉር ነዉ።🤧

What does ‘ችግር በቂቤ ያስበላል’ mean?😭

I miss those days...👧💗

​"ሰዎች ሁሉ ጥለውህ በብቸኝነት ጨለማ ውስጥ ስትሆን አታልቅስ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰው ጩኸት አውጥቶ በጸጥታ አንተን ብቻህን ሊያነጋግርህ የሚፈልግበት ልዩ ሰዓት ነው። ብቸኝነትህን ወደ ማጉረ
​"ሰዎች ሁሉ ጥለውህ በብቸኝነት ጨለማ ውስጥ ስትሆን አታልቅስ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰው ጩኸት አውጥቶ በጸጥታ አንተን ብቻህን ሊያነጋግርህ የሚፈልግበት ልዩ ሰዓት ነው። ብቸኝነትህን ወደ ማጉረምረም ሳይሆን ወደ ጸሎትና ወደ ምስጋና ለውጠው፤ ያን ጊዜ ክፍሉ በቅዱሳን መላእክት ሕብረት ይሞላል።"                                ገብረ ኪዳን 

sticker.webp0.20 KB

ህይወት ያለዉ ፍቅር ዉስጥ ጦርነት አለ።

እግዚአብሔር ካልተማረ ሰዉ ምላስ ይጠብቃቹ ጌታን ክርሽም አርገዉ ነዉ ሚያስቀምጧቹ!😭

እግዚአብሔር ላለብን የስጋና የነፍስ ጥያቄ ከልጁ የተሻለ መልስ አይሰጠንም!🫠🤍

"ደመና ጥሩ ነው ዝናብም ደስ ይላል፤ ደም መና ሲሆን ግን በጣም ያሳዝናል።"
"ደመና ጥሩ ነው ዝናብም ደስ ይላል፤ ደም መና ሲሆን ግን በጣም ያሳዝናል።"

"ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ...!"🙂‍↕️💗

"ስንት አመት አብረን ስንጠጣ እንዲህ አይነት አመለካከት እንዳለው አላውቅም ነበር። ማለት ልጁ ክርስቲያን ነው ነገር ግን ኢ-አማኝ ነኝ ብሎ ገገመ። በጨብሲ ፈረስ ላይ ስለጋለብኩ መጋተት አልፈለኩም
"ስንት አመት አብረን ስንጠጣ እንዲህ አይነት አመለካከት እንዳለው አላውቅም ነበር። ማለት ልጁ ክርስቲያን ነው ነገር ግን ኢ-አማኝ ነኝ ብሎ ገገመ። በጨብሲ ፈረስ ላይ ስለጋለብኩ መጋተት አልፈለኩም ዝም አልኩት። በዛ ላይ ሴቶች አብረውን ስላሉ ለመሰከስ የተጠቀማት ቃል እንደሆነች ገብቶኛል። ነገር ግን ደገመው፦        ―ታውቃለህ ሞገስ ኤቲስት ነኝ «ገብቶኛል አትደጋግምብኝ። እምነት የለኝም ኢ-አማኝ ነኝ እያልከኝ ነው አይደል?»       ―አዎ ሃይማኖት የለሽ ኢ-አማኝ ነኝ                         «ናቲ ግን የምርህን ነው?»         ―የምሬን ነው እግዝአብሔርን!"

ነገሮች ላይ እንደሙጫ አትጣበቁ እሺ የያዛቹት ነገር ህመም ብቻ ሚሰጣቹ ከሆነ ለመልቀቅ ሞክሩ ደሞ እንደኔ የትናንታቹም ሆነ አጥንት የሚሰብረዉ ተግባራቸዉ እና ምላሳቸዉ እስረኛ እንዳቶኑ የምር አንዳንድ ለእግዜር ምንለቃቸዉ ሰልፎች አሉ እልፍ ስንል ምን እንዳለ ማን ያቃል?!😌😇

"እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል!"😌🤍