ru
Feedback
✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

Открыть в Telegram

𝚒 𝚍𝚘𝚗'𝚝 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚍𝚜,𝚒 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚖𝚎𝚗𝚝𝚜.

Больше
1 397
Подписчики
+224 часа
+297 дней
+5930 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '26
+13
в 1 каналах
сентябрь '26
+130
в 4 каналах
Get PRO
август '26
+118
в 8 каналах
Get PRO
июль '26
+84
в 4 каналах
Get PRO
июнь '26
+119
в 8 каналах
Get PRO
май '26
+21
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+74
в 7 каналах
Get PRO
март '26
+269
в 18 каналах
Get PRO
февраль '26
+110
в 9 каналах
Get PRO
январь '26
+99
в 9 каналах
Get PRO
декабрь '25
+334
в 17 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+247
в 19 каналах
Get PRO
октябрь '25
+37
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+60
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+124
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+41
в 2 каналах
Get PRO
июнь '25
+280
в 0 каналах
Get PRO
май '250
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+20
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
05 октября0
04 октября+4
03 октября+4
02 октября+2
01 октября+3
Посты канала
ፀልዩልኝ ምናምን እንደዚ አይነት የግል ጉዳዮች አንቺዉ ጋ መፈታት ያለባቸዉ ነገሮች ናቸዉ not everyone needs to listen to everything and give their opinion ምትይዉ ራስሽ አይደለሽ እንዴ?!... በጣም ከቅርብ ሰዉ የመጣ አስተያየትና ጥያቄ ነበር ፡ I think that’s how most ppl think እና እንደኔ አመለካከት ከሆነ እንደዚ አይነት ነገሮች ኢሄን ያህል ሚስጥራዊ መሆን ያለባቸዉና እንደ ትልቅ issue ሚታዩ ነገሮች አይደሉም which means መንፈሳዊ ህይወታቹም ላይ ሆነ ሌላዉ ላይ ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ከመሰላቹ ጭንቀት ፣ ድብርት or anything...ሊያግዙኝ ይችላሉ ብላቹ ለምታስቧቸዉ ሰዎች እንዲያማክሯቹ ወይ እንዲፀልዩላቹ ብትናገሩ ጉዳቱ አይታየኝም..... የሆነ ሰዉ ሲያማክራቹም he’s just trying to get attention ምናምን ብላቹ የሞተ አስተሳሰብ ከምታስቡ በሀሳብም ሆነ በሌላ ነገር ባግዘዉ አንድ ነፍስ በኔ እገዛ ሰላም ብትሆን ከእግዜር አገኛለዉ ብላቹ ለማሰብ ሞክሩ... እናደሞ when you face any struggles in life ተሰብራቹና ተኮራምታቹ ጥግ ይዛቹ ከመቀመጥ ይልቅ ከአንዳንድ ቦታዎች ከሰዎችም ሆነ ከእምነት ተቋማት በምትገኝ ሽርፍራፊ ማጠንከሪያ እንደገና ለመቆም ሞክሩ።

2
‌ ‌‌‌ ‌ ኢዮብ "ለምን ይህ ሁሉ በእኔ ላይ ደረሰ?" ብሎ ለጠየቃቸው ጥያቄዎች እግዚአብሔር ቀጥተኛ ምላሽ አልሰጠውም፤ ይልቁኑ የፍጥረታትን ታላቅነትና ጥበቡን አሳየው። አንዳንድ ጊዜ በሕይወት ለሚገጥሙን ፈተናዎች ምክንያቱን ባናውቀውም፣ የፈጣሪ ጥበብ ከእኛ በላይ መሆኑን አምነን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ መስጠት ሰላም ይሰጠናል። ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ ፥አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅኩህ መፅሀፍ ኢዮብ ።42፥2 ማያዬ በብዙ አስተማሪዪ ነሽ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በደዌ አልጋ ላይ ሳለ ይረዳዋል፤መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል ።
176
3
‌ ‌‌‌ ‌ ሰው ሲጨርስ እ/ር ይጀምራል እና በቃ አልቋል ብለሽ ተስፋ በቆረጥሽበት ድክም ባለሽ ነገር ሁሉ ላይ እንደገና አበርትቶሽ ተስፋሽን አለምልሞ አብሮሽ ሆኖ ያስጀምርሽ...አሁንም ሆነ ሌላም ጊዜ እየተሰማሽ ካለው ማንኛውም የህሌና ወቀሳ እርሱ አባትሽ ነፃ ያውጣሽ..ማታልፊው የመሰለሽን ከፊትሽ ድንቅር ብሎ ያስጨነቀሽን ፈተና እርሱ ራሱ አቅፎ ደግፎ ያሳልፍሽ...ያህ የልጅነትሽ ያሳደገሽ የሸሸገሽ እስካሁን የታመንሽበት ጌታ ነገሽን የሕይወትሽን ማምሻ ያሳምርልሽ ኩሪ እንጂ አትፈሪ...ተሳካላት ሆነላትኮ ያቺ ልባም አምላኳን ታምና ተብሎ መነጋገሪያ ያርግሽ...እግሩ ስር ሽቶዋን አፍሳ በእንባዋ እያጠበችው በፀጉሯ አብሳ ልክ ስትነሳ መዓዛዋ እሱና እሷ ጋር እንደቀረው:መዓዛሽ ልክ እንደ ማርያም ተንበርክከሽ ስትነሺ እሱን እሱን ሽተቺ እንዳበባ ፍኪ ሞገሱን አቅሙን ይጨምርልሽ..ደሞ በፍፁም give up እንዳታረጊ ገና ብዙ way ይቀርሻል የኔ አበባ እና u're a brave woman who can be a hero n an example to many women...luv u maya☺️🫶
190
4
ሰዉ ፀሎታቹን ሲመርቃቹ ተንበርክካቹ በእንባ አሜን ከማለት ዉጪ ምን ይባላል?!❤️‍🩹🥰 እህቴ አፅናኝ ቃል ፈዋሽ እጅ ባጣሽበት ጉዳይ እግዚአብሔር ራሱ ሀኪም ይሁንሽ🙏
195
5
አስችለኝ ባልሽው ህመም ውስጥ መድሀኒት ይሁንሽ መድሀኒያለም🙏
197
6
አስችለኝ ባልሽው ህመም ውስጥ መድሀኒት ይሁንሽ መድሀኒያለም🙏
2
7
ሰዉ ፀሎታቹን ሲመርቃቹ ተንበርክካቹ በእንባ አሜን ከማለት ዉጪ ምን ይባላል?!❤️‍🩹🥰 እህቴ አፅናኝ ቃል ፈዋሽ እጅ ባጣሽበት ጉዳይ እግዚአብሔር ራሱ ሀኪም ይሁንሽ🙏
2
8
Send me an anonymous message or gift: AnoMessBot.t.me?start=MPdcbpr
199
9
እስኪ መርቁኝ ወይ እግዚአብሔር ያበርታሽ ምናምን ምክርም ከሆነ...share any thought with me እግዜር የሰዉን ልብ እንዲያርፍ ሚያረግበት መንገድ አይታወቅም
198
10
ስራ የፈታ አዕምሮ የሰይጣን ቤተ ሙከራ ነዉ አለ ቲቸር አከባቢ ሳይንስ የምር በቻላቹት መጠን ራሳቹን busy አርጉ እሺ ካልሆነ እነ ትዝታ ፣ ጭንቀት ፣ ድብርት ፣ ፀፀት ምናምን አስቆዝመዉ ቤታቸውን ነዉ ሚሰሩባቹ!
21
11
እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ።
255
12
አልቻለም ሆዴ🤣🤣🤣+2
አልቻለም ሆዴ🤣🤣🤣
294
13
ምንም አትሉኝም ስለ ኢሬቻ : ዋቃ ምናምን ሀሳቤን ላዉራ?🫣
277
14
በዉነቱ ስለ መልክ ሳወራ ምገኝ ሰዉ አይደለዉም🤭ግን አብዛኞቻችን ጋ ያለ ነገር ነዉ መሰለኝ ከሚከነክነኝ ልንገራቹ...ቅድም taxi ዉስጥ አንዱ አጠገቤ ተቀምጦ ከፍቅረኞቹ መሀል ስለ አንደኛዋ መሰለኝ ከጀለሱጋ በስልክ ያወራል ወሬዉ ሳልፈልግ ትኩረቴን ሳበዉና ምናረጋለዉ ብዬ ማዳመጥ ጀመርኩ the way he was talking was honestly so gross እንዲ ብዬ ለመናገርም ይከብዳል ብቻ ስለ መልከ ጥፉነቷ ፣ ስለ ንፅህናዋ ብቻ ምኑን ከምኑ ላስረዳቹ በቀስታ ቢያወራም አጠገቡ ነኝ ቁልጭ ብሎ ነዉ ሚሰማኝ መሀል መሀል ላይ ደሞ የሆነች ሚስቋት ሳቅ አለች..... ሲጀመር ረዳቱን ተክቼ በመስኮቱ አንገቴን ለማዉጣት የተቃረብኩትም የሆነ ነገሩ ከብዶኝ ነዉ እሱ ግን አጠገቤ ሆኖ ስለሷ ንፅህና ያወራል የምር አንዴም ፊቱን በስርዓት ዞሬ አላየዉትም ነበር ግን እንደዛ ሲያናንቃት የሌለብኝን ጉጉት መልኩን ለማየት ጓጓዉ ምን ያህል ቆንጆ ቢሆን ነዉ ብዬላቹ ዞርኩና ፊቱን ማየት ጠላቴ እንደዛ ክዉ ብሎ ይቅር ክፉ ቃል መጠቀም አልፈልግም ግን የምር ሌላ ፍጥረት ነዉ ሚመስለዉ እንዳትታዘቡኝና ከጫማዉ እስከ ፀጉሩ አልቀረኝም አብጠርጥሬ አየዉት ሳቄም መጣ ሺ ጊዜ አስቀያሚ ብትሆን ከሱ ሚብስ ነገር አይኖራትም... ብቻ እኔ ክፉ አላወራም የተረዳቹኝ ተረድታቹኛል እንደዉ በፈጠራቹ ሌላዉ ቢቀር ንፅህናችንን ጠብቀን እናናንቅ ሰዉ ከሱሪዉ ስር ሚለብሰዉ ነገር ሁላ መልኩን እስኪቀይርና እግሩ ላይ ያለዉ አከባቢዉን እስኪያናዉጥ ተለጥፎበት በተጠራበት ሁላ ያቺን እንትን ከለር እየለበሰ እንዴት ነዉ የእጇ ሸካራነት ፣ የፀጉሯ እጥረት ፣ ወይ እንደሴቱ ዳሌ የላት ሁሌ አንዳይነት ልብስ እያለ ሚያወራዉ ኧረ ጌታ ይገስፃቹ ሰዉ ተናጋሪ አታርጉ!
125
15
ለማማረጥ አትሩጡ መጀመሪያ ራሳቹን እዩ🙏😭
135
16
Imo አሁን ላይ በሱፍ ሽክ ብለዉ ሽቶ ተነስንሰዉና አሸብርቀዉ ወተዉ ሽበታቸዉን እያየን አባባ ከምላንቸዉ በላይ እነዛ የነተበ ነጠላቸዉን ተጎናፅፈዉ በባዶ እግራቸዉ ሚያርሱት ናቸዉ ክብርን እና ሰዉነትን ጠንቅቀዉ ሚያዉቁት...I lowkey feel bad for us bragging about how modern we’ve become 💔
193
17
ያጨቀየናት ቅብ የሌላት ወርቅ ኢትዮጵያ!+9
ያጨቀየናት ቅብ የሌላት ወርቅ ኢትዮጵያ!
212
18
+9
Нет текста...
182
19
+9
Нет текста...
176
20
+9
Нет текста...
193