✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍
Ir al canal en Telegram
1 397
Suscriptores
+224 horas
+297 días
+5930 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+13
en 1 canales
septiembre '26
+130
en 4 canales
Get PRO
agosto '26
+118
en 8 canales
Get PRO
julio '26
+84
en 4 canales
Get PRO
junio '26
+119
en 8 canales
Get PRO
mayo '26
+21
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+74
en 7 canales
Get PRO
marzo '26
+269
en 18 canales
Get PRO
febrero '26
+110
en 9 canales
Get PRO
enero '26
+99
en 9 canales
Get PRO
diciembre '25
+334
en 17 canales
Get PRO
noviembre '25
+247
en 19 canales
Get PRO
octubre '25
+37
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+60
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+124
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+41
en 2 canales
Get PRO
junio '25
+280
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+20
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | +4 | |||
| 03 octubre | +4 | |||
| 02 octubre | +2 | |||
| 01 octubre | +3 |
Publicaciones del Canal
ፀልዩልኝ ምናምን እንደዚ አይነት የግል ጉዳዮች አንቺዉ ጋ መፈታት ያለባቸዉ ነገሮች ናቸዉ not everyone needs to listen to everything and give their opinion ምትይዉ ራስሽ አይደለሽ እንዴ?!... በጣም ከቅርብ ሰዉ የመጣ አስተያየትና ጥያቄ ነበር ፡
I think that’s how most ppl think እና እንደኔ አመለካከት ከሆነ እንደዚ አይነት ነገሮች ኢሄን ያህል ሚስጥራዊ መሆን ያለባቸዉና እንደ ትልቅ issue ሚታዩ ነገሮች አይደሉም which means መንፈሳዊ ህይወታቹም ላይ ሆነ ሌላዉ ላይ ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ከመሰላቹ ጭንቀት ፣ ድብርት or anything...ሊያግዙኝ ይችላሉ ብላቹ ለምታስቧቸዉ ሰዎች እንዲያማክሯቹ ወይ እንዲፀልዩላቹ ብትናገሩ ጉዳቱ አይታየኝም.....
የሆነ ሰዉ ሲያማክራቹም he’s just trying to get attention ምናምን ብላቹ የሞተ አስተሳሰብ ከምታስቡ በሀሳብም ሆነ በሌላ ነገር ባግዘዉ አንድ ነፍስ በኔ እገዛ ሰላም ብትሆን ከእግዜር አገኛለዉ ብላቹ ለማሰብ ሞክሩ...
እናደሞ when you face any struggles in life ተሰብራቹና ተኮራምታቹ ጥግ ይዛቹ ከመቀመጥ ይልቅ ከአንዳንድ ቦታዎች ከሰዎችም ሆነ ከእምነት ተቋማት በምትገኝ ሽርፍራፊ ማጠንከሪያ እንደገና ለመቆም ሞክሩ።
| 2 |
ኢዮብ "ለምን ይህ ሁሉ በእኔ ላይ ደረሰ?" ብሎ ለጠየቃቸው ጥያቄዎች እግዚአብሔር ቀጥተኛ ምላሽ አልሰጠውም፤ ይልቁኑ የፍጥረታትን ታላቅነትና ጥበቡን አሳየው። አንዳንድ ጊዜ በሕይወት ለሚገጥሙን ፈተናዎች ምክንያቱን ባናውቀውም፣ የፈጣሪ ጥበብ ከእኛ በላይ መሆኑን አምነን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ መስጠት ሰላም ይሰጠናል።
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ ፥አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅኩህ
መፅሀፍ ኢዮብ ።42፥2
ማያዬ በብዙ አስተማሪዪ ነሽ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር በደዌ አልጋ ላይ ሳለ ይረዳዋል፤መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል ። | 176 |
| 3 |
ሰው ሲጨርስ እ/ር ይጀምራል እና በቃ አልቋል ብለሽ ተስፋ በቆረጥሽበት ድክም ባለሽ ነገር ሁሉ ላይ እንደገና አበርትቶሽ ተስፋሽን አለምልሞ አብሮሽ ሆኖ ያስጀምርሽ...አሁንም ሆነ ሌላም ጊዜ እየተሰማሽ ካለው ማንኛውም የህሌና ወቀሳ እርሱ አባትሽ ነፃ ያውጣሽ..ማታልፊው የመሰለሽን ከፊትሽ ድንቅር ብሎ ያስጨነቀሽን ፈተና እርሱ ራሱ አቅፎ ደግፎ ያሳልፍሽ...ያህ የልጅነትሽ ያሳደገሽ የሸሸገሽ እስካሁን የታመንሽበት ጌታ ነገሽን የሕይወትሽን ማምሻ ያሳምርልሽ ኩሪ እንጂ አትፈሪ...ተሳካላት ሆነላትኮ ያቺ ልባም አምላኳን ታምና ተብሎ መነጋገሪያ ያርግሽ...እግሩ ስር ሽቶዋን አፍሳ በእንባዋ እያጠበችው በፀጉሯ አብሳ ልክ ስትነሳ መዓዛዋ እሱና እሷ ጋር እንደቀረው:መዓዛሽ ልክ እንደ ማርያም ተንበርክከሽ ስትነሺ እሱን እሱን ሽተቺ እንዳበባ ፍኪ ሞገሱን አቅሙን ይጨምርልሽ..ደሞ በፍፁም give up እንዳታረጊ ገና ብዙ way ይቀርሻል የኔ አበባ እና u're a brave woman who can be a hero n an example to many women...luv u maya☺️🫶 | 190 |
| 4 | ሰዉ ፀሎታቹን ሲመርቃቹ ተንበርክካቹ በእንባ አሜን ከማለት ዉጪ ምን ይባላል?!❤️🩹🥰
እህቴ አፅናኝ ቃል ፈዋሽ እጅ ባጣሽበት ጉዳይ እግዚአብሔር ራሱ ሀኪም ይሁንሽ🙏 | 195 |
| 5 | አስችለኝ ባልሽው ህመም ውስጥ መድሀኒት ይሁንሽ መድሀኒያለም🙏 | 197 |
| 6 | አስችለኝ ባልሽው ህመም ውስጥ መድሀኒት ይሁንሽ መድሀኒያለም🙏 | 2 |
| 7 | ሰዉ ፀሎታቹን ሲመርቃቹ ተንበርክካቹ በእንባ አሜን ከማለት ዉጪ ምን ይባላል?!❤️🩹🥰
እህቴ አፅናኝ ቃል ፈዋሽ እጅ ባጣሽበት ጉዳይ እግዚአብሔር ራሱ ሀኪም ይሁንሽ🙏 | 2 |
| 8 | Send me an anonymous message or gift:
AnoMessBot.t.me?start=MPdcbpr | 199 |
| 9 | እስኪ መርቁኝ ወይ እግዚአብሔር ያበርታሽ ምናምን ምክርም ከሆነ...share any thought with me እግዜር የሰዉን ልብ እንዲያርፍ ሚያረግበት መንገድ አይታወቅም | 198 |
| 10 | ስራ የፈታ አዕምሮ የሰይጣን ቤተ ሙከራ ነዉ አለ ቲቸር አከባቢ ሳይንስ የምር በቻላቹት መጠን ራሳቹን busy አርጉ እሺ ካልሆነ እነ ትዝታ ፣ ጭንቀት ፣ ድብርት ፣ ፀፀት ምናምን አስቆዝመዉ ቤታቸውን ነዉ ሚሰሩባቹ! | 21 |
| 11 | እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ። | 255 |
| 12 | አልቻለም ሆዴ🤣🤣🤣 | 294 |
| 13 | ምንም አትሉኝም ስለ ኢሬቻ : ዋቃ ምናምን
ሀሳቤን ላዉራ?🫣 | 277 |
| 14 | በዉነቱ ስለ መልክ ሳወራ ምገኝ ሰዉ አይደለዉም🤭ግን አብዛኞቻችን ጋ ያለ ነገር ነዉ መሰለኝ ከሚከነክነኝ ልንገራቹ...ቅድም taxi ዉስጥ አንዱ አጠገቤ ተቀምጦ ከፍቅረኞቹ መሀል ስለ አንደኛዋ መሰለኝ ከጀለሱጋ በስልክ ያወራል ወሬዉ ሳልፈልግ ትኩረቴን ሳበዉና ምናረጋለዉ ብዬ ማዳመጥ ጀመርኩ the way he was talking was honestly so gross እንዲ ብዬ ለመናገርም ይከብዳል ብቻ ስለ መልከ ጥፉነቷ ፣ ስለ ንፅህናዋ ብቻ ምኑን ከምኑ ላስረዳቹ በቀስታ ቢያወራም አጠገቡ ነኝ ቁልጭ ብሎ ነዉ ሚሰማኝ መሀል መሀል ላይ ደሞ የሆነች ሚስቋት ሳቅ አለች.....
ሲጀመር ረዳቱን ተክቼ በመስኮቱ አንገቴን ለማዉጣት የተቃረብኩትም የሆነ ነገሩ ከብዶኝ ነዉ እሱ ግን አጠገቤ ሆኖ ስለሷ ንፅህና ያወራል የምር አንዴም ፊቱን በስርዓት ዞሬ አላየዉትም ነበር ግን እንደዛ ሲያናንቃት የሌለብኝን ጉጉት መልኩን ለማየት ጓጓዉ ምን ያህል ቆንጆ ቢሆን ነዉ ብዬላቹ ዞርኩና ፊቱን ማየት ጠላቴ እንደዛ ክዉ ብሎ ይቅር ክፉ ቃል መጠቀም አልፈልግም ግን የምር ሌላ ፍጥረት ነዉ ሚመስለዉ እንዳትታዘቡኝና ከጫማዉ እስከ ፀጉሩ አልቀረኝም አብጠርጥሬ አየዉት ሳቄም መጣ ሺ ጊዜ አስቀያሚ ብትሆን ከሱ ሚብስ ነገር አይኖራትም...
ብቻ እኔ ክፉ አላወራም የተረዳቹኝ ተረድታቹኛል እንደዉ በፈጠራቹ ሌላዉ ቢቀር ንፅህናችንን ጠብቀን እናናንቅ ሰዉ ከሱሪዉ ስር ሚለብሰዉ ነገር ሁላ መልኩን እስኪቀይርና እግሩ ላይ ያለዉ አከባቢዉን እስኪያናዉጥ ተለጥፎበት በተጠራበት ሁላ ያቺን እንትን ከለር እየለበሰ እንዴት ነዉ የእጇ ሸካራነት ፣ የፀጉሯ እጥረት ፣ ወይ እንደሴቱ ዳሌ የላት ሁሌ አንዳይነት ልብስ እያለ ሚያወራዉ ኧረ ጌታ ይገስፃቹ ሰዉ ተናጋሪ አታርጉ! | 125 |
| 15 | ለማማረጥ አትሩጡ መጀመሪያ ራሳቹን እዩ🙏😭 | 135 |
| 16 | Imo አሁን ላይ በሱፍ ሽክ ብለዉ ሽቶ ተነስንሰዉና አሸብርቀዉ ወተዉ ሽበታቸዉን እያየን አባባ ከምላንቸዉ በላይ እነዛ የነተበ ነጠላቸዉን ተጎናፅፈዉ በባዶ እግራቸዉ ሚያርሱት ናቸዉ ክብርን እና ሰዉነትን ጠንቅቀዉ ሚያዉቁት...I lowkey feel bad for us bragging about how modern we’ve become 💔 | 193 |
| 17 | ያጨቀየናት ቅብ የሌላት ወርቅ ኢትዮጵያ! | 212 |
| 18 | Sin texto... | 182 |
| 19 | Sin texto... | 176 |
| 20 | Sin texto... | 193 |
