1 487
订阅者
-124 小时
+467 天
+9030 天
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+161
在4个频道中
九月 '26
+130
在5个频道中
Get PRO
八月 '26
+118
在8个频道中
Get PRO
七月 '26
+84
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+119
在8个频道中
Get PRO
五月 '26
+21
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+74
在7个频道中
Get PRO
三月 '26
+269
在18个频道中
Get PRO
二月 '26
+110
在9个频道中
Get PRO
一月 '26
+99
在9个频道中
Get PRO
十二月 '25
+334
在17个频道中
Get PRO
十一月 '25
+247
在19个频道中
Get PRO
十月 '25
+37
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+60
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+124
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+41
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+280
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+20
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 30 十月 | +2 | |||
| 29 十月 | +4 | |||
| 28 十月 | +8 | |||
| 27 十月 | +6 | |||
| 26 十月 | +35 | |||
| 25 十月 | +3 | |||
| 24 十月 | +5 | |||
| 23 十月 | +7 | |||
| 22 十月 | +7 | |||
| 21 十月 | +16 | |||
| 20 十月 | +1 | |||
| 19 十月 | +3 | |||
| 18 十月 | +1 | |||
| 17 十月 | +27 | |||
| 16 十月 | +3 | |||
| 15 十月 | +4 | |||
| 14 十月 | +4 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | +1 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +2 | |||
| 08 十月 | +1 | |||
| 07 十月 | +3 | |||
| 06 十月 | +2 | |||
| 05 十月 | +3 | |||
| 04 十月 | +4 | |||
| 03 十月 | +4 | |||
| 02 十月 | +2 | |||
| 01 十月 | +3 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 159 |
| 3 | 没有文字... | 1 |
| 4 | አህያ የሆነ መንግስትና ከረፈፍ ህዝብ
ይረግጠናል ዝም እንዳልን እንረገጣለን! | 257 |
| 5 | Maturity is realizing that not
every disagreement needs to
become an argument. | 280 |
| 6 | ጀግናን ማን ይወልደዋል ቢሉት መከራ አሉ! | 354 |
| 7 | "አንዳንድ ሴቶች ልብህን ለመያዝ ገነትን
ይመስላሉ ፤ አንዴ ከያዙት በኋላ ግን ከራስህ
ጋር እንኳን እንዳትግባባ አርገዉ ህይወትህን
ይበልጥ ያከብዱብሀል!" | 60 |
| 8 | "በዝምታ አብረሃት ልትቀመጥ የምትችል አይነት ሰው ናት : የዝምታን ውበት ታውቀዋለች : የዝምታን ውቅያኖስ ፤ በንግግር ማዕበል አታደፈርስም ፤ ይልቁንም ከስክነቱ ጋር አብራ ሰክና ፤ አርምሞን ታጸናለች።
አብረሃት ቁጭ ብለህ እንድታስብ እድሉን የምትሰጥ አይነት ሰው ነች ፡ የፀጋዬን ስንኝ እየቋጠረች የምትጠብቅ ይመስለኛል...
"ከሰው መንጋ እንገንጠል
ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል
በእፎይታ ጥላ እንጠለል
ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።"
...ንግግሯ የሚናፈቅ አይነት ሰው ብትሆንም ወሬዬ አማረልኝ ብላ አትዘላብድም " አዋቂ ነች " ለመባልም በሁሉ ነገር ላይ አስተያየት አትሰጥም ፤ የምታውቀውን ብቻ ትናገራለች...ስንቱ አዋቂ ለመባል አለማወቁን ሲገልጥ እያየች በአርምሞ ሳትታዘበዘው አትቀርም !"
ሶፊ | 418 |
| 9 | ማንንም እንዳሰሙ እሺ ምንም ከልኩ አያልፍም
እነ እንትና እንትን ብለዉ እንትን ሆነዉ ከዛሬ ምናምን አመት ቡሀላ ያሰብኩት ባይሳካ ነገ ...ነገ...ነገ ስኬት ብቻ አይታያቹ ሞትም አለ ለነገ እያላቹ ከዛሬያቹ ጋ እንዳትተላለፉ የተሰጠችን እቺ ያለንባት ሰዓት ናት so try to be happy and enjoy life while you still have the time. | 333 |
| 10 | 🎶ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚ አልገምትህም
ከሁኔታዎች በላይ ነህ ማንም አይከስህም...😇 | 426 |
| 11 | ሴቶች ግን ማለት ነዉ ሰብሰብ በሉ እሺ የምር እንደማየዉ ከሆነ ወንዱ ከመሬት ተነስቶ አይደለም ንቀት ጋ ምናምን ሚደርሰዉ...ለሁሉም ነገር boundary ሚባለዉን ነገር አንርሳ። | 562 |
| 12 | "ሰዎች ላንተ ታማኝ ባይሆኑ፣ ውለታህን ቢረሱና በክፋት ቢመልሱልህ እንኳን አንተ ግን በታማኝነትህና በመልካምነትህ ጸንተህ ኑር። ታማኝ የምትሆነው ለሰዎች ምላሽ ብለህ ሳይሆን፣ ለገዛ ነፍስህ ንጽሕናና ለእግዚአብሔር ህግ ብለህ ነው ፡ የሰዎች መጥፎ ባህሪ ያንተን መልካም ማንነት እንዲቀይረው አትፍቀድለት ።"
ዮሐንስ አፈወርቅ | 550 |
| 13 | ነገሮች እኛ በፈለግነው መንገድ ሳይሳኩ ሲቀሩ ሁልጊዜ ልናስታዉሰዉ የሚገባው ነገር 𝑖𝑠 𝑡ℎ𝑎𝑡 G𝑜𝑑'𝑠 𝑝𝑙𝑎𝑛 𝑖𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟 𝑡ℎ𝑎𝑛 𝑜𝑢𝑟 𝑝𝑙𝑎𝑛.𝑡ℎ𝑒𝑟𝑒 𝑤𝑖𝑙𝑙 𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑎 𝑡𝑖𝑚𝑒 እንኳንም የዛኔ አልተሳካልኝ የምንልበት ፤ እግዚአብሔር ከመጥፎዉ እንደጠበቀን የምንረዳበት ፣ በብዙ ሊክሰን እንደሆነ የሚገባን ጊዜ ይመጣል... 𝑠𝑜 𝑡𝑟𝑢𝑠𝑡 ℎ𝑖𝑚 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑢𝑟 𝑙𝑖𝑓𝑒.🤍 | 540 |
| 14 | "የህመም መጨረሻው መደንዘዝ ነው ፣
ተጨንቄ ስጨርስ ነው ለምንም ነገር
ማሰብ ያቆምኩት!" | 606 |
| 15 | አንድ አንድ ቀን አለ!!
ሰው አዝሎ አያርፍም ህሊናው እደኛ ፣
ታመመ እንዲባል በጤና ፍራሽ ላይ እልሁን ሚተኛ፣
ነጋ ደግሞ ሲባል የለሊቱ አዕዋፋት ላዩን ሚሻገሩት ፤ ጨለማን የሚመርጥ ድካም እንዳይቀድመው ተሸነፍክ እንዳይሉት! | 618 |
| 16 | 没有文字... | 1 |
| 17 | የበደላቹን ሰዉ መናፈቅ ችግር አለዉ? | 76 |
| 18 | በዉነቱ ተፋቅሮና ተቻችሎ ለወግ ማዕረግ መብቃት መታደል ነዉ የምር እግዜር የልብ ማረፊያ ሰቶ ለዚ ክብር ያብቃን እስኪ🥰 | 571 |
| 19 | ትላልቅ ሰርጎች ላይ ቲናንሽ ሰርጎች
አይጠፉም አሉ...እርሜን ሰርግ ብሄድ
ጉድ ሆኜላቹ ነበር!😭 | 588 |
| 20 | ሚናከሱ እናቶች እንዳሉ ጭምጭምታ ደርሶኝ
ነበር...ብቻ ወደዉ አይደለም እሺ ተነክሰዉም
ማያረኩ ልጆች አሉ😒 | 635 |
