✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍
Відкрити в Telegram
1 339
Підписники
+124 години
+77 днів
+3030 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+6
в 0 каналах
серпень '26
+118
в 8 каналах
Get PRO
липень '26
+84
в 4 каналах
Get PRO
червень '26
+119
в 8 каналах
Get PRO
травень '26
+21
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+74
в 7 каналах
Get PRO
березень '26
+269
в 18 каналах
Get PRO
лютий '26
+110
в 9 каналах
Get PRO
січень '26
+99
в 9 каналах
Get PRO
грудень '25
+334
в 17 каналах
Get PRO
листопад '25
+247
в 19 каналах
Get PRO
жовтень '25
+37
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+60
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+124
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+41
в 2 каналах
Get PRO
червень '25
+280
в 0 каналах
Get PRO
травень '250
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+20
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 03 вересня | 0 | |||
| 02 вересня | +3 | |||
| 01 вересня | +3 |
Дописи каналу
| 2 | "አማራጭ ስታጣ የመጣችና አማራጭ እያላት የመረጠችህ አንድ አይደሉም" | 142 |
| 3 | "ዋጋቹን እወቁት እሺ ማንም ቁልቁል
እንዲመለከታቹ አትፍቀዱ" | 190 |
| 4 | "መኖርም መሞትም ምንፈራ መሀል ሰፋሪዎች ነን!" | 185 |
| 5 | Er selam ye sew sm bcha hono kereko😭 | 251 |
| 6 | imagine አብረሽዉ እዬድሽ someone ባጠገባቹ እያለፈ በጣም ተቆጥቶ ስልክ እያወራ ነዉ ከዛ በጣም ጮክ ብሎ በስልክ ሚያወራዉን ሰዉዬ አንተ ምናምን ይለዋል ሰዉየዉ በጣም ተናዷል...እናልሽ ያንቺዉ ሰዉዬ እሱን መስሎት በጣም ደንግጦ ወዳንቺ እየተጠጋ እጅሽን አጥብቆ ይዞሽ ወይኔ አስደነገጠኝኮ ምናምን ሲልሽ😭
አይዞህ የኔ ቆኝጆ ከማለት ዉጪ ምን
ይባላል እሺ?!🥹🤭 | 284 |
| 7 | 🎶ከኖሩማ ኑሮ ካንተ ጋራ
በችግርም ቢሆን በመከራ
ከተያዘ እጄ ባንተ እጅ
ህይወቴ ሰላም ነዉ የሚመች😌🤍 | 294 |
| 8 | «አስማት ላሳይህ» አለችኝ... ድሮ...
«እሺ» አልኩ
«አንድ ቁጥር ያዝ በጭንቅላትህ»
«ያዝኩኝ»
«በል የያዝከውን ቁጥር እርሳው»
«ኧኸ! እንዴት?»
«እርሳው ብያለሁ እርሳው!»
«ሆሆይ...እሺ ረሳሁት!»
«ሰባት ነበር የያዝከው አይደል?»
«ኧረ ተበላሽ! ሶስት ነበር!»
«እርሳው አላልኩህም? እንዴት አስታወስከው!?»
እኔ...ዝም!
ትዝ አለሽ?!...የረሳሁሽ ልክ እንዳሳየሽኝ አስማት ነው ፤ እንጂማ እንዴት በ«ቃል» የያዙትን መርሳት ይቻላል?!" | 321 |
| 9 | Немає тексту... | 313 |
| 10 | sticker.webp | 1 |
| 11 | Немає тексту... | 1 |
| 12 | Немає тексту... | 1 |
| 13 | Немає тексту... | 1 |
| 14 | እግዚአብሔር ብቻውን መራው : ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
ዘዳ 32፥12 🔥 | 139 |
| 15 | Wish me luck guys🙈🥹 | 306 |
| 16 | "ያስታመመ ሲቀብር ብዙ አያለቅስም" | 343 |
| 17 | 🎶ከልጅነቴ ጀምሮ በማዉቀዉ
ኮልታፋ አንደበት
በሚገባኝ በራሴ ቋንቋ
መርቶኛል የአንተ እረኝነት...
ምክርህ ፍቅር አለበት
ቁጣህም ፍቅር አለበት
ማን ተወቀሰ ባንተ አድጎ
ልኩ ነህ የአባትነት😌❤️🔥 | 399 |
| 18 | Немає тексту... | 382 |
| 19 | ሄዳለች...እኔና ፍቅሬን ገፍታ የሞቀዉን ጎጇችንን ረግጣ በቃኝ ብላ ሄዳለች ወዴት እንደሆነ አላዉቅም ትመለስ አትመለስም እንጃ...ግን በቃ የለችም ምናልባት የኔ ልብ በናፍቆት እንደሚንገበገበዉ አይኖቼ አይኖቿን ከናፍሮቼ ዉብ ከንፈሯን እንደተራቡ እሷንም ናፍቄያት ይሆን እያልኩ እብሰለሰላለዉ እነዛን ቃል ሳይወጣን በአይናችን ብቻ ብዙ ያወራንባቸዉን ፣ መላዉ አካላችንን በግለት ያዋሀድንባቸዉን እነዚያን በፍቅር ታጅበን በፍቅር ያዜምንባቸዉን ቀናት እሷም እንደኔዉ ትናፍቅ ይሆን እላለዉ...
ናፍቆት በቁሜ እየፈጀኝ በትዝታ ማዕበል እየዋዠኩ በመሀል እንዳች ክፉ መንፈስ ብቅ ይልና ደሞ ረስታህስ ቢሆን ይለኛል ያኔ ታዲያ የታወከዉ የመኖር ዉሉ የጠፋበት ዉስጤ ይበልጡኑ ሲታወክ እኔም ልረሳት ነበረች አሁን ግን የለችም እኔ የድርሻዬን እየኖርኩ እየታገልኩ ነዉ ብዬ ለማዉራት አንድ እርምጃ ወደ ፊት ፎቀቅ እንዳልኩ አንዳች ሀይል ይመጣና ወደ ትናንትናዉ ፍቅር ወደዛ ጎጆ ይጎትተኛል ብዙ እርምጃዎችን ወደ ኃላ አፈገፍጋለዉ.....
አሁንም ድረስ ያኔ በተወቺኝ ቦታ ላይ እዛዉ ቆሜ አለዉ ዉብ አይኖቿን ለማየት ስቋምጥ ሰተህ ነጠከኝ በሚል ሰበብ ከእግዜሩ ግብግብ እንደገባዉ ከሁሉ መዋሀድ አቅቶኝ እንደቆዘምኩ ትዝታና ባዶ ተስፋ ላይ የሙጥኝ እንዳልኩ ዛሬም እሷኑ ስጠብቅ መልኩ ጠፍቶ ሊሻግት የዳዳዉ ትናንትናችን ላይ ነኝ!
ማያ✍ | 373 |
| 20 | አባባ can do it🥹 | 422 |
