fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

رفتن به کانال در Telegram

𝚒 𝚍𝚘𝚗'𝚝 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚍𝚜,𝚒 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚖𝚎𝚗𝚝𝚜.

نمایش بیشتر
1 486
مشترکین
-124 ساعت
+467 روز
+9030 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+162
در 4 کانال‌ها
سپتامبر '26
+130
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+118
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+84
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+119
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+74
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+269
در 18 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+110
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+99
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+334
در 17 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+247
در 19 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+37
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+124
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+41
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+280
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+20
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
31 اکتبر+1
30 اکتبر+2
29 اکتبر+4
28 اکتبر+8
27 اکتبر+6
26 اکتبر+35
25 اکتبر+3
24 اکتبر+5
23 اکتبر+7
22 اکتبر+7
21 اکتبر+16
20 اکتبر+1
19 اکتبر+3
18 اکتبر+1
17 اکتبر+27
16 اکتبر+3
15 اکتبر+4
14 اکتبر+4
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر+1
10 اکتبر0
09 اکتبر+2
08 اکتبر+1
07 اکتبر+3
06 اکتبر+2
05 اکتبر+3
04 اکتبر+4
03 اکتبر+4
02 اکتبر+2
01 اکتبر+3
پست‌های کانال
እግዚአብሔር ይመስገን🥰

2
"ፈጣጣ ተቀባይ በቃኝን አያቅም!"...አንዳንዴ ራሳቹን የራሳቹን ፍላጎትና ስሜት አስቀድሙ እሺ ከልክ በላይ ሼመኛ መሆን ራስን በራስ እጅ መጨቆን ነዉ!
"ፈጣጣ ተቀባይ በቃኝን አያቅም!"...አንዳንዴ ራሳቹን የራሳቹን ፍላጎትና ስሜት አስቀድሙ እሺ ከልክ በላይ ሼመኛ መሆን ራስን በራስ እጅ መጨቆን ነዉ!
187
3
የምር አይናቹን ጨፍናቹ አዳምጡት እስኪ አፍቅራቹ ባታቁ እንኳን የሆነ ያፈቀራቹት ሰዉ ይናፍቃቿል fr😭
231
4
بدون متن...
256
5
بدون متن...
1
6
አህያ የሆነ መንግስትና ከረፈፍ ህዝብ ይረግጠናል ዝም እንዳልን እንረገጣለን!
319
7
Maturity is realizing that not every disagreement needs to become an argument.
332
8
ጀግናን ማን ይወልደዋል ቢሉት መከራ አሉ!
388
9
"አንዳንድ ሴቶች ልብህን ለመያዝ ገነትን ይመስላሉ ፤ አንዴ ከያዙት በኋላ ግን ከራስህ ጋር እንኳን እንዳትግባባ አርገዉ ህይወትህን ይበልጥ ያከብዱብሀል!"
60
10
"በዝምታ አብረሃት ልትቀመጥ የምትችል አይነት ሰው ናት : የዝምታን ውበት ታውቀዋለች : የዝምታን ውቅያኖስ ፤ በንግግር ማዕበል አታደፈርስም ፤ ይልቁንም ከስክነቱ ጋር አብራ ሰክና ፤ አርምሞን ታጸና
"በዝምታ አብረሃት ልትቀመጥ የምትችል አይነት ሰው ናት : የዝምታን ውበት ታውቀዋለች : የዝምታን ውቅያኖስ ፤ በንግግር ማዕበል አታደፈርስም ፤ ይልቁንም ከስክነቱ ጋር አብራ ሰክና ፤ አርምሞን ታጸናለች። አብረሃት ቁጭ ብለህ እንድታስብ እድሉን የምትሰጥ አይነት ሰው ነች ፡ የፀጋዬን ስንኝ እየቋጠረች የምትጠብቅ ይመስለኛል... "ከሰው መንጋ እንገንጠል ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።" ...ንግግሯ የሚናፈቅ አይነት ሰው ብትሆንም ወሬዬ አማረልኝ ብላ አትዘላብድም " አዋቂ ነች " ለመባልም በሁሉ ነገር ላይ አስተያየት አትሰጥም ፤ የምታውቀውን ብቻ ትናገራለች...ስንቱ አዋቂ ለመባል አለማወቁን ሲገልጥ እያየች በአርምሞ ሳትታዘበዘው አትቀርም !" ሶፊ
450
11
ማንንም እንዳሰሙ እሺ ምንም ከልኩ አያልፍም እነ እንትና እንትን ብለዉ እንትን ሆነዉ ከዛሬ ምናምን አመት ቡሀላ ያሰብኩት ባይሳካ ነገ ...ነገ...ነገ ስኬት ብቻ አይታያቹ ሞትም አለ ለነገ እያላቹ ከዛሬያቹ ጋ እንዳትተላለፉ የተሰጠችን እቺ ያለንባት ሰዓት ናት so try to be happy and enjoy life while you still have the time.
333
12
🎶ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚ አልገምትህም ከሁኔታዎች በላይ ነህ ማንም አይከስህም...😇
486
13
ሴቶች ግን ማለት ነዉ ሰብሰብ በሉ እሺ የምር እንደማየዉ ከሆነ ወንዱ ከመሬት ተነስቶ አይደለም ንቀት ጋ ምናምን ሚደርሰዉ...ለሁሉም ነገር boundary ሚባለዉን ነገር አንርሳ።
611
14
​"ሰዎች ላንተ ታማኝ ባይሆኑ፣ ውለታህን ቢረሱና በክፋት ቢመልሱልህ እንኳን አንተ ግን በታማኝነትህና በመልካምነትህ ጸንተህ ኑር። ታማኝ የምትሆነው ለሰዎች ምላሽ ብለህ ሳይሆን፣ ለገዛ ነፍስህ ንጽሕናና ለእግዚአብሔር ህግ ብለህ ነው ፡ የሰዎች መጥፎ ባህሪ ያንተን መልካም ማንነት እንዲቀይረው አትፍቀድለት ።" ዮሐንስ አፈወርቅ
596
15
ነገሮች እኛ በፈለግነው መንገድ ሳይሳኩ ሲቀሩ ሁልጊዜ ልናስታዉሰዉ የሚገባው ነገር 𝑖𝑠 𝑡ℎ𝑎𝑡 G𝑜𝑑'𝑠 𝑝𝑙𝑎𝑛 𝑖𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟 𝑡ℎ𝑎𝑛 𝑜𝑢𝑟 𝑝𝑙𝑎𝑛.𝑡ℎ𝑒𝑟𝑒 𝑤𝑖𝑙𝑙 𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑎 𝑡𝑖𝑚𝑒 እንኳንም የዛኔ አልተሳካልኝ የምንልበት ፤ እግዚአብሔር ከመጥፎዉ እንደጠበቀን የምንረዳበት ፣ በብዙ ሊክሰን እንደሆነ የሚገባን ጊዜ ይመጣል... 𝑠𝑜 𝑡𝑟𝑢𝑠𝑡 ℎ𝑖𝑚 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑢𝑟 𝑙𝑖𝑓𝑒.🤍
579
16
"የህመም መጨረሻው መደንዘዝ ነው ፣ ተጨንቄ ስጨርስ ነው ለምንም ነገር ማሰብ ያቆምኩት!"
638
17
አንድ አንድ ቀን አለ!! ሰው አዝሎ አያርፍም ህሊናው እደኛ ፣ ታመመ እንዲባል በጤና ፍራሽ ላይ እልሁን ሚተኛ፣ ነጋ ደግሞ ሲባል የለሊቱ አዕዋፋት ላዩን ሚሻገሩት ፤ ጨለማን የሚመርጥ ድካም እንዳይቀ
አንድ አንድ ቀን አለ!! ሰው አዝሎ አያርፍም ህሊናው እደኛ ፣ ታመመ እንዲባል በጤና ፍራሽ ላይ እልሁን ሚተኛ፣ ነጋ ደግሞ ሲባል የለሊቱ አዕዋፋት ላዩን ሚሻገሩት ፤ ጨለማን የሚመርጥ ድካም እንዳይቀድመው ተሸነፍክ እንዳይሉት!
647
18
بدون متن...
1
19
የበደላቹን ሰዉ መናፈቅ ችግር አለዉ?
76
20
በዉነቱ ተፋቅሮና ተቻችሎ ለወግ ማዕረግ መብቃት መታደል ነዉ የምር እግዜር የልብ ማረፊያ ሰቶ ለዚ ክብር ያብቃን እስኪ🥰
596