ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Open in Telegram
በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:- @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Show more668
Subscribers
+124 hours
+27 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+16
in 0 channels
Get PRO
July '26
+17
in 0 channels
Get PRO
June '26
+9
in 0 channels
Get PRO
May '26
+13
in 0 channels
Get PRO
April '26
+11
in 0 channels
Get PRO
March '26
+7
in 1 channels
Get PRO
February '26
+25
in 0 channels
Get PRO
January '26
+39
in 0 channels
Get PRO
December '25
+23
in 1 channels
Get PRO
November '25
+19
in 0 channels
Get PRO
October '25
+15
in 0 channels
Get PRO
September '25
+17
in 0 channels
Get PRO
August '25
+10
in 0 channels
Get PRO
July '25
+11
in 0 channels
Get PRO
June '25
+23
in 0 channels
Get PRO
May '25
+7
in 0 channels
Get PRO
April '25
+18
in 1 channels
Get PRO
March '25
+13
in 0 channels
Get PRO
February '25
+14
in 0 channels
Get PRO
January '25
+53
in 1 channels
Get PRO
December '24
+29
in 0 channels
Get PRO
November '24
+35
in 0 channels
Get PRO
October '24
+29
in 0 channels
Get PRO
September '24
+20
in 1 channels
Get PRO
August '24
+27
in 0 channels
Get PRO
July '24
+71
in 0 channels
Get PRO
June '24
+76
in 0 channels
Get PRO
May '24
+61
in 0 channels
Get PRO
April '24
+129
in 0 channels
Get PRO
March '24
+37
in 1 channels
Get PRO
February '24
+21
in 0 channels
Get PRO
January '24
+277
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | +2 | |||
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | ጷጉሜን ፬
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር | 130 |
| 3 | https://youtu.be/V5TsX3Emy1M?si=fXfLITsXDXtGlWsC
👋This is my you tube channel subscribe like and shear 🙏 | 145 |
| 4 | ጷጉሜን ፫
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና! | 172 |
| 5 | “ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥5 | 172 |
| 6 | ጷጉሜን ፪
ወደ ኖኽ መርከብ ግቡ | 184 |
| 7 | ጳጉሜን አንድ
ከካራን ውጡ ከነዓን ግቡ! | 238 |
| 8 | ጳጉሜን በደብረ መድኃኒት
ማታ ማታ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ | 232 |
| 9 | "አምላካችን ያያል፣ አምላካችን ይሰማል፣ አምላካችንም ይፈታዋል (ያከናውነዋል)"።
ቄስ ሚናስ አቡድ | 288 |
| 10 | መድኀኔዓለም በዕለቱ ቀኑ ቸር ወሬ ያሰማቹ🙏 | 394 |
| 11 | " እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"
ዕብራውያን 6:10
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አለሽ🎓🎓🎓
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
በቀን 24/12/2018 ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤታችን እንቁ አገልጋይ የሆነችው መዘ/ት ትዕግስት ንጋቱ በከተማችን ከሚገኘው ከካኔኑስ ኮሌጅ ተመርቃለች። ውድ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራና የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንልሽ የፍኖተ ወንጌል ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ወንድም እሕቶችሽ እንመኝልሻለን።
✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 508 |
| 12 | ✨አባታችን ተክለ ሃይማኖት፤ ከዚህ ዓለም ተድላ ደስታ ተገልሎ ረሀቡንና ውሀ ጥሙን ታግሦ በዋሻ ውስጥ በዓረፈ ጊዜ፡፡ የማርያም መልክተኞች መላእክት ሊወስዱት ወደሱ መጥተው የዚህ ጻድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት በዕውነት ክቡር ነው እያሉ በበገና ድምፅ ዘመሩለት፡፡ ✨
✨እንኳን አደረሳችሁ✨
⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 424 |
| 13 | የመንገድህ ዋስትና እኔ ነኝ ። በበረሃ ልጥልህ ከቤት አላወጣሁህም። ስጸዳ እመጣለሁ ብለህ ከቤቴ አትራቅ ። ካልሞትህ በቀር ከቤቴ አትቅር። ጥያቄዎችህን ሳይሆን እኔን አስብ። የሁሉም ነገር መልስ በዓለም ላይ የለም። የሁሉም ነገር መልስ ግን እኔ ነኝ። አንድ ቃል ልንገርህ፡- ዋጋ ያለህ ፍጥረቴ ነህ። | 407 |
| 14 | " አቤቱ፥ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል።አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ለዘላለምም ስምህን አከብራለሁ፤ምሕረትህ በእኔ ላይ ታላቅ ናትና፥ ነፍሴንም ከታችኛይቱ ሲኦል አድነሃታልና።አቤቱ፥ ዓመፀኞች በእኔ ላይ ተነሥተዋል፥ የክፉዎችንም ማኅበር ነፍሴን ፈለጉአት፤ በፊታቸውም አላደረጉህም።አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ፤ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም፤ ለባሪያህ ኃይልህን ስጥ፥ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።ምልክትንም ለመልካም ከእኔ ጋር አድርግ፤ የሚጠሉኝ ይዩ ይፈሩም፥ አቤቱ፥ አንተ ረድተኸኛልና፥ አጽንተኸኛልምና።"
መዝ 86÷11-17
⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 459 |
| 15 | No text... | 509 |
| 16 | No text... | 465 |
| 17 | No text... | 320 |
| 18 | No text... | 299 |
| 19 | No text... | 285 |
| 20 | No text... | 234 |
