ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Ir al canal en Telegram
በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:- @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Mostrar más669
Suscriptores
+124 horas
+37 días
-330 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+5
en 0 canales
agosto '26
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+17
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+9
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+13
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+11
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+7
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+39
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+23
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+19
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+15
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+17
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+11
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+23
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+7
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+18
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+13
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+14
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+53
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+29
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+35
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+29
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+20
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+27
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+71
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+76
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+61
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+129
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+37
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+21
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+277
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 11 septiembre | 0 | |||
| 10 septiembre | +1 | |||
| 09 septiembre | +2 | |||
| 08 septiembre | +1 | |||
| 07 septiembre | +1 | |||
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
Publicaciones del Canal
“ስለዚህ በዓሉን የምናከብረው እንደ አረማዊ በዓል ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው በዓለማዊው መንገድ ሳይሆን ከዓለም በላይ በሆነ መንገድ ነው።የራሳችን ጉዳይ ሳይሆን የኛ የሆነውን ወይም የጌታችንን ጉዳይ የምናከብረው ስለ ሕመም ሳይሆን ስለ ፈውስ ነው።
ቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘእንዚናዙ
✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
| 2 | 🌼 🌼ምን ብትወደኝነው 🌼 🌼
ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ
ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/
ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ
ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ
ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ
ጨለማውን አብርተህ
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ
ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ
ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ
እቀኛለሁ ስለአዳኜ
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል
ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል
ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ
ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት
ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት
አዝማናቱ ስራህን እያሳየ
ልሁንልህ ከዓለም የተለየ
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ
ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ
ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ
ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 126 |
| 3 | 6082726593_1.mp3 | 122 |
| 4 | Sin texto... | 131 |
| 5 | Sin texto... | 187 |
| 6 | ጷጉሜን ፬
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር | 190 |
| 7 | https://youtu.be/V5TsX3Emy1M?si=fXfLITsXDXtGlWsC
👋This is my you tube channel subscribe like and shear 🙏 | 196 |
| 8 | ጷጉሜን ፫
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና! | 209 |
| 9 | “ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥5 | 216 |
| 10 | ጷጉሜን ፪
ወደ ኖኽ መርከብ ግቡ | 231 |
| 11 | ጳጉሜን አንድ
ከካራን ውጡ ከነዓን ግቡ! | 291 |
| 12 | ጳጉሜን በደብረ መድኃኒት
ማታ ማታ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ | 264 |
| 13 | "አምላካችን ያያል፣ አምላካችን ይሰማል፣ አምላካችንም ይፈታዋል (ያከናውነዋል)"።
ቄስ ሚናስ አቡድ | 325 |
| 14 | መድኀኔዓለም በዕለቱ ቀኑ ቸር ወሬ ያሰማቹ🙏 | 422 |
| 15 | " እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"
ዕብራውያን 6:10
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አለሽ🎓🎓🎓
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
በቀን 24/12/2018 ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤታችን እንቁ አገልጋይ የሆነችው መዘ/ት ትዕግስት ንጋቱ በከተማችን ከሚገኘው ከካኔኑስ ኮሌጅ ተመርቃለች። ውድ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራና የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንልሽ የፍኖተ ወንጌል ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ወንድም እሕቶችሽ እንመኝልሻለን።
✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 544 |
| 16 | ✨አባታችን ተክለ ሃይማኖት፤ ከዚህ ዓለም ተድላ ደስታ ተገልሎ ረሀቡንና ውሀ ጥሙን ታግሦ በዋሻ ውስጥ በዓረፈ ጊዜ፡፡ የማርያም መልክተኞች መላእክት ሊወስዱት ወደሱ መጥተው የዚህ ጻድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት በዕውነት ክቡር ነው እያሉ በበገና ድምፅ ዘመሩለት፡፡ ✨
✨እንኳን አደረሳችሁ✨
⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 452 |
| 17 | የመንገድህ ዋስትና እኔ ነኝ ። በበረሃ ልጥልህ ከቤት አላወጣሁህም። ስጸዳ እመጣለሁ ብለህ ከቤቴ አትራቅ ። ካልሞትህ በቀር ከቤቴ አትቅር። ጥያቄዎችህን ሳይሆን እኔን አስብ። የሁሉም ነገር መልስ በዓለም ላይ የለም። የሁሉም ነገር መልስ ግን እኔ ነኝ። አንድ ቃል ልንገርህ፡- ዋጋ ያለህ ፍጥረቴ ነህ። | 432 |
| 18 | " አቤቱ፥ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል።አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ለዘላለምም ስምህን አከብራለሁ፤ምሕረትህ በእኔ ላይ ታላቅ ናትና፥ ነፍሴንም ከታችኛይቱ ሲኦል አድነሃታልና።አቤቱ፥ ዓመፀኞች በእኔ ላይ ተነሥተዋል፥ የክፉዎችንም ማኅበር ነፍሴን ፈለጉአት፤ በፊታቸውም አላደረጉህም።አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ፤ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም፤ ለባሪያህ ኃይልህን ስጥ፥ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።ምልክትንም ለመልካም ከእኔ ጋር አድርግ፤ የሚጠሉኝ ይዩ ይፈሩም፥ አቤቱ፥ አንተ ረድተኸኛልና፥ አጽንተኸኛልምና።"
መዝ 86÷11-17
⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel | 476 |
| 19 | Sin texto... | 518 |
| 20 | Sin texto... | 465 |
