ch
Feedback
ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

前往频道在 Telegram

በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:-  @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

显示更多
669
订阅者
+124 小时
+37 天
-330 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+5
在0个频道中
八月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+7
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+39
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+23
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+18
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+53
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+35
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+20
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+71
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+76
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+129
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+37
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+277
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
11 九月0
10 九月+1
09 九月+2
08 九月+1
07 九月+1
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
“ስለዚህ በዓሉን የምናከብረው እንደ አረማዊ በዓል ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው በዓለማዊው መንገድ ሳይሆን ከዓለም በላይ በሆነ መንገድ ነው።የራሳችን ጉዳይ  ሳይሆን የኛ የሆነውን ወይም የጌታችንን ጉዳይ የምናከብረው ስለ ሕመም ሳይሆን ስለ ፈውስ ነው።                                                                  ቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘእንዚናዙ ✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨ የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel

2
🌼 🌼ምን ብትወደኝነው 🌼 🌼 ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/ ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/           🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ እቀኛለሁ ስለአዳኜ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/             🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/         🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት አዝማናቱ ስራህን እያሳየ ልሁንልህ ከዓለም የተለየ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/          🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨ የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel
126
3
6082726593_1.mp3
122
4
没有文字...
131
5
没有文字...
187
6
ጷጉሜን ፬ አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
ጷጉሜን ፬ አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
190
7
https://youtu.be/V5TsX3Emy1M?si=fXfLITsXDXtGlWsC 👋This is my you tube channel  subscribe like and shear 🙏
196
8
ጷጉሜን ፫ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
ጷጉሜን ፫ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
209
9
“ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።”   — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥5
216
10
ጷጉሜን ፪ ወደ ኖኽ መርከብ ግቡ
ጷጉሜን ፪ ወደ ኖኽ መርከብ ግቡ
231
11
ጳጉሜን አንድ ከካራን ውጡ ከነዓን ግቡ!
ጳጉሜን አንድ ከካራን ውጡ ከነዓን ግቡ!
291
12
ጳጉሜን በደብረ መድኃኒት ማታ ማታ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ
ጳጉሜን በደብረ መድኃኒት ማታ ማታ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ
264
13
"አምላካችን ያያል፣ አምላካችን ይሰማል፣ አምላካችንም ይፈታዋል (ያከናውነዋል)"። ቄስ ሚናስ አቡድ
325
14
መድኀኔዓለም በዕለቱ ቀኑ ቸር ወሬ ያሰማቹ🙏
422
15
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" ዕብራውያን 6:10 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"             ዕብራውያን 6:10 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አለሽ🎓🎓🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓   በቀን 24/12/2018  ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤታችን እንቁ  አገልጋይ የሆነችው መዘ/ት ትዕግስት ንጋቱ  በከተማችን ከሚገኘው ከካኔኑስ ኮሌጅ ተመርቃለች። ውድ እህታችን  እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራና የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንልሽ  የፍኖተ ወንጌል ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ወንድም እሕቶችሽ እንመኝልሻለን። ✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨ የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel
544
16
✨አባታችን ተክለ ሃይማኖት፤ ከዚህ ዓለም ተድላ ደስታ ተገልሎ ረሀቡንና ውሀ ጥሙን ታግሦ በዋሻ ውስጥ በዓረፈ ጊዜ፡፡ የማርያም መልክተኞች መላእክት ሊወስዱት ወደሱ መጥተው የዚህ ጻድቅ ሰው ሞት በእግ
✨አባታችን ተክለ ሃይማኖት፤ ከዚህ ዓለም ተድላ ደስታ ተገልሎ ረሀቡንና ውሀ ጥሙን ታግሦ በዋሻ ውስጥ በዓረፈ ጊዜ፡፡ የማርያም መልክተኞች መላእክት ሊወስዱት ወደሱ መጥተው የዚህ ጻድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት በዕውነት ክቡር ነው እያሉ በበገና ድምፅ ዘመሩለት፡፡ ✨ ✨እንኳን አደረሳችሁ✨ ⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨ የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel
452
17
የመንገድህ ዋስትና እኔ ነኝ ። በበረሃ ልጥልህ ከቤት አላወጣሁህም። ስጸዳ እመጣለሁ ብለህ ከቤቴ አትራቅ ። ካልሞትህ በቀር ከቤቴ አትቅር። ጥያቄዎችህን ሳይሆን እኔን አስብ። የሁሉም ነገር መልስ በዓ
የመንገድህ ዋስትና እኔ ነኝ ። በበረሃ ልጥልህ ከቤት አላወጣሁህም። ስጸዳ እመጣለሁ ብለህ ከቤቴ አትራቅ ። ካልሞትህ በቀር ከቤቴ አትቅር። ጥያቄዎችህን ሳይሆን እኔን አስብ። የሁሉም ነገር መልስ በዓለም ላይ የለም። የሁሉም ነገር መልስ ግን እኔ ነኝ። አንድ ቃል ልንገርህ፡- ዋጋ ያለህ ፍጥረቴ ነህ።
432
18
" አቤቱ፥ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል።አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ለዘላለምም ስምህን አከብራለሁ፤ምሕረትህ በእኔ ላይ ታላቅ ናትና፥ ነፍሴንም ከታችኛይቱ ሲኦል አድነሃታልና።አቤቱ፥ ዓመፀኞች በእኔ ላይ ተነሥተዋል፥ የክፉዎችንም ማኅበር ነፍሴን ፈለጉአት፤ በፊታቸውም አላደረጉህም።አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ፤ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም፤ ለባሪያህ ኃይልህን ስጥ፥ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።ምልክትንም ለመልካም ከእኔ ጋር አድርግ፤ የሚጠሉኝ ይዩ ይፈሩም፥ አቤቱ፥ አንተ ረድተኸኛልና፥ አጽንተኸኛልምና።"    መዝ 86÷11-17 ⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨⚡️✨ የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel
476
19
+1
没有文字...
518
20
+5
没有文字...
465