en
Feedback
Ethio Matric

Ethio Matric

Open in Telegram

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Ethio Matric

Channel Ethio Matric (@ethiomatric) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 74 015 subscribers, ranking 2 139 in the Education category and 442 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 74 015 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 745 over the last 30 days and by -18 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 37.47%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 13.41% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 27 733 views. Within the first day, a publication typically gains 9 923 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

74 015
Subscribers
-1824 hours
-717 days
+74530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+153
in 1 channels
August '26
+1 081
in 9 channels
Get PRO
July '26
+459
in 2 channels
Get PRO
June '26
+604
in 5 channels
Get PRO
May '26
+465
in 0 channels
Get PRO
April '26
+243
in 3 channels
Get PRO
March '26
+184
in 1 channels
Get PRO
February '26
+485
in 2 channels
Get PRO
January '26
+169
in 1 channels
Get PRO
December '25
+162
in 1 channels
Get PRO
November '25
+431
in 0 channels
Get PRO
October '25
+1 837
in 16 channels
Get PRO
September '25
+3 289
in 12 channels
Get PRO
August '25
+190
in 4 channels
Get PRO
July '25
+295
in 0 channels
Get PRO
June '25
+1 541
in 12 channels
Get PRO
May '25
+1 983
in 2 channels
Get PRO
April '25
+2 085
in 4 channels
Get PRO
March '25
+2 547
in 3 channels
Get PRO
February '25
+3 670
in 15 channels
Get PRO
January '25
+3 842
in 10 channels
Get PRO
December '24
+4 478
in 10 channels
Get PRO
November '24
+3 427
in 3 channels
Get PRO
October '24
+4 259
in 4 channels
Get PRO
September '24
+4 282
in 16 channels
Get PRO
August '24
+1 028
in 0 channels
Get PRO
July '24
+2 897
in 16 channels
Get PRO
June '24
+3 785
in 8 channels
Get PRO
May '24
+2 060
in 8 channels
Get PRO
April '24
+1 487
in 12 channels
Get PRO
March '24
+1 559
in 1 channels
Get PRO
February '24
+1 517
in 1 channels
Get PRO
January '24
+1 823
in 4 channels
Get PRO
December '23
+1 059
in 0 channels
Get PRO
November '23
+1 585
in 2 channels
Get PRO
October '23
+2 617
in 2 channels
Get PRO
September '23
+835
in 0 channels
Get PRO
August '23
+242
in 0 channels
Get PRO
July '23
+1 836
in 0 channels
Get PRO
June '23
+1 020
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1 185
in 0 channels
Get PRO
April '23
+542
in 0 channels
Get PRO
March '23
+659
in 0 channels
Get PRO
February '23
+894
in 0 channels
Get PRO
January '23
+1 052
in 0 channels
Get PRO
December '22
+258
in 0 channels
Get PRO
November '22
+281
in 0 channels
Get PRO
October '22
+530
in 0 channels
Get PRO
September '22
+821
in 0 channels
Get PRO
August '22
+1 077
in 0 channels
Get PRO
July '22
+360
in 0 channels
Get PRO
June '22
+286
in 0 channels
Get PRO
May '22
+201
in 0 channels
Get PRO
April '22
+416
in 0 channels
Get PRO
March '22
+857
in 0 channels
Get PRO
February '22
+155
in 0 channels
Get PRO
January '22
+170
in 0 channels
Get PRO
December '21
+68
in 0 channels
Get PRO
November '21
+299
in 0 channels
Get PRO
October '21
+1 057
in 0 channels
Get PRO
September '21
+291
in 0 channels
Get PRO
August '21
+215
in 0 channels
Get PRO
July '21
+558
in 0 channels
Get PRO
June '21
+246
in 0 channels
Get PRO
May '21
+435
in 0 channels
Get PRO
April '21
+808
in 0 channels
Get PRO
March '21
+513
in 0 channels
Get PRO
February '21
+607
in 0 channels
Get PRO
January '21
+375
in 0 channels
Get PRO
December '20
+8 524
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September+3
09 September0
08 September0
07 September+15
06 September+3
05 September+9
04 September+39
03 September+17
02 September+42
01 September+25
Channel Posts
በዚህ ሳምንት የ AAU UAT እና የ ASTU/AASTU መግቢያ ፈተና የተፈተናቹ ተማሪዎች ፤ ቀጣይ 12ኛ ክፍል ለሚገቡት ተማሪዎች እንዲጠቀም ስለፈተናው የምታስታውሱትን በእነዚህ ሊንክ ጻፉልን፡፡ AAU - UAT የተፈተናቹ ለእዚህ በጽሁፍ እና በ voice (ከፈላጋቹ መላክ ትችላላቹ) https://forms.gle/J9NpotFBBGtL65B47 ASTU / AASTU መግቢያ ፈተና የተፈተናቹ ለእዚህ በጽሁፍ ብቻ ነው መላክ የምትችሉት https://forms.gle/5yDCQ4eLb4zMfyBU9Chrome ብትከፍቱት የተሻለ ነው ፤ LOGIN ብዙ ጊዜ ስለማይጠይቅ፡፡

2
ትናንት ስላልነው ዝርዝር
9 119
3
ይሄ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ 259 ሺህ ጊዜ ታይቷል፡፡ እንደዚህ አይነት ሌሎች ቪዲዮች ለቀዋል፡፡ ይሄንንም ያያቹ ተማሪዎች መምህራን ልትኖሩ ትችላላቹ፡፡ ቲክቶክ ላይ የሚለው ፤ በ2018 ኢንትራንስ ፈተና
ይሄ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ 259 ሺህ ጊዜ ታይቷል፡፡ እንደዚህ አይነት ሌሎች ቪዲዮች ለቀዋል፡፡ ይሄንንም ያያቹ ተማሪዎች መምህራን ልትኖሩ ትችላላቹ፡፡ ቲክቶክ ላይ የሚለው ፤ በ2018 ኢንትራንስ ፈተና FutureX አፕሊኬሽንን ተጠቀመው ካስፈተናቸው 1100 ተማሪዎች 1076ቱን ወይም 98%ቱ እንዳሳልፉ፡፡ በቁጥር ሲበታተን ከ600 ከተያዘው ውጤት: - ከ400 በላይ ተማሪዎች ከ500 በላይ እንዳገኙ - 590 ተማሪዎች ከ400 በላይ እንዳገኙ - 324 ተማሪዎች ከ300 በላይ አንዳገኙ - 24 ተማሪዎች ብቻ እንዳላላፉ እና ከእነሱ መሀል 17 ለ remedial እንዳለፉ ተናግሯል፡፡ በአጭሩ የቪዲዮ መልእክቱ Futurex የሚገዙ ተማሪዎች 98% ያልፋሉ ነው፡፡ በእርግጠኝነት የምንነግራቹ እዚህ ጋር የጠቀሱት 98% አሳልፈናል ፤ ከ 500 በላይ ውጤት አገኙ አስፈተናቸው ካሉት ተማሪዎች አንጻር የማይገናኝ ፍጽም ውሸት ናቸው፡፡ የእራሳቸውን ቁጥር እየፈጠሩ ማታለል ስግግብነት ነው፡፡ ሳያታልሉ ስለአፕሊኬሽናችን ስለሚሰጠው አገልግሎት ማስተዋወቅ ይችሉ ነበር፡፡ ስለዚህ ተማሪዎች በእንደዚህ አይነት የፈጠራ ቁጥሮች መታለል የለባችሁም፡፡
11 697
4
እኛ ቻናል ላይ እንደምታቁት ፤ ትክክለኛ መረጃዎችን የምናጋራ ፤ ሀሰተኛ መረጃ የማናሰራጭ እና ሀሰተኛ መረጃ ሲኖር አንዳንዴ ስም ሳንጠቀስ ሀሰት መሆኑን ነው የምንገልጽ ሲሆን፡፡ አሁን ግን በተደጋጋሚ በተለይ ቲክቶካቸው በብዙ እይታ ይሄን ያህል ፐርሰንት ተማሪ አሳልፈናል እያሉ ስለሚያወሩት ነው የምንነግራቹ፡፡ መጀመሪያ እኛ ትተን ያልፍነው ቢሆንም ፤ በተደጋጋሚ እያታለሉ ነው፡፡ ይህ ዝም ከተባለ ደግሞ ማታለላቸው ማብቂያ ሳይኖረው እየተስፋፋ የሚሄድ ስለሆነ ፤ ስለዚህ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
10 585
5
የ Week 8 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 7 Sep - Sun 13 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study
የ Week 8 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 7 Sep - Sun 13 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽናችን ላይ ያገኙታል፡፡ ባሁኑ እሁድ ላይ ያሉት ጥያቄዎች የበዙት ወደቀጣይ ሳምንት ስለማይሻገሩ ነው፡፡
12 199
6
የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚቀርብ መለማመጃ ፈተና Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ አሁን አካትተናል 🔹 ናቹራሎችም ፤ ሶሻልችም መጠቀም ትችላላቹ፡፡ 🔹 Entrance+3
የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚቀርብ መለማመጃ ፈተና Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ አሁን አካትተናል 🔹 ናቹራሎችም ፤ ሶሻልችም መጠቀም ትችላላቹ፡፡ 🔹 Entrance ፈተና ላይ ካለው SAT ጋር የሚያመሳስለው ነገር ቢኖርም ፤ በአንዳንድ ነገሮችም ይለያያል፡፡ በተለይ UAT ፈተና ለ100 ጥያቄዎች በአንጻሩ አነስ ያለ ጊዜ ነው የሚሰጣቹ፡፡ ስለዚህ ጊዜ አጠቃቀም ካሁኑ ተለማመዱ፡፡ 🔹 ይሄንን ፈተና ፤ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም ትችላላቹ፡፡ ፈተናውን Ethio Matric -> Others -> AAU UAT ላይ ታገኛላቹ፡፡
13 363
7
የ UAT ፈተና Online ስለሚሰጥ ፤ ትክክለኛውን ፈተና የሚገኝ ነገር አይደለም፡፡ ባይሆን ግን ከእናንተ በፊት ከተፈተኑብዙ ተማሪዎች UAT ፈተና ተፈትነው ከጨረሱ በኃላ ስለፈተናው መረጃዎች አሰባ
የ UAT ፈተና Online ስለሚሰጥ ፤ ትክክለኛውን ፈተና የሚገኝ ነገር አይደለም፡፡ ባይሆን ግን ከእናንተ በፊት ከተፈተኑብዙ ተማሪዎች UAT ፈተና ተፈትነው ከጨረሱ በኃላ ስለፈተናው መረጃዎች አሰባስበናል፡፡ እነዚህን መረጃዎች በማሰባሰብ Market ላይ ካለው የተሻለ accurate የሆነ የ AAU Mock Exam ማዘጋጀት ችለናል፡፡ ይህንን ለማግኘት Ethio Matric -> Others -> AAU UAT ላይ ታገኛላቹ፡፡ ናቹራሎች ሶሻሎችም መጠቀም ትችላላቹ፡፡ ፈተናው ከ20 ደቂቃ በኃላ ይለቅቃል
11 908
8
ምን ያህሎቻቹ ከነገ ጀምሮ ለሚሰጠው የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚቀርብ መለማመጃ ፈተና ትፈልጋላቹ ?
11 764
9
የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከናቹራል 🏅 Robel Getachew - 590 በሀገር አቀፍ 2ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከልች ጎጎ ት/ቤት ፤ ሆሳእና ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመ+2
የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከናቹራል 🏅 Robel Getachew - 590 በሀገር አቀፍ 2ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከልች ጎጎ ት/ቤት ፤ ሆሳእና ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Nov/2025 🏅 Atakliti Abraha - 587 በሀገር አቀፍ 3ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከቀላሚኖ ት/ቤት ፤ መቀሌ ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Dec/2024 🏅 Mubarek Mohammed - 587 በሀገር አቀፍ 4ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከዩሁኔ ወልዱ ደሴ ት/ቤት ፤ ደሴ ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Dec/2025
17 951
10
የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከናቹራል 🏅 Robel Getachew - 590 በሀገር አቀፍ 2ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከልች ጎጎ ት/ቤት ፤ ሆሳእና ከተማ፡፡ አፕሊኬሽንን መጠቀም የጀመረው+2
የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከናቹራል 🏅 Robel Getachew - 590 በሀገር አቀፍ 2ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከልች ጎጎ ት/ቤት ፤ ሆሳእና ከተማ፡፡ አፕሊኬሽንን መጠቀም የጀመረው Nov/2025 🏅 Atakliti Abraha - 587 በሀገር አቀፍ 3ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከቀላሚኖ ት/ቤት ፤ መቀሌ ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Dec/2024 🏅 Mubarek Mohammed - 587 በሀገር አቀፍ 4ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከዩሁኔ ወልዱ ደሴ ት/ቤት ፤ ደሴ ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Dec/2025
1
11
የናቹራሎች ከ 5 ደቂቃ በኃላ ⌛️
14 695
12
የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከሶሻል 🏅 Temesgen Teshome - 564 የሶሻል top 5 ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከጎንዳር ዩኒቨርስቲ ሞዴል ት/ቤት ፤ ጎንደር ከተማ፡፡ አፕሊኬሽንን+1
የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከሶሻል 🏅 Temesgen Teshome - 564 የሶሻል top 5 ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከጎንዳር ዩኒቨርስቲ ሞዴል ት/ቤት ፤ ጎንደር ከተማ፡፡ አፕሊኬሽንን መጠቀም የጀመረው July/2025 🏅 Samuel Baytekus - 563 የሶሻል top 5 ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከአይከል ት/ቤት ፤ አይከል ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Oct/2025
15 772
13
ለተማሪዎች ሞራል ስጡ፡፡ ቀጣይ ጊዜ እናንተ ልትሆኑ ትችላላቹ፡፡ ሁላቹም ለእኛ አሸናፊዎች ናቹ፡፡ ብዙ የሚያስደምም ውጤት አይተናል ፤ ብንሸልማቹ ደስ ይለናል፡፡ ያው ግን እንደ አንድ ድርጅት መሸለም
ለተማሪዎች ሞራል ስጡ፡፡ ቀጣይ ጊዜ እናንተ ልትሆኑ ትችላላቹ፡፡ ሁላቹም ለእኛ አሸናፊዎች ናቹ፡፡ ብዙ የሚያስደምም ውጤት አይተናል ፤ ብንሸልማቹ ደስ ይለናል፡፡ ያው ግን እንደ አንድ ድርጅት መሸለም የምንችለው ውስን ተማሪዎች ስለሆነ ነው፡፡
14 880
14
የ Ethio Matric 5 ተሸላሚዎች 🏆🏆🏆 በ 2018 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ እና የ Ethio Matric አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ለነበሩ 5 ተማሪዎችን ዛሬ ለእያንዳ
የ Ethio Matric 5 ተሸላሚዎች 🏆🏆🏆 በ 2018 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ እና የ Ethio Matric አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ለነበሩ 5 ተማሪዎችን ዛሬ ለእያንዳንዳቹ የ10ሺ ብር ሽልማት በግላችን የምንሸልማቸው ይሆናል፡፡ ሽልማቱ እነዚህ ተማሪዎች ለማበረታት እና የ2019 ዓ.ም ኢንትራንስ ተፈታኞችን ያነሳሳል በማለት ነው፡፡ 🎉🎉🎉 እዚህ ጋር ማስመር ያለብን ፤ እንደዚህ አይነት ከፍተኛ ውጤት የሚመጣው በአንድ ጊዜ ሳይሆን ፤ የቀን የማታ እና የብዙ ዓመት ልፋት ነው፡፡ ማን የሚኖርበት ይመስላችኃል? ገምቱ እስኪ
14 940
15
የ Ethio Matric 5 ተሸላሚዎች 🏆🏆🏆 በ 2018 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ እና የ Ethio Matric አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ለነበሩ 5 ተማሪዎችን ዛሬ ለእያንዳ
የ Ethio Matric 5 ተሸላሚዎች 🏆🏆🏆 በ 2018 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ እና የ Ethio Matric አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ለነበሩ 5 ተማሪዎችን ዛሬ ለእያንዳንዳቹ የ10ሺ ብር ሽልማት በግላችን የምንሸልማቸው ይሆናል፡፡ ሽልማቱ እነዚህ ተማሪዎች ለማበረታት እና የ2019 ዓ.ም ኢንትራንስ ተፈታኞችን ያነሳሳል በማለት ነው፡፡ 🎉🎉🎉 እዚህ ጋር ማስመር ያለብን ፤ እንደዚህ አይነት ከፍተኛ ውጤት የሚመጣው በአንድ ጊዜ ሳይሆን ፤ የቀን የማታ እና የብዙ ዓመት ልፋት ነው፡፡ ማን የሚኖርበት የሚሆን ይመስላችኃል ? ገምቱ እስኪ
1
16
በዘንድሮ ኢንትራንስ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ በድምሩ 5 ተማሪዎች እና የ Ethio Matric አፕሊኬሽን ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎች እንደምናሳውቅ ከዚህ በፊት ተናግረናል። ሰሞኑን busy ስለነበርን ነው የዘገየነው ፤ ነገ ምሽት የምናሳውቃቹ ይሆናል።
16 558
17
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባ
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!   በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/   የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
21 458
18
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇 https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or https://www.facebook.com/share/p/18zZo4rxUj/ የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስ የምዝገባ ቦታ የምዝገባ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን የምዝገባው ጊዜ ካበቃ በኋላ ይገለጻል ተብሏል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ። በቂ አመላካቾች የሌሉባቸው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና በሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ማለትም (ከ9-12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ዩኒቨርሲቲዎቹ መክረዋል። አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
24 801
19
የ Week 7 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 31 Aug - Sun 6 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study
የ Week 7 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 31 Aug - Sun 6 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽናችን ላይ ያገኙታል፡፡
22 344
20
በየዓመቱ እንደምናደረገው በኢንትራንስ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና የእኛ አፕሊኬሽን ተማሪዎች ለነበሩ ተማሪዎች የምንሽልም ይሆናል፡፡ 🔹 ከናቹራል: 3 ተማሪዎች 🔹 ከሶሻል : 2 ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ውጤት አግኝታቹ እና የእኛ አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ሆናቹ ካላቹ እስከ ነገ ጥዋት 3:00 ድረስ በ @ethiomatric_support ላይ አሳውቁን፡፡ Fair እንዲሆን በቻልነው አቅም ፤ በውጤት order ለመሸለም እንሞክራለን፡፡ ለሌሎችም ት/ቤት ተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን ከ1 ት/ት ቤት ደግሞ max ሁለት ተማሪዎች መሸለማችን እንዳለ ይሆናል፡፡
26 390