Add channel
  • Support
Stay updated with our news!
@telemetr_io_bot
Telegram analytics bot

The bot can:

  • analyze channel audience
  • channels intersections
CategoryNot specified
Channel location and language
 #መረጃ_ቲቪ  |  #ቀዳሚ_ምርጫዎ  ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ ➠ወቅታዊ መረጃዎች ➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች ➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ለማንኛውም መረጃ ➥  @LiyuMerejaBot  PROMOTION ➥  @Liyu_adsBot  🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" News & Media Channel® 
Show more
52 364-63
~8 073
~32
15.40%
Telegram general rating
Globally
30 973place
of 3 824 617
41place
of 899

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

🛑 ትናንት ለሊት ሱዳን ሰልጥኖ ወደኢትዮጵያ ሊገባ የነበረው 6ሺ አባላት ያሉት የአሸባሪው ህወሓት ሀይል በመከላከያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተመቷል‼️ ↘️ አሸባሪዎቹን'' ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሽፋን ሊሰጥ የሞከረው የሱዳን ወታደር አብሮ እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት ወደ አልፋሽጋ መሬት ገብቶ 17 ኪሎሜትር ወደፊት ገብቶ መስፈሩን አል አለሚና የገዳሪፉ አልሰባህ ጋዜጣ ዘግበዋል። ↘️ የሱዳን ወታደር ይሄንን ዜና ለማስተባበል የኤርትራና የአማራ የኢትዮጵያ ሀይል በጥምረት ሆነው የሱዳን ወታደሮች ላይ ተኩስ ከፍተው ብዙ ወታደሮች መግደላቸውን የተናገረ ሲሆን፣ ይህንን ፕሮፓጋንዳ ሮይተርስን ጨምሮ የአረብ ሚዲያዎች እያራገቡት ነው። ↘️ በኢትዮጵያ በኩል ከኢሳሀት ጋር ቆይታ ያደረጉት ጀነራል ብረሀኑ ጁላ የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት በድንበር ላይ በየጊዜው የሚደመስሰው የራሳችንን ተላላኪ ሀይሎች እንጅ ከሱዳን ወታደሮች ጋር የተደረገ ውጊያ የለም ብሏል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja @Tv_Mereja
Show more ...
4 547
7
Science and modern technologies Sounds complicated but very interesting? 🤯🤯 We invite you to an unforgettable journey into the techno world with us! ✔️ Modern cars  ✔️ Сool apps ✔️ Innovative gadgets, etc.  The future is coming! 📌 T&S Journal 📌  P.S Thanks for all who is interested! Be safe & Stay amazing! 🤜

file

3 115
4
Science and modern technologies Sounds complicated but very interesting? 🤯🤯 We invite you to an unforgettable journey into the techno world with us! ✔️ Modern cars  ✔️ Сool apps ✔️ Innovative gadgets, etc.  The future is coming! 📌 T&S Journal 📌  P.S Thanks for all who is interested! Be safe & Stay amazing! 🤜

file

6
0
🛑 "የምንፈልገው እኛ ሞተን የምትቆም ኢትዮጵያን ማየት ነው" - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከግንባር ሆነው ያስተላለፊት መልዕክት‼️ ↘️ በድል እንደምናሳካው እርግጠኛ ነኝ ህዝባችን ከጎናችን ነው በውጭ ያሉ ወንድሞቻችን ባላቸው አቅም እየጮኹ ነው። ↘️ ጠላት ከኛ ጋር ሊፎካከር የሚችል ቁመና የለውም እናሸንፋለን ነጻ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እናሸጋግራለን። 📸 የ ጠቅላዩን ንግግር ከላይ ከተያያዘው VIDEO መመልከት ይችላሉ ⬆️ 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja @Tv_Mereja

IMG_0442.MP4

5 352
15
ሰበር ዜና‼️ 🛑 የኢሬዴሪ ጠቅላይ የጦር አዛዥ ኮሎኔል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከግንባር የድል ዜና በቀጥታ ስርጭት አብስረውናል‼️ ↘️ የኢሬዴሪ ጠቅላይ የጦር አዛዥ ኮሎኔል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከግንባር የቀጥታ ስርጭት ኢንተርቪው እንደተናገሩት ሰራዊቱ በከፍተኛ ድል መገስገሱን ተናግረው ካሳ ጊታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን ገልጸው ጠላትን እየመቱ ወደ ጭፍራና የተለያዩ አካባቢዎች እየገሰገሰ መሆናቸውን ግልጸዋል! ↘️ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦርነቱ በከፍተኛ ድል እየተካሄደ ነው፣ የሰራዊቱ ሞራል እጅግ ደስ ይላል ጦርነቱ በከፍተኛ ድል ነው እየተካሄደ ያለው ብለዋል፡፡ ↘️ ጠላት ከእኛ ጋር የሚያፎካክር አቅም የሌውም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ጠላት የያዘውን ቦታ አስለቅቀን ካሳኪታን ይዘናል ዛሬ ጭፍራንና ቡርቃን እንይዛለን ብለዋል፡፡ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከግንባር የሰጡት መግለጫ #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja @Tv_Mereja
Show more ...
4 870
4
🛑 ልመና ተጀምሯል "ጁንታው ዶግ አመድ መሆን ስጀምር መለመን ጀምሯል" ‼️ ↘️ የትግራይ ሕዝብ ከባንክ ገንዘብ እንዲያወጣ ከተፈቀደለት ፣ መብራትና ዉሀ ከተለቀቀለት ፣ በረሐብ እያለቀ ላለዉ የትግራይ ሕዝብ ለእርዳታ መንገድ ከተለቀቀለት አሁን ካለንበት ጦራችንን ወደ ትግራይ ክልል እንመልሳለን ፡፡ (ጌታቸዉ ረዳ አሁን በCNN ከተናገረዉ) #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja @Tv_Mereja
5 701
18
🛑 መንግስት የአሜሪካ ኤምባሲን አስጠነቀቀ ‼ ↘️ የአሜሪካ ኤምባሲና ድርጅቶች የሀሰት መረጃዎችን ማሰራጨት መቀጠላቸውን ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ ጠቅሰዋል። ↘️ ‘ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ ተከባለች’ የሚል መረጃን ያሰራጩ እንደነበር አውስተው አሁን ደግሞ ‘ሽብር ይፈፀማል’ የሚል ሀሰት መቀጠሉን ጠቁመዋል። ↘️ ኤምባሲውና የአሜሪካ መንግስት የሀሰት መረጃዎችን ከማስተላለፍ እንዲቆጠቡም አስጠንቅቀዋል። ↘️ ኤምባሲው ከራሱ አልፎ ሌሎች ኤምባሲዎችንና ተቋማትን እንዲወጡ ጫና እያሳደረ መሆኑንም ነው ያብራሩት። ድርጊቱ የሁለቱን አገራት ታሪካዊ ግንኙነት የሚጎዳ መሆኑን አንስተዋል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja @Tv_Mereja
5 943
3
🛑 ባለፉት 2 ቀናት የሲአይኤ አይሮፕላኖች በጅቡቲ ማረፍ በኢትዮጵያ ቅኝት ማድረግ አነጋጋሪ ሆኗል ‼️ ↘️ ከሳተላይት የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የሲአይኤ በረራዎች በምስራቅ አፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ በተከታታይ እየተደረጉ ሲሆን ቅኝቶችንም ተጠናክረው ቀጥለዋል። ↘️ ከኢምሬት ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ የጦር መሳሪያ የጫኑ ካርጎዎችም ሃረር ሜዳ አየር ማረፊያ እየተራገፉ መሆኑ ምስሉ ጠቁሟል። ሐረር ሜዳ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ትልቁ አየር ማረፊያ ነው። ↘️ በኢትዮጵያ ላይ አሜሪካ ያላት ተቃውሞ በገነነበት በዚህ ወቅት በጅቡቲ ያለው የአሚሪካ ጦር አዛዥ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ በተናገረበት ወቅትና በኢትዮጵያ መንግስት ለመለወጥ አሚሪካ ትሰራለች እየተባለ በሚተችበት በዚህ ሰሞን የሲአይኤ ሎክሂድ L-100-30 N3755P/A44973 ወደ ጅቡቲ መሄዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አሳሳቢ ሁኔታ አንፃር ሲአይኤ ምን ሊሰራ አቅዷል ተብሎ ተጠርጥሯል። ↘️ ባለፉት 2 ቀናት ውስጥ ወደ ጅቡቲ-አምቡሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (HDAM) በመብረር የ RCH ጥሪ ምልክትን በመጠቀም የተለያዩ 16 የአሜሪካ አየር ኃይል ሲ-17 እና ሲ-5ን ተለይተዋል። አብዛኞቹ በራምስታይን በኩል ከጥቂቶች ጋር በስፔን በኩል ወደ ጅቡቲ በረዋል።  ↘️ በኢትዮጵያ ውጥረት ዙሪያ እንደሆነ የተጠረጠረው ወደ ጅቡቲ ከሚጓዙት ሁሉም የአየር ትራፊክ ጋር ዩኤስ እየተካሄደ ያለውን የአደጋ ጊዜ እቅድ ትክክለኛነት ያመላክታል።አሁን በጅቡቲ ማረፍ፣ ፡ የሲአይኤ ግንኙነት በአሜሪካ የተመዘገበ L-100-30 (ሲቪል ሲ-130 ልዩነት) reg. FN3755P ተመዝግቧል። አሜሪካ የስለላ አይሮፕላኖቿን ወደ ምስራቅ አፍሪካ መላኳ አነጋጋሪ ሆኗል። https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA
Show more ...
5 519
9
#Fake_News_Alert 🛑 ውድ የ #መረጃ_ቲቪ ቤተሰቦች ይህ ከታች የምታዩትን መልዕክት በ Facebook እና በቴሌግራም በስፋት ሲዘዋወር ተመልክተናል ፡ መረጃው ፍፁም ሐሰተኛ እና ሆን ተብሎ ህዝብን ስጋት ውስጥ ለመጣል በ ጁንታው ቅጥረኞች የተፃፈ መሆኑን አውቃችሁ መረጃዎችን ከትክክለኛ ምንጮች ብቻ በመከታተል እራሳችሁን ከ ሐሰተኛ መረጃዎች ጠብቁ‼️ ሐሰተኛው መልዕክት ይህ ነው👇👇 ❌❌❌❌❌ አብይ አሕመድ በነ ደመቀ መኮንን መፈንቅለ መንግስት እንደተደረገበትና የቁም እስር ላይ እንደሚገኝ እየተወራ ይገኛል.. የኦሮሞ ጀነራሎችም በሙሉ እንዲሁ የቁም እስር ላይ ናቸው ተብሏል! አብይ መዝመትን ያክል ትልቅ ነገር በ FB እና Twitter ገፁብቻ መፃፉን እንጂ ምንም የቪድዮና የድምፅ መልእክት አለመኖሩ ነገሩን ይበልጥ ታማኝ አድርጎታል! https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...
5 472
3
🛑 አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው‼️ ↘️ "በአሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል ተብሎ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው።" -የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ማጣሪያ ↘️ አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ልብስ አልብሶ፣ በተጨማሪም በወረራ ከአማራና ከአፋር ክልል የወሰዳቸውን ወጣቶችና ከጦር ተመላሾች በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አምርቶ ተንቤን የደበቃቸውን የደንብ ልብሶች ካለበሰ በኋላ ጥቂቱን የሰው ብዛት በፊልም ኤዲቲንግ በማባዛት ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ግብአትነት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ↘️ የምርኮኞች ምስል ተብሎ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ መሆኑን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ማጣሪያ አስታውቋል። https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...

file

5 604
12
🛑 ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶችን አባረረች‼️ ↘️ ዲፕሎማቶቹ በአዲስ አበባ አየርላንድ ኤምባሲ ይሰሩ የነበሩ ሲሆን ኢትዮጵያን በሳምንት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መወሰኗን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ ↘️ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለአል ዐይን አማርኛ እንዳሉት በኢትዮጵያ ይሰሩ የነበሩ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች በሳምንት ውስጥ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ መወሰኑን ገልጸዋል፡፡ ↘️ ጉዳዩን አስመልክቶ የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይመን ኮቬናይ በኢትዮጵያ መንግስት ውሳኔ ማዘናቸውን መግለጻቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል። ↘️ ሆኖም መንግስት ተላልፏል ስለተባለው ትዕዛዝ የሰጠው ማብራሪያ የለም። https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
5 373
1
🛑 የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ጂፍሪ ፊልትማን ያነሷቸው ነጥቦች ‼️ ↘️ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወታደራዊ ኃይል ጦርነቱን መቋጨት እንደሚችሉ በሙሉ መተማመን ላይ ናቸው ↘️ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ሌሎችም አሜሪካ ለአሸባሪው ሕወሓት ድጋፍ እንደምታደርግ ወይም ከሽብር ቡድኑ ጎን እንደቆመች ያስባሉ ሲሉ ከአገር ውስጥ ባሻገር ከሰሞኑ በውጭ አገራት 30 ገደማ ከተሞች የተሰማውን የእውነት ድምፅም አስተጋብተዋል (እኛ ግን ለአንድ ወገን አልቆምንም ሲሉ ለማስተባበል ሞክረዋል) ↘️ አሜሪካ የሰኔውንና የመስከረሙን ምርጫ ጨምሮ አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት መረዳትና እውቅና መስጠት እንዳልፈለገች እንደሚያምኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነግረውኛል ብለዋል ↘️ አሜሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በከፍተኛ ሕዝባዊ ድጋፍ ምርጫ ያሸነፉ መሪ መሆናቸውን ታምናለች ያሉ ሲሆን፤ ስለሰሜን እዙ ጥቃት ግን ፊልትማን ያሉት ነገር የለም ↘️ አስቸኳይ ሰብኣዊ አቅርቦት የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ያሉት ትግራይ ክልል ውስጥ ብቻ አይደለም፤ ሕወሓት በወረራቸው የአማራና አፋር ክልሎችም ያሉ ዜጎች እርዳታ ይፈልጋሉ ብለዋል ↘️ ከ1983ቱ የፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያም ስደት ጋር በተያያዘ ሕወሓቶችን ዛሬ 1983 እንዳልሆነ ደጋግመን ነግረናቸዋል ሲሉ ተደምጠዋል ↘️ ሕወሓት አዲስ አበባ ቢመጣ እንኳን ‹እንኳን ደህና መጣህ› ብሎ የሚቀበለው ሕዝብ እንደሌለ በአፅንኦትና በተደጋጋሚ እየነገርናቸው ነው ብለዋል ↘️ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አየር ማረፊያ እንደወትሮው ሁሉ በመደበኛ ሥራው ላይ ነው ብለዋል (አሜሪካ ራሷ ግን የአውሮፕላን በረራዎች የሽብርና ጥቃት ዓላማ ሊሆኑ ይችላሉ የሚለውን ስትደጋግም ሰንብታለች) https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...
5 678
7
🛑 ግብጽና እስራኤል ከሱዳኑ መፈንቅለ መንግስት በስተጀርባ እንደነበሩ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አጋለጡ! ↘️ ባለፈው ወር በሱዳን ተካሂዶ የነበረው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት በግብጽና እስራኤል ድጋፍ የተከናወነ መሆኑን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ሜሪያም አል-ሳዲቅ አል- ማሀዲ አጋልጠዋል፡፡ ↘️ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ከአትላንቲክ ምክር ቤት ጋር ባከሄዱት ውይይት ላይ እንደተናገሩት ከሆነ ግብጽ ድጋፍ ማድረጓን በግልጽ ባታሳውቅም በአሜሪካ በኩል የደረሳትን በሱዳን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ሀሳባ ማውገዝ ስገባት ለጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ድጋፍ ማድረጓን ገልጸዋል፡፡ ↘️ የእስራኤልን ድጋፍ በተመለከተ ደግሞ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ጄፈሪ ፌልትማን ወደ እስራኤል ተጉዘው እስራኤል ከወታደራዊ መፈንቅሉ መሪ ጋሪ እንዲያግባቡት ጠይቀው ነበር ብለዋል ሲል ሚዲል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል፡፡ ↘️ ጀነራል አልቡርሃንም የእስራኤልን ድጋፍ ለማግኘት ሲሉ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስቱ እስራኤል በሚትፈልገው መልኩ የሚካሄድ ነው ሲሉ ለእስራኤል ባለሥልጣናት መግለጻቸውን ሚኒስትሯ ተናግረዋል፡፡ #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja @Tv_Mereja
Show more ...
6 089
2
🛑 በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ #አብይ_አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የሚመራው የኢትዮጵያ ህዝባዊ ሰራዊት በሁሉም ግንባሮች ስራውን ጀምሯል ‼️ ↘️ ዛሬ ሌሊት በተደረገው የአየር ድብደባ 9 መኪና ሙሉ የህወሓት ወራሪ ኃይል በቀወት ወረዳ በቀወት ቀበሌ በዶራሠሜት አድርጎ ወደ ሌባ መሥቀያ ሲጏጏዝ የነበረው የህወሓት ወራሪ ኃይል በሰማይ ላይ ንስሮች ንፍሮ ሆኗል! @Tv_Mereja @Tv_Mereja
6 605
11
ትክክለኛው የ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ የቴሌግራም ቻናል ይህ ነው ይቀላቀሉ👇👇 https://t.me/joinchat/p5imQ7NbPdQ4Yzk8 ✅ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ ሊዘምቱ ነው ‼️
6 834
1
ሰበር ዜና ‼️ 🛑 ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ ሊዘምቱ ነው ‼️ ዝርዝሩን ይዘን እንቀርባለን.... 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
6 051
4
🛑 የ 2013 Enterance ተሰረዘ ‼️ ስለ 2013 የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇
513
0
🛑 የ 2013 Enterance ተሰረዘ ‼️ ስለ 2013 የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇
3 592
6
https://t.me/Ethio_Tv/298
ኢትዮ ቲቪ ® 🇪🇹
🛑 በመላው ጅግጅጋ ሕወሓት ወደ ስልጣን ሊመጣ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ በሉት ፣ ተነሱ የሚል መልዕክት  በተንቀሳቃሽ ስልክ በመልዕክት መረጃ (SMS) መበተኑን ተከትሎ የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጅ የነበሩት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል አዛዥና ሌሎች ግብራበሮቹ ከሕወሓት ጋር በመቀናጀት ያደረጉት የጥፋት ሙከራ መክሸፉን የሶማሌ ክልል ፖሊስ አስታውቋል ‼️ ↘️ የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ዘካርዬ አብዲ ካሊፍ እንደገለፁት የቀድሞ የክልሉ ልዩ ሀይል አዛዥ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ላበ-ጎሌንና ሌሎች ግብራበሮቹ ያደረጉት የጥፋት ሙከራ ማክሸፉን ተናግረዋል። ↘️ በተንቀሳቃሽ ስልክ በመልዕክት መረጃ ከተለዋወጡት ሀይሎች እንደተደረሰባቸው በመግለፅ ከዚህ ከአሸባሪው የህወሓት የጥፋት ሀይሎች የክልሉን ህዝብ ለማሸበር ከፍተኛ እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተደርሶበታል ብለዋል። ↘️ ኮሎኔል ዘከሪያ አክለውም እነኚህ የጥፋት ሀይሎች አሁንም ህዝቡን ለማዋከብና በክልሉ የተጀመረውን የሰላም ጉዞ ለማሰናከል ሲሰሩ እንደነበር ገልጸዋል። ↘️ የክልሉ ህዝብ ከፀጥታ አካሉ ጎን እንዲቆም እና መንግስት ማንኛውም ሰላምን ለማደፈረስ የመጣ ሀይል እንደማይታገስ መግለፃቸውን የክልሉ መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል። 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
7 780
0
🛑 የ 2013 Enterance ተሰረዘ ‼️ ስለ 2013 የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇
2 118
0
🛑 አስቸኳይ መረጃ‼️ አሜሪካኖች ካልተዋጋን ብለዋል‼️ ↘️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ወታደሮችን ወደ እሥራኤል በብዛት እያስገቡ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ለማዝመት ልዩ ልምምድ እያደረጉ ነው። ↘️ ጀርመን የሚገኘው የአሜሪካ ጦርም ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ ስለሚችል በተጠንቀቅ እንዲቆይ ታዟል። ዩኤስ ኤይድም ከኢትዮጵያ እንዲወጣ ትእዛዝ ደርሶታል። ↘️ በልዩ ልዩ ፕሮፓጋንዳ ስላልተሳካውን መንግሥትን የማንበርከክ ተልዕኮ "ኢትዮጵያ ውስጥ ሰብአዊ ቀውስ ተፈጥሯል" በሚል ምክንያት ጦር ለማስገባት ሙከራ መኖሩ ተጠቁሟል። ↘️ ሰሞኑን የተለያዩ አካላት የአሜሪካ ጦር እንዲገባ ያቀረቡትን ሐሳብ የኢትዮጵያ መንግሥትና የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች ተቃውመውታል። @Tv_Mereja @Tv_Mereja
7 483
9
ሰበር ዜና 🔥 🔥 ከግንባር የተሰሙ ሰበር ዜናዎች ለማግኘት በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ ፈጣን እና እውነተኛ መረጃዎች እንዲደርሶ join ይበሉ✅ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/uLi_L99pyus1MDBk https://t.me/joinchat/uLi_L99pyus1MDBk
4 741
0
📢 ATTENTION MONEY SEEKERS 💰 One Funnel = 4 Income Stream 🆕 (This is BRAND-NEW‼️) 💲 Earn Up To $7000 per week 👉 WATCH THIS VIDEO
3 183
0
7.00 $ 📢 ATTENTION MONEY SEEKERS 💰 One Funnel = 4 Income Stream 🆕 (This is BRAND-NEW‼️) 💲 Earn Up To $7000 per week 👉 WATCH THIS VIDEO #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
3
0
"የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወደ ታህሳስ ወር ተራዝሟል።" የጤና ሚኒስቴር በኅዳር 2014 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የነበረው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወደ ታህሳስ ወር መራዘሙን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የፈተናው ምዝገባ ለሁለት ጊዜ በመራዘሙ ምክንያት ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ወደ ታህሳስ መሸጋሸጉን በሚኒስቴሩ የብቃት ምዘና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አበባው ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል። የምዘና ፈተናውን ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ ከጥቅምት 05/2014 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ ቆይቷል። የግል አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ሕጋዊነትና ትክክለኛነት ማረጋገጫ እንዲያገኙ ለማስቻል ምዝገባው ሁለት ግዜ መራዘሙን አስታውሰዋል። ተማሪዎች ለሙያ ብቃት ምዘና ፈተናው ዝግጅት ተጨማሪ ጊዜ መጠየቃቸውንም ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። በመሆኑም የተለየ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናው በታህሳስ ወር እንደሚሰጥ ዳይሬክተሩ አረጋግጠዋል።             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝ #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
1
0
🛑 የ 2013 Enterance ተሰረዘ ‼️ ስለ 2013 የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇
4 664
6
🛑 የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ስልጣናቸውን በጊዜያዊነት ለምክትላቸው ካማላ ሀሪስ አስረከቡ‼️ ↘️ ፕሬዝደንቱ ዛሬ አመታዊ የሕክምና ምርመራቸውን ለማድረግ ሆስፒታል የገቡ ሲሆን በምርመራው ላይ ማደንዘዣ ስለሚወጉ ስልጣኑን ለማስረከብ ተገደዋል። ↘️ በሚቀጥሉት ቀናት ሆስፒታል በሚቆዩበት ወቅት ካማላ ሀሪስ አሜሪካን እንደሚያስተዳድሩ ኋይት ሐውስ ዛሬ አስታውቋል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
7 989
2
🛑 የ 2013 Enterance ተሰረዘ ‼️ ስለ 2013 የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇
2 886
14
ሰበር ዜና ‼️ 🛑 አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጠ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት በህዝብ ጥቆማ ተያዘ‼️ ↘️ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለሽብር ተግባሩ የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በተለያዩ የኃይማኖት ተቋማት ውስጥ እያከማቸ እና በኃይማኖት ሽፋን የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ግለሰቦችን በተላላኪነት እያሰማራ በበርካታ ንፁሃን ላይ አሰቃቂ እልቂት ሲፈፅም እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ↘️ በቤተ ክህነቱ ግቢ በሚገኝ የንብረት ግምጃ ቤት ባለ የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች ማስቀመጫ ውስጥ በተደረገው ብርበራ የተገኘው 1 ሺህ 363 የብሬን እና 493 የሽጉጥ ጥይት ነው፡፡ በተጨማሪም 2 የጥይት ማስቀመጫ ሳጥኖች እና 1 የክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ካዝና ተይዟል፡፡ ↘️ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ 1 ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራ ሲሆን ህብረተሰቡ በስልክ፣ በአካል እና ሌሎች የመገናኛ አማራጮችን በመጠቀም እየሰጠ ያለው ጥቆማ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...
8 504
14
🛑ለመረጃ ያህል‼️ ምን ያህል ጉልበት ቢኖረው ነው ህወሀት እስከ አሁን ያልጠፋው ⁉️ ↘️ ሕወሓት በአዲስ አበባ ስልጣን ላይ እያለ የትግራይ ልዩ ሐይል ወደ 300 ሺህ ገደማ ነበር። ወደመቀሌ ሔዶ ከመሸገ በኋላም ለጦርነት ዝግጅት በሚያደርግት ወቅት ደግሞ በመቶ ሺህ አሰልጥኖ ወደ ልዩ ሐይሉ ቀላቅሏል። ↘️ ጦርነቱን መቆስቆሱን ተከትሎ በበርካታ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት(በተለይ የጦር መኮንኖችና ልምድ ያላቸው አዋጊዎች) ሕወሓትን ተቀላቅለዋል። ይህም ብቻ አይደለም። ↘️ ከጦርነቱ ወዲህ በሺህ የሚቆጠሩ በፈቃደኝነትና በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ በግዳጅ(እድሜያቸው ያልደረሰን ጨምሮ) በጦርነቱ ላይ እንዲማገዱ ተደርገዋል። ↘️ አሁን ሕወሐት በተለያየ ጦር ግንባር ያሰለፈው ታጣቂ ቁጥር መቶ ሺህ አይሞላም። ተደምስሰው አያልቁም ወይ? እያላችሁ ለምትጠይቁን ሒሳቡን ማስላት ነው። ወገን በዚህ መጠን ማለቁ ግን ያሳዝናል። : Henok Alemayehu #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...
6 990
5
Smart Watch Series 6 2021 Model Model: W26+ የልብ ምትን ይለካል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን የደም ግፊትን ይለካል ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት Size: 44mm Battery: 380mAh Built-in: Mic+Speakers Full Touch Screen, 1.75" Display Bluetooth Calling Notifications Music & Camera Remote Control Heart Rate Tracker Monitor Blood Pressure Magnetic pin charger Charging time upto 2 to 3 hrs 🛑 ዋጋ 2000 ብር ብቻ (Fixed) 🚗 ያለ ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ቦታ ድረስ እናመጣለን Free Delivery 💰 ሙሉ ክፍያውን እቃውን ከተረከቡ በኀላ ይከፍላሉ🤝 ✈️ ወደ ክፍለ ሀገር በ ፖስታ ቤት እንልካለን‼️ አሁኑኑ ይዘዙን👇 📩 @User_Bini በ ቴሌግራም ያግኙን:: ☎️ 251974034504 ይደውሉ ® 𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤 𝙈𝙖𝙧𝙠𝙚𝙩 🛍🛒 @Market_Ethio
Show more ...
6 724
6
🛑ለመረጃ ያህል‼️ ምን ያህል ጉልበት ቢኖረው ነው ህወሀት እስከ አሁን ያልጠፋው ⁉️ ↘️ ሕወሓት በአዲስ አበባ ስልጣን ላይ እያለ የትግራይ ልዩ ሐይል ወደ 300 ሺህ ገደማ ነበር። ወደመቀሌ ሔዶ ከመሸገ በኋላም ለጦርነት ዝግጅት በሚያደርግት ወቅት ደግሞ በመቶ ሺህ አሰልጥኖ ወደ ልዩ ሐይሉ ቀላቅሏል። ↘️ ጦርነቱን መቆስቆሱን ተከትሎ በበርካታ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት(በተለይ የጦር መኮንኖችና ልምድ ያላቸው አዋጊዎች) ሕወሓትን ተቀላቅለዋል። ይህም ብቻ አይደለም። ↘️ ከጦርነቱ ወዲህ በሺህ የሚቆጠሩ በፈቃደኝነትና በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ በግዳጅ(እድሜያቸው ያልደረሰን ጨምሮ) በጦርነቱ ላይ እንዲማገዱ ተደርገዋል። ↘️ አሁን ሕወሐት በተለያየ ጦር ግንባር ያሰለፈው ታጣቂ ቁጥር መቶ ሺህ አይሞላም። ተደምስሰው አያልቁም ወይ? እያላችሁ ለምትጠይቁን ሒሳቡን ማስላት ነው። ወገን በዚህ መጠን ማለቁ ግን ያሳዝናል። : Henok Alemayehu #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...
207
0
🛑 ሃጫሉ በተገደለበት ምሽት ብቸኛ ምስክር የነበረችው ላምሮት ከማል ከእስር እንድትለቀቅ ፍርድ ቤቱ ፈቀደ‼️ ↘️ ፍርድ ቤቱ ሃጫሉ ሁንዴሳን ገድለዋል ከተባሉ አራት ግለሰቦች መካከል የነበረችውን ሴት ከእስር ለቀቀ። ↘️ የፌዴራል ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ሃጫሉ በተገደለበት ምሽት ብቸኛ ምስክር የነበረችው ላምሮት ከማል በ5000 ብር ዋስ እንድትፈታ ፈቀደ። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
6 739
2
🅰#እስከ_1000_ብር_ስጦታ_Online_ላላችሁ_ብቻ
4 656
1
🛑 #የዩኒቨርስቲ_ጥሪዎች #ኢትዮ_ቲቪ ↘️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ 👉 ህዳር 20 እና 21 ↘️ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ 👉 ህዳር 10 ↘️አሶሳ ዩኒቨርሲቲ 👉 ህዳር 9-10 (ለ ሁሉም / Pre & post) ↘️ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 👉 ህዳር 13-14 ( የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችን አይመለከትም 👉ህዳር 20 - 21 ( ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች) 👉 በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ኅዳር 22 እና 23. ↘️ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 👉 ህዳር 15-17 ( 3ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቹ) 👉ህዳር 22-24 ( ለ1ኛ አመት ተማሪዎች) 👉 በጊዜያዊነት ከመቀሌ ፣ከአክሱም እና ከወልድያ ዩንቨርሲቲዎች ወደ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ ተማሪዎች ከህዳር 22 እስከ ህዳር 24 ↘️ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 👉ህዳር 12 ሪፖርት | 13 -14 ምዝገባ 👉 ህዳር 15 ትምህርት ይጀመራል @Tv_Mereja @Tv_Mereja
Show more ...
7 425
13
🛑 ለዓመታት የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ኃይልን ሲያገለግል እና ሲመራ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ ‼️ ↘️ ግለሰቡ በታጣቂ ኃይሉ ውስጥ አባል ሆኖ በቆየባቸው ዓመታት በውጪ ሀገራት ጭምር የተለያዩ ሥልጠናዎች መውሰዱን እና ለጥፋት ተልዕኮ ተሰማርቶ መቆየቱን ተናግሯል። ↘️ በ2007 ዓ.ም ታጣቂ ቡድኑን እንደተቀላቀለ እና በቆየባቸው የጥፋት ዓመታት ከተራ ተዋጊ እስከ ሎጀስቲክስ ኃላፊነት እንደሠራ የገለጸው ወጣት እያሱ የጥፋት ቡድኑ በእንግሊዝ ሀገር የፖለቲካል ሳይንስ ትምህርት እንዲከታተል እና ተመልሶ የሽብርተኛውን አባላት እንዲያሰለጥን እንዳደረገው ገልጿል። ↘️ ወጣት እያሱ በሽብርተኛው ሸኔ የጥፋት ተልዕኮ በቆየባቸው ዓመታትም የጥፋት ቡድኑን ከሚደግፉ አካላት ከ15 ሺሕ እስከ 100 ሺሕ ብር ድረስ ተቀብሎ ለታጣቂ ኃይሉ አመራሮች የማድረስ ተግባር እንደፈፀመ ተናግሯል። ↘️ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር በሽብር ሥራዎች ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ የነበረው ወጣት እያሱ መንግሥት ለታጣቂ ኃይሉ ይቅርታ ባደረገበት ወቅት የዕድሉ ተጠቃሚ ሆኖ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል የተሃድሶ ሥልጠና እንደወሰደ እና ሥልጠናውን እጠናቆ እንደወጣም በታጣቂ ኃይሎች አስገዳጅነት እንደገና የሽብርተኛው አባል እንደሆነ አስረድቷል። ↘️ ግልሰቡ በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ ለሽብር ተግባር የሚውል ገንዘብ ከባንክ ለማውጣት በኅብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር መዋሉ ነው የተገለጸው። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Tv_Mereja
Show more ...
8 046
6
🛑 ሰበር👇👇 https://t.me/joinchat/uLi_L99pyus1MDBk
8 552
1
ድምጻዊ ታሪኩ(ዲሽታ ጌና) ዛሬ በEBS ቅዳሜን ከሰአት ላይ ቀርቦ ከቀናት በፊት ላደረገዉ ንግግር እንዲህ ሲል ይቅርታ ጠይቋል"አገር ምጥ ላይ እያለች ሳይገባኝ ቀባጥሬያለሁ የኢትዮጽያን ህዝብ በ እግዚያብሄር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ" ብሎል ። 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
11 010
9
"ኢትዮ ቲቪ" ( @Ethio_Tv ) የቴሌግራም ቻናል ስራውን በይፋ ጀምሯል 🔥🔥 #ኢትዮ_ቲቪ | #ቀዳሚ_ምርጫዎ 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ ➠ወቅታዊ መረጃዎች ➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች ➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ለመቀላቀል ከስር ይጫኑ👇👇 https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" News & Media Channel®
10 468
3
ፈስቡክ ቴሌግራም ኢንስታግራም ላስቸገራቹ👇👇 https://youtu.be/2Os45dCozkg #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም አልሰራ ላላችሁ መፍትሔ
#ፌስቡክ_ተዘጋ #ፌስቡክ_አልሰራም_ላላችሁ #FacebookTakedown
156
0
ድብቅ መረጃ፤ ከዲፕሎማቶች ኮሪደር የተገኘ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሕወሓት ጋር የገጠሙት ምዕራባውያን በሰሞኑ የሕዝብ እንቅስቃሴ ተበሳጭተዋል። በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ለመዝመት መነሣቱና ከሰሞኑ ሕዝቡ በየአቅጣጫው የታየው ትዕይንተ ሕዝብ ምዕራባውያኑ ሌላ አማራጭ እንዲያዩ አድርጓቸዋል። ከሰሞኑ ከዲፕሎማቲክ ኮሪደር የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው አያሌ ኤምባሲዎች፣ የውጭ ሲቪክ ተቋማትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሠራተኞችን ወደ ኢትዮጵያ በገፍ ለማስገባት ጠይቀዋል። በአንድ በኩል በሀገር ውስጥ ያሉትን ሠራተኞቻቸውን ውጡ ይላሉ። በሌላ በኩል ሠራተኞችን ከውጭ ለማስገባት ይጠይቃሉ። ከአንዳንድ ዲፕሎማቶች እንደተሰማው እነዚህ ኤምባሲዎች፣ የውጭ ሲቪክ ተቋማትና ዓለም አቀፍ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ በገፍ ሠራተኞችን ለማስገባት የጠየቁት የሠለጠኑ ነፍሰ ገዳዮችን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ነው። የሠለጠኑ ነፍሰ ገዳዮችን የሚያሠለጥኑ ተቋማትን አንዳንድ ዲፕሎማቲክ ድርጅቶች አናግረዋቸዋል። እነዚህ ነፍሰ ገዳዮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ የተፈለገው ጠቅላይ ሚኒስትሩንና በዙሪያቸው ያሉትን ታዋቂ ሰዎች ለመግደል መሆኑ ታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤምባሲና የኤን.ጂ.ኦ. ሰዎችን ጉዳይ በጥንቃቄ ማየት እንዳለባቸው ውስጥ ዐዋቂዎች ተናግረዋል። ሕዝቡም በየአካባቢው የሚደረገውን እንቅስቃሴ በንቃት እንዲከታተል ተመክሯል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
10 505
14
"ታሪኩ ምን አለ ብዬ ነው የምዘምረው?? ወጣቶች አይሂዱ, ሽማግሌዎች ሳር ይዘው በሽምግልና ይለቅ አለ። ሁሉም ዝም አለ። ፍቅር የሚለው ቃል አስደነገጠው። " #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja

file

10 387
27
📃ፈተናው ተሰረቀ😱 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተሰርቋል ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት እና ፈተናውን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ በቴሌግራም ተለቋል 👇👇👇 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0
10 273
21
ጥንቃቄ ‼️ ውድ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ትላልቅ ሚድያዎች እንደ CNN አይነቶች የታቀደበት ሐገራችንን የሚጎዳ ሐሰተኛ መረጃ እየለቀቁ ነው ‼️ 🖍 እናም እስኪስተካከሉ እና ሐገራችንን የሚጎዳ እና የሚከፋፍል መረጃ ማሰራጨት እስኪያቆሙ የለጠፉትንም እስኪያነሱ ድረስ ✅ፌስቡካቸውን አንፎሎው እናደርጋለን ✅CNN ብላችሁም ጉግል አታድርጉ ✅CNN ዩትዩብ ቻናል ውጡ አትከታተሉም ✅ማንኛውም ከCNN ጋር የተያየዘ ነገር አድማ አድርጉ ✅የሚመለከተው አካል ሕጋዊ ጫና ያድርግልን ስንልም እንጠይቃለን:: Until #cnnnews start speaking the truth and stop hurting and dividing #Ethiopia Unfollow CNN sUnsubscribe CNN &Campaign using #FakeNewsCNN በእናት በሐገር የመጣ በአይናችን መጣ ⁉️ 🟩🟨🟥 ኢትዮ ቲቪ 🟩🟨🟥 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇 @Ethio_Tv @Ethio_Tv https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk
Show more ...
6 619
4
3 ቀን ቀረው እራስዎ ሞባይሎን ብቻ በመጠቀም DV 2023 ይሙሉ ያለ ፓስፖርት አሞላል‼️ ትክክለኛው አሞላል ይህ ነው ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/04ijctiI8mk ዲቪ እንዲደርሶት እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ አይርሱ👆 ✅ የዲቪ ዕድለኞች ቁጥር ከ 55,000 ሰዎች ወደ 80,000 ሰዎች ኮታው ጨምራል ፡ እርሶም እድሎን ይሞክረ ይደርሶታል ፡ ጉዞ ወደ አሜሪካ!! አሞላሉን ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/04ijctiI8mk ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
ትክክለኛ የ 2023 ዲቪ ፎርም አሞላል | ያለ Passport መሙላት ተቻለ | ስልኮን በመጠቀም አሁኑኑ ይሙሉ
ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! #ዲቪ2023 #Dv2023 #Dv2014 https://dvprogram.state.gov
10 614
50
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን አርማሽ - ቀና በል 🇪🇹 አዲስ ስራ‼️ ✅ ዝነኛው ተወዳጁ ድምፃዊ፣የግጥምና ዜማ ደራሲው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) "አርማሽ ( ቀና በል)" የተሰኘ አዲስ ሀገራዊ ዘፈን በነገው ዕለት ዕረቡ ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ/ም ያወጣል። ☑️ ቴዲ በአዲሱ ዜማው ኢትዮጵያን: ወጥተሽ በምሥራቅ አንቺ የዓለም ጀንበር አንድ አድርጊንና ጠላትሽ ይፈር ይላታል። ☑️ቴዲ እንደ ቀደሙት ሥራዎቹ ሁሉ በዚህ አዲስ ዜማውም ኢትዮጵያን ደጋግሞ ያነሳታል። የአርማሽ (ቀና በል) ግጥምና ዜማ ደራሲ ራሱ ቴዲ አፍሮ ሲሆን፤ ቆየት ካሉ ካለ የሀገረሰብ ዜማ ጋር በማቀናጀት በዘመናዊና ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ታጅቦ በአቡጊዳና ማርቭን ስቱዲዮዎች የተቀረፀ ነው። ☑️ ዜማው በነገው ዕለት የሚለቀቀው ከ483 ሺህ በላይ ተከታዮች ባሉት በቴዲ አፍሮ ኦፊሻል የዩትዩብ ገፅ ነዉ https://youtube.com/c/TeddyAfroOfficial ነገ ረቡዕ ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ/ም ይጠብቁ #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
ልዩ መረጃ ™
#ልዩ_መረጃ | #ቀዳሚ_ምርጫዎ ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ ➠ወቅታዊ መረጃዎች ➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች ➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ለማንኛውም መረጃ ➥ @LiyuMerejaBot PROMOTION ➥ @Liyu_adsBot 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" News & Media Channel®
10 522
17
9 ቀን ቀረው እራስዎ ሞባይሎን ብቻ በመጠቀም DV 2023 ይሙሉ ያለ ፓስፖርት አሞላል‼️ ትክክለኛው አሞላል ይህ ነው ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/y45Bi3Il2hg ዲቪ እንዲደርሶት እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ አይርሱ👆 ✅ የዲቪ ዕድለኞች ቁጥር ከ 55,000 ሰዎች ወደ 80,000 ሰዎች ኮታው ጨምራል ፡ እርሶም እድሎን ይሞክረ ይደርሶታል ፡ ጉዞ ወደ አሜሪካ!! አሞላሉን ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/y45Bi3Il2hg ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/y45Bi3Il2hg
ያለ ፖስታ ሳጥን ቁጥር ዲቪ አሞላል | ያለ ፓስፖርት | ላገባቹ ወይምለወለላዳቹ የዲቪ ፎርም ትክክለኛ አሞላል | አረብ ሀገር ላላቹ ኢትዮጲያውያን ዲቪ አሞላል
ያለ ፖስታ ሳጥን ቁጥር ዲቪ አሞላል | ያለ ፓስፖርት | ላገባቹ ወይም ለወለላዳቹ የዲቪ ፎርም ትክክለኛ አሞላል | አረብ ሀገር ላላቹ ኢትዮጲያውያን ዲቪ አሞላል ትክክለኛ የ ዲቪ ፎርም አሞላል ክፍል 1 ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk https://youtu.be/04ijctiI8mk https://youtu.be/04ijctiI8mk
9 517
52
10 ቀን ቀረው እራስዎ DV 2023 ይሙሉ‼️ DV ያለ ፓስፖርትና ፖስፖርት የለው ሰው እንዴት መሙላት እንደምንችል በምርጥ አቀራረብ በቪዲዮ ይዠላችሁ ቀርብልያለሁ የ YouTube ቻናል ሰብስክራይቭ ያድርጉ‼️ ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk https://youtu.be/04ijctiI8mk
ትክክለኛ የ 2023 ዲቪ ፎርም አሞላል | ያለ Passport መሙላት ተቻለ | ስልኮን በመጠቀም አሁኑኑ ይሙሉ
ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! #ዲቪ2023 #Dv2023 #Dv2014 https://dvprogram.state.gov
13 305
67
MoE የ2013 12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ከ15 ቀን በኋላ ይሰጣል! ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በዚህም :- ¤ ፈተናው በ10 የትምህርት አይነቶች ተዘጋጅቷል። ¤ የኢኮኖሚክስ ፈተና በዘንድሮው መርሃ ግብር አልተካተተም። ¤ ፈተናው እንደበፊቱ በወረቀት ይሰጣል። ¤ ከ617 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጁ እንደሆኑ ተገልጿል። t.me/ethio_students #SHARE ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇 t.me/ethio_students t.me/ethio_students
10 423
15
በዚህ አመት ብቻ ወደ 50,000 የሚሆኑ ሰዎች የዲቪ ዕድለኞች ይሆናሉ ! ማን ያውቃላ ከነዚያ 50,000 ዕድለኞች ውስጥ አንዱ አንተ/አንቺ ልትሆኑ ትችላላቹ!! ዛሬውኑ ዲቪ ይሙሉ እድሎን ይሞክሩ አሜሪካ ሄደው ሰርተው ህይወትዎን ይለውጡ ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk
ትክክለኛ የ 2023 ዲቪ ፎርም አሞላል | ያለ Passport መሙላት ተቻለ | ስልኮን በመጠቀም አሁኑኑ ይሙሉ
ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! #ዲቪ2014 #ዲቪ2023 #Dv2023 #Dv2014
7 293
48
ሰበር ዜና‼️ የኢትዮጵያ አየር ሀይል በመቀሌ ከተማ የሚገኙ ወሳኝ የህወሓት ወያኔ የጦር ማከማቻውችን እና መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ አጠገብ ያለን ዴፓን ደብድቧል! #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja

IMG_4515.MP4

13 514
58
⌚️CHECK OUT THE NEW VIDEO! . What do you think about this post? . ⌚️አዲስ ቪድዮ ወጥቷል! . ስለዚህ ፖስት ምን ታስባላቹ? https://youtu.be/cUSiMLq12Ok ስለስራችን በደንብ ማወቅ የሚፈልጉ ከሆነ ከዚህ በታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች ይከታተሉን! Telegram , Instagram, Facebook ,YouTube, Twitter, Tiktok and our Website. #Awaqi #አዋቂ #Ethiopia #AwaqiEthiopia #Knowledge #Opportunities #PersonalDevelopment #Postoftheday
5 124
1
በዚህ አመት ብቻ ወደ 50,000 የሚሆኑ ሰዎች የዲቪ ዕድለኞች ይሆናሉ ! ማን ያውቃላ ከነዚያ 50,000 ዕድለኞች ውስጥ አንዱ አንተ/አንቺ ልትሆኑ ትችላላቹ!! ዛሬውኑ ዲቪ ይሙሉ እድሎን ይሞክሩ አሜሪካ ሄደው ሰርተው ህይወትዎን ይለውጡ ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk
ትክክለኛ የ 2023 ዲቪ ፎርም አሞላል | ያለ Passport መሙላት ተቻለ | ስልኮን በመጠቀም አሁኑኑ ይሙሉ
ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! #ዲቪ2014 #ዲቪ2023 #Dv2023 #Dv2014
7 498
59
ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk
ትክክለኛ የ 2023 ዲቪ ፎርም አሞላል | ያለ Passport መሙላት ተቻለ | ስልኮን በመጠቀም አሁኑኑ ይሙሉ
ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! #ዲቪ2014 #ዲቪ2023 #Dv2023 #Dv2014
4 614
52
🔖የቻናል ሽያጭ || Channel for sell 15,000Member ያለው እና ለተለያዩ የቢዝነስ ስራዎች፣ የኦላይን ስራዎች፣ የዩቲዩብ ስራዎች፣ ለሱቆች የሚሆን ልዩ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አናግሩን@EthioTelegramAdsBot @User_Bini
11 434
5
#ያለደሞዝ_ሀገሩን_በነፃ_የሚያገለግል 🇪🇹 ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ለአገልግሎታቸው ከመንግሥት የሚከፍላቸው ደሞዝ አይቀበሉም ያለ ደሞዝ ሕዝቤን አገለግላለሁ‼️ ትልቅ አርዓያ የሚሆን ተግባር‼️ የትምህርት ሚኒስቴር ሆነው የተሾሙት ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ለአገልግሎታቸው ከመንግሥት የሚከፍላቸው ደሞዝ በትላንትናው ዕለት ለተመሰረተው ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማርያም ፉውንዴሽን በቀጥታ ገቢ እንዲሆን ሲወስኑ የመኖሪያ ቤት; ትሽከርካሪ መኪና ሌሎች ጥቅማ ጥቅምን እንደማይወስዱ ታውቋል:: ፕሮፈሰር ብርሃኑ ከምርጫ 97 አስቀድም በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ የምጣኔ ሃብት መምህር በነበሩበት ወቅት ካለደሞዝ ያስተምሩ እንደነበር የሚታወቅ ነው:: እናመሰግናለን🙏 የትውልድ ባለውለታ #SHARE ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇 https://t.me/joinchat/CxKqD3ixLoJhMjc8 @Ethio_Students @Ethio_Students
Show more ...
11 042
30
አዲሱ የትምህርት ስርዓት '‼️ በዘንድሮ 2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን በሙከራ ደረጃ እንዲሁም በ2015 ዓ/ም ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ የሚገባው አዲሱ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የትምህርት ስርዓት ምን ምን ጉዳዮችን አካቷል ⁉️ - አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለሀገር በቀል እውቀት ትኩረት የሰጠ ነው። - ከመዋለ ህፃናት አንስቶ የግብረገብ ትምህርት መስጠት የሚያስገድድ ነው። - በብቃት ላይ የተመሰረተ ፣ የሞያ እና የቀለም ትምህርትንም አብሮ በሚያስኬድ መልኩ የተቀረፀ ነው። - ከምርት እና ከተግባር ጋር የተሳሰረ ብቃትን 21ኛው ክ/ዘመን የሚፈልገውን እውቀት የሚያስጨብጥ ፣ በቴክኖሊጂ ተደግፎ እንዲሰጥ የሚያስችል ነው። አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 6ኛ የግብረገብ ትምህርት አይነት፣ ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የስነዜጋ ትምህርት እንዲወስዱ ያስገድዳል። ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ይሰጥ የነበረው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት ከ7ኛ ክፍል እንዲጀመር ያደርጋል። የጤና፣ የግብርና ትምህርት አይነቶችም ተካተዋል። 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ተማሪ በመለስተኛ ባለሞያነት በዲፕሎማ ተመርቆ ወደስራ እንዲገባም ያስችለል። ለዚህም ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ ከመደበኛ ትምህርቶች በተጨማሪ ተማሪዎች በመረጡት የትምህርት መስክ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የሚያገኙበት እንድል ተመቻችቷል። 11ኛ እና 12ኛ ክፍል በሁለት ይከፈላሉ የማህበራዊ (ሶሻል) እና የተፈጠሮ (ናቹራል) ሳይንስ በሚል። ተፈጥሮ ሳይንስ (ናቹራል) የመረጠ ተማሪ ሰባት (7) ትምህርቶችን ለአካዳሚክስ ይጠቀምበታል፤ ይህም ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚቀመጥበት ነው። እነዚህም የትምህርት አይነቶች ፦ - እንግሊዘኛ - ሂሳብ - ፊዚክስ - ኬሚስትሪ - ባይሎጂ - ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ  - #ግብርና ናቸው። " ግብርና " 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲማሩ ይደረጋል ፤ በብሄራዊ ፈተናም (የ12ኛ ክፍል ፈተና) እንዲመጣም ይደረጋል። ከ7ቱ ውጭ ደግሞ በምርጫ ተማሪዎች 5 የትምህርት መስኮችን መምረጥ ይችላሉ፤ እነዚህ መርጠው የሚማሩት ሲሆን ፤ የትምህርት መስኮቹ ፦ - ማኑፋክቸሪንግ - ኮንስትራክሽን  - ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ - ጤና ሳይንስ እና ግብርና ሳይንስ ናቸው። ከአምስቱ አንዱን መርጠው ይማራሉ። የማህበራዊ (ሶሻል) ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ 6 የጋራ ትምህርቶች አላቸው ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚያቀመጡበት / ጥሩ ነጥብ ካላቸው ወደዩኒቨርሲቲ የሚገቡበት ነው። ከዚህ ውጭ ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፦ - ከቋንቋ እና ማህበራዊ ሳይንስ - ቢዝነስ  - ስነ ጥበባት መካከል አንዱን መርጠው ይማራሉ። ከላይ የተገለፁት ኮርሶች የሁሉም ሞጁሎች ተዘጋጅተው አልቀዋል። በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠነ 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ ተማሪ ለማፍራት ትምህርት ሚኒስቴር ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነትን ተፈራርሟል። ሰባቱ ተቋማት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመረጡት የትምህርት መስክ ተግባራዊ ትምህርት እንዲያገኙ ማመቻቸት ይጠበቅባቸዋል። አዲሱ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት በዘንድሮው ዓመት 2014 ዓ/ም እስከ ስምንተኛ ለሙከራ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ፣ 11ኛ ክፍል በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ባሉ ትምህርት ቤቶች ስራ ይጀምራል። የ8ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና የሚዘጋጁበት ዓመት ስለሆነ እነሱ ላይ ተፈፃሚ አይሆንም። በ2015 ሙሉ በሙሉ በመላው ሀገሪቱ በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ተግባራዊ ይደረጋል። #NB : ከላይ ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ የተገኘው ከ30ኛው የሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ ነው። "በ2014 #በሙከራ ደረጃ ይትገበራል " ማለት ምን ማለት ነው ? በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ይደረጋል ማለት ነው። ለምሳሌ ፦ አንደኛ ደረጃ ከ40 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች አሉ ከነዛ ውስጥ የተወሰኑ (በሺዎች የሚቆጠሩ) ተመርጠው ሙሉ ትግበራ ይደረግባቸዋል። አንድ ትምህርት ቤት ከ1 እስከ 12ኛ ክፍል ቢኖረው ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጭ በትምህርት ቤቱ ሙሉ ትግበራ ይደረጋል። በዚህም ሙከራ ተብሎ የተገለፀው በሁሉም የሀገሪቱ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ስለማይተገበር ነው። ነገር ግን በተመረጡት ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል። ሙከራ ይደረግባቸዋል በተባሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ደግሞ ለተወሰኑ ክፍሎች የድሮው ለተወሰኑ ክፍሎች አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል ማለትም አይደለም ፤ በትምህርት ቤቱ ሙሉ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል። (11ኛ ክፍል ግን በመላው ሀገሪቱ ተግባራዊ ይደረጋል) - ይህን መረጃ ከቀድሞው የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ ነው ያገኘነው) ስርዓተ ትምህርቱ ዝግጅት ላይ ፦ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - በመቐለ ዩኒቨርሲቲ (መጀመሪያ አካባቢ-ከግጭቱ በፊት) - በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ - በጅማ ዩኒቨርሲቲ  - በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ከ200 በላይ ምሁራን ተሳትፈውበታል። ‼️በቴሌግራም ቻናላችን ወቅታዊና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኝት ይቀላቀሉን  #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
ልዩ መረጃ ™
#ልዩ_መረጃ | #ቀዳሚ_ምርጫዎ ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ ➠ወቅታዊ መረጃዎች ➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች ➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ለማንኛውም መረጃ ➥ @LiyuMerejaBot PROMOTION ➥ @Liyu_adsBot 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" News & Media Channel®
12 165
58
መልካም አስደሳች ዜና ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ‼️ እስከ 100,000 Like በቀላሉ በነፃ ያግኙ፡፡ በፌስቡክ ላይከር ቦት ( Facebook Liker Bot ) የሚያገኙት አገልግሎት ዝርዝር መረጃ ፡> ✅ የፌስቡክ ላይክ እና ፎሎወር መጨመር ✅ የፌስቡክ ፔጆችን ተከታዮች ቁጥር በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳደግ ✅ የፌስቡክ ፕሮፋይሎትን በተደጋጋሚ የሚመለከቱትን ሰዎች ለባለቤቱ ማሳወቅ ✅ የፌስቡክ ፎቶዎን ማን SAVE እንዳደረገው ለማወቅ ይረዳል አገልግሎቱን ለማስጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇 @FacebookProfileLikerBot @FacebookProfileLikerBot #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
4 790
8
ትክክለኛውን ☑️ የ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊን ህጋዊ የቴሌግራም ቻናላን በመቀላቀል መረጃዎችን ከትክክለኛ ቦታ የግኙ !! ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇 https://t.me/joinchat/p5imQ7NbPdQ4Yzk8 https://t.me/joinchat/p5imQ7NbPdQ4Yzk8 @AbyAhmedAli
13 349
5
ከሰሞኑን ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው ቪዲዮ ተለቋል ተመልከቱት👇 https://youtu.be/vHivyP9gafc
የ ATM ካርድ በራሱ ስም በማሳተም አማኞችን ብር ብር አደርጋለው ያለው ነብይ ጆይ ጩሮ | የግሌን ጀት ገዝቼ በመሀል መርካቶ ሰማይ ላይ ብር እበትናለው
አነጋጋሪው ነብይ ሊታሰር ነዉ | የ ATM ካርድ በራሱ ስም በማሳተም አማኞችን ብር ብር አደርጋለው ያለው ነብይ ጆይ ጩሮ | የግሌን ጀት ገዝቼ በመሀል መርካቶ ሰማይ ላይ ብር እበትናለው | ጠንቋዩን ሰውየ ወደ በሬ ቀየርኩት | አነጋጋሪ ቪዲዩ ይመልከቱ #MiracleMoneyAtm #FreeMoneyEthiopia #prophetJoyChuro
15 243
34
✝✝✝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ✝✝✝ የሶስተኛው ዙር የያጋሩ ይሸለሙ ውድድር በይፋ ተጀመረ እስከ መስከረም 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ አሁኑኑ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የ 50,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ‼️ የ መስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ ኢትዮጲያ አየር መንገድ ለ ቴሌግራም ገፃችን ተከታታዮች ማበረታቻ የተዘጋጀ የ 50,000 ብር ስጦታ ‼️ ያጋሩ ይሸለሙ 💰💰 በመጀመሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ 2013 የበጀት ዓመት ከ 100 ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ ከ አፍርካ 1 ኛ ከዓለም 9 ኛ ደረጃን በመያዙ የተሰማንን ጥልቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን :: በመቀጠል አየር መንገዳችን ለቴሌግራም ቻናሉ ተከታዮች እንደ ማበረታቸ የሚሆን 1ሺህ ሰዎችን እድለኛ የሚያደርግ የ ያጋሩ ይሸለሙ ፕሮግራም እስከ መስከረም 30 /2014 ድረስ አዘጋጅቷል‼️ የ 50,000 ሺህ ብር ስጦታ አሸናፊ ለመሆን መከተል ያለቦት መመሪያ ከታች እንደሚከተለዉ ቀርቧል 👇👇 በጥንቃቄ ያንብቡ‼️ 1/ በመጀመርያም ተሸላሚዉ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ መቀላቀል አለበት👇👇👇 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 2/ በመቀጠል ተሸላሚው ይህን መልዕክት ለ 20 ሰዎች ወይም በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ 20 ሰዎችን ወደ ቻናላችን ማስገባት ይጠበቅበታል 3/ በመጨረሻም ኩባንያችን ከ ኢትዮ ቴሌኮም በሚያገኘው የዳታ አናላይቲክስ መረጃ መሠረት አሸናፊዎችን በመለየት በእጅ ስልካቸው በመደወል ሽልማታቸውን የሚያስረክብ ይሆናል፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 @ethiopian_airIines ✈️ ይፍጠኑ , አይዘናጉ ይህ እድል የእርስዎ ሊሆን ይችላል እስከ 50,000 ብር ያሸንፉ‼️
Show more ...
687
3
https://youtu.be/OMNWQgW9aRA
እንዴት የ አውሮፕላን አብራሪ መሆን ይቻላል | ሙሉ መረጃ | ከሰፊ ማብራሪያ ጋር
Becoming a Pilot |እንዴት የ አውሮፕላን አብራሪ መሆን ይቻላል | ሙሉ መረጃ | ከሰፊ ማብራሪያ ጋር ከ ምዝገባ መስፈርቶች እስከ መመረቅያ ጊዜ ድረስ ያሉ ሂደቶች | #Ethiopilots #pilotTrainingschool #aviationacademy
14 753
24
✝✝✝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ✝✝✝ የሶስተኛው ዙር የያጋሩ ይሸለሙ ውድድር በይፋ ተጀመረ እስከ መስከረም 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ አሁኑኑ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የ 50,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ‼️ የ መስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ ኢትዮጲያ አየር መንገድ ለ ቴሌግራም ገፃችን ተከታታዮች ማበረታቻ የተዘጋጀ የ 50,000 ብር ስጦታ ‼️ ያጋሩ ይሸለሙ 💰💰 በመጀመሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ 2013 የበጀት ዓመት ከ 100 ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ ከ አፍርካ 1 ኛ ከዓለም 9 ኛ ደረጃን በመያዙ የተሰማንን ጥልቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን :: በመቀጠል አየር መንገዳችን ለቴሌግራም ቻናሉ ተከታዮች እንደ ማበረታቸ የሚሆን 1ሺህ ሰዎችን እድለኛ የሚያደርግ የ ያጋሩ ይሸለሙ ፕሮግራም እስከ መስከረም 30 /2014 ድረስ አዘጋጅቷል‼️ የ 50,000 ሺህ ብር ስጦታ አሸናፊ ለመሆን መከተል ያለቦት መመሪያ ከታች እንደሚከተለዉ ቀርቧል 👇👇 በጥንቃቄ ያንብቡ‼️ 1/ በመጀመርያም ተሸላሚዉ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ መቀላቀል አለበት👇👇👇 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 2/ በመቀጠል ተሸላሚው ይህን መልዕክት ለ 20 ሰዎች ወይም በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ 20 ሰዎችን ወደ ቻናላችን ማስገባት ይጠበቅበታል 3/ በመጨረሻም ኩባንያችን ከ ኢትዮ ቴሌኮም በሚያገኘው የዳታ አናላይቲክስ መረጃ መሠረት አሸናፊዎችን በመለየት በእጅ ስልካቸው በመደወል ሽልማታቸውን የሚያስረክብ ይሆናል፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/joinchat/Fdr1-SpzBylmYTk0 @ethiopian_airIines ✈️ ይፍጠኑ , አይዘናጉ ይህ እድል የእርስዎ ሊሆን ይችላል እስከ 50,000 ብር ያሸንፉ‼️
Show more ...
1 745
7
ሰበር ዜና‼️ የአፋር ክልል ልዩ ሀይል ትግራይ ክልልን ተቆጣጠረ መቋለ ለመግባት በ 30 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል‼️ የአፋር ክልል ልዩ ሀይልና ሚኒሻዎች በአብአላ በኩል ወደ ትግራይ ክልል ዘልቆ በመግባት 4 የትግራይ ከተማዎችን መቆጣጠራቸው ተነገረ ይህ በእንዲህ እንዳለ በአሁን ሰአትም ከመቀሌ በ 30ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘውና ለመቀሌና ለጁንታው ሀይል ቁልፍና እስትራቴጂክ ከተማ የሆነችውን ምላዛት የምትባል ከተማን በአፋር ሀይሎች ቁጥጥር ስር መሆኗን ተረጋግጦል፡፡ #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
16 171
15
https://youtu.be/OMNWQgW9aRA
እንዴት የ አውሮፕላን አብራሪ መሆን ይቻላል | ሙሉ መረጃ | ከሰፊ ማብራሪያ ጋር
እንዴት የ አውሮፕላን አብራሪ መሆን ይቻላል | ሙሉ መረጃ | ከሰፊ ማብራሪያ ጋር ከ ምዝገባ መስፈርቶች እስከ መመረቅያ ጊዜ ድረስ ያሉ ሂደቶች | #Ethiopilots | #Ethiopianairlines |
4 954
10
https://youtu.be/hXs66Ymz7dI
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ ስለ ኢትዮጲያ ባንዲራ የተናገሩት አሳፋሪ ንግግር
#primeminster #MelesZenawi #Ethiopian #Flag
6 130
5
ሰበር ዜና . በሱዳን መፈንቅለ መንግስት እየተደረገ መሆኑን አልጀዚራ ዘገበ። ከአልጀዚ በተጨማሪ በሱዳን ከለሊቱ 9 ሰአት ጀምሮ መፈንቅለ መንግስት እየተደረገ መሆኑን የሀገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥንን ጨምሮ አል አለሚ ሱዳን በሰበር ዜና ዘግበውታል! #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
18 364
6
https://youtu.be/hXs66Ymz7dI
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ ስለ ኢትዮጲያ ባንዲራ የተናገሩት አሳፋሪ ንግግር
#primeminster #MelesZenawi #Ethiopian #Flag
5 777
10
የት/ት ፍኖተ ካርታ ተግባራዊ በሚሆኑ ት/ቤቶች በየክፍል ደረጃ የሚሠጡ የት/ት አይነቶች‼️ 🎲ቅድመ መደበኛ (KG) ለሁለት አመት የሚሠጥ:- 1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ 2ኛ= አካባቢ ሳይንስ 3ኛ=የግልና የጋራ አስተዳደግ 4ኛኛ= ሙያ 5ኛኛ= ሂሳብ 6ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡ 🎲 በመጀመሪያ ደረጃ ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:- 1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ 2ኛ= አገር አቀፍ ቋንቋ 3ኛ= እንግሊዘኛ 4ኛ= ሂሳብ 5ኛ= አካባቢ ሳይንስ 6ኛ= የግብረገብ ት/ት 7ኛ= ሙያ 8ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡ 🎲 በመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ከ7ኛ-8ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:- 1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ 2ኛ= የአገር አቀፍ ቋንቋ 3ኛ=እንግሊዘኛ 4ኛ= ሂሳብ 5= ሳይንስ 6ኛ= ህብረተሰብ 7ኛ= ስነ -ዜጋ 8ኛ= የጥበብ ስራ 9ኛ = አይቲ (IT) 10ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ 11ኛ= የሙ(የእጅ) ስራ ናቸው:: #SHARE ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇 https://t.me/joinchat/CxKqD3ixLoJhMjc8 @Ethio_Students @Ethio_Students
Show more ...
12 831
75
ሰበር ዜና ‼️ ስለ ጌታቸው ረዳ እና ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አዲስ ሚስጥራዊ መረጃ👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
3 896
1
ሰበር ዜና ‼️ ስለ ጌታቸው ረዳ እና ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አዲስ ሚስጥራዊ መረጃ👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
3 024
1
ስለ 12ኛ ክፍል እና 11ኛ ክፍል አዲስ መረጃ👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
4 381
1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ይሰጣል‼️ የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ ከ618 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ አስታውቀዋል፡፡ ለዚህም 16ሺህ ፋታኝ መምህራን እና 2 ሺህ 112 መፈተኛ ጣቢያዎች መዘጋጀታቸውንም ገልፀዋል፡፡ ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
16 615
88
ሰበር ዜና ‼️ ስለ ጌታቸው ረዳ እና ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አዲስ ሚስጥራዊ መረጃ👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
6 892
5
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
17 780
18
የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
7 999
0
📡📡 ዲሽ ሰሪ በመጥራት መቸገር ቀረ 😱😱 Yoni Sat የቴሌግራም ቻናል መፍትሔ ይዞ መቷል‼️ 🖍 Yoni Sat አጠቃላይ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ ማዕከል ✅ ስለ ዲሽ : ሪሲቨር ያሎትን እውቀት ያሳድጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ Sponsored - EthioTelegramAds
11 063
11
የትምህርት ፎኖተ ካርታ ማሻሻያዎች ዋና ሀሳቦች:-‼️ 1⃣ በ2014 ዓ,ም በሁሉም በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ይሆናል፡፡ 2⃣ በ2014 ዓ,ም በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፍኖተ ካርታው አይተገበርም፡፡ ምክንያቱም ባለፈው ዓመት በ11ኛ ክፍል ስለልተገበረ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰለሚያስቸግር ነው፡፡ 3⃣ በፍኖተ ካርታ የት/ቤቶች የስታንዳርድ ደረጃ 70% ደረጃ= 3 እና 30% ደረጃ= 4 ለማድረግ በአምስት አመት ውስጥ ይሰራል፡፡ 4⃣ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በመንግስትና በአጋዥ ድርጅት በጀት በ2014ዓ,ም ጀምሮ ይታገዛሉ፡፡ 5⃣ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ምገባ ኘሮግራም በአዲስ አበባ በሁሉም መንግስት ት/ቤቶች ተግባራዊ የሆነውና በኦሮሚያና በአማራ ክልል ውስን ት/ ቤቶች ላይ ተግባራዊ እየሆነ ያለው ተሞክሮ ለሌሎች ይሰፋል፡፡ 6⃣ የመ/ራን ብቃትና የት/ት ደረጃን ለማሻሻል በበጋ ፊት ለፊት ት/ት ኘሮግራምና በርቀት ኦን ላይን ተግባራዊ ይሆናል፡፡ 7⃣ የሀገራችን የት/ት እርከን ከ1ኛ-6ኛ ክፍል, ከ7-8ኛ ክፍል እና ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወይም 6+2+4 ይሆናል፡፡ ማጠቃለያ ፈተና 6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ በ8ኛ እና በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣል፡፡ 8⃣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርቶች እስከ ደረጃ 3 (level 3) ድረስ በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ይሰጣሉ፡፡ 9⃣ የጎልማሶች ት/ት የራሱን ችሎ በተደራጀ መንገድ በምክትል ርዕሰ መምህር የሚመራ ይሆናል፡፡ 🔟 አጠቃላይ የት/ት ፎኖተ ካርታ የትኩረት አቅጣጫዎች:- ሀ= የት/ት ተደራሽነትና ተሳትፎ:- ለ= የት/ት ጥራትን ማረጋጋጥ:- ሐ= መልካም አስተዳደርን ማስፈን እና መ= ህብረ ቤሔራዊነትና ብሔራዊ አንድነትን ማምጣት ናቸው፡፡ በመሆኑ በአይነቱ ልዩ የሆነውንና ሀገር በቀል እውቀቶች ለማሰደግ ትኩረት ያደረገውን የት/ት ፎኖተ ካርታ በሁሉም ርብርብ ተግባራዊ በማድረግ የት/ት ስርዓትን በተሻለ ደረጃ እናዳርሳለን!!! #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
MEREJA TV
#መረጃ_ቲቪ | #ቀዳሚ_ምርጫዎ ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ ➠ወቅታዊ መረጃዎች ➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች ➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ለማንኛውም መረጃ ➥ @LiyuMerejaBot PROMOTION ➥ @Liyu_adsBot 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" News & Media Channel®
17 606
73
መስከረም 25 የ2014 የትምህርት ዘመን ይጀመራል የሚል እቅድ ተይዟል ተባለ‼️ በ2013 ትምህርት ዘመን በተለያየ የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች ተከፋፍለው ትምህርት መጀመራቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በአዲሱ የትምህርት ዘመን ደግሞ ትምህርት በተመሳሳይ ወቅት ለማስጀመር መታቀዱንም ተገልጿል። ባሳለፍነው የትምህርት ዘመን የኮቪድ ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመግታት በማሰብ ትምህርት ቤቶች በአንድ ክፍል ውስጥ መቀበል ያለባቸውን የተማሪዎች ቁጥር እንዲቀንሱ በመደረጉ ምክንያት ከሰኞ እስከ አርብ ይሰጥ የነበረው ትምህርት በቀናት ፈረቃ ሲሰጥ መቆየቱን አንስተው፣ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን ባለሙያው አስረድተዋል። በተጨማሪም የ2014 የትምህርት ዓመትን በአገር ዐቀፍ ደረጃ #መስከረም_25 ላይ ለማስጀመር በጊዜያዊነት ዕቅድ እንደተያዘ ባለሙያው ጠቁመዋል። በአገር ዐቀፍ ደረጃ መስከረም 25 ትምህርት ለማስጀመር ዕቅድ ይያዝ እንጂ፣ አሁን ሀገሪቱ ባለችበት ወቅታዊ ኹኔታ ምከንያት በተባለው ቀን ላይ ትምህርት ለማስጀመር ከባድ የሚሆኑባቸው አካባቢዎች መኖራቸውን ባለሙያው አንስተዋል፡፡ ዘግይተው የሚከፈቱ ትምህርት ቤቶችን በተለየ ኹኔታ ለማገዝ የሚያስችል ዕቅድ በመዘጋጀት ላይ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል።
Show more ...
14 160
136
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል‼️ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተራዝሟል ? የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ግዜ አለመራዘሙን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ፤ ፈተናው በጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል ማለታቸው አይዘነጋም። ሰሞኑን ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እንደተራዘመ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ገልጸዋል። "የተቀየረ ነገር የለም" ያሉት ዳይሬክተሩ፤ "እስካሁን ያለው መረጃ ፈተናው በጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ነው" ብለዋል። የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር፤ 620 ሺህ ተማሪዎች ለብሔራዊ ፈተናው እንደሚቀመጡ መገለጹ ይታወሳል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
12 148
52
በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው የትምህርት ሒደት ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ተገለጸ‼️ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ትምህርት ሚኒስቴር ለኢትዮ ቲቪ አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ላይ በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት እና ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው የቀናት ቁጥር በሳምንት ወደ ሦስት ቀን ተቀንሶ ተማሪዎች በቀናት ፈረቃ ተምረው ያሳለፉ ሲሆን፣ ከሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ነበረበት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ የትምህርት ጊዜውን ለመመለስ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ከተማ ቀውይ ተናግረዋል፡፡ #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Show more ...
14 438
128
ልዩ መረጃ‼️ ሌ/ኮሮኔል ተስፋዬ ገ/ትንሳኤ የቤንሻንጉል -ጉሙዝ ክልልን የጦርነት አውድማ በማድረግ፣ ታላቁ የህዳሴግድብ ግንባታ ላይ ከውጭ ኃ ይሎች ጋር በመተባበር ጥቃት ለማስፈፀም እና የህወሐት ጁንታው አገር የማፍረስ እቅዱን ሲመራና ሲያስተባብር በሱዳን እያስታጠቀ ወደ ቤሻንጉል እያስገባ የነበረው ሌ/ኮሮኔል ተስፋዬ ገ/ትንሳኤን በክልሉ የፀጥታ ኃይል ተማርኮ በቁጥጥር ስር ውሉዋል ። በባንክ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ተገኝቶበታል #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
12 064
21
ዜና እረፍት🕯 አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ አለም በሞት ተለየ! ድምፃዊው ድንገተኛ የህመም ተሰማኝ በሚል ወደ ሲኤምሲ ሆስፒታል መሄዱን እና እዚያም በህክምና ሲረዳ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። ኢትዮመረጃ ለድምፃዊው ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
11 996
13
#ሰበር_ዜና https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
2 587
1
📡📡 ዲሽ ሰሪ በመጥራት መቸገር ቀረ 😱😱 Yoni Sat የቴሌግራም ቻናል መፍትሔ ይዞ መቷል‼️ 🖍 Yoni Sat አጠቃላይ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ ማዕከል ✅ ስለ ዲሽ : ሪሲቨር ያሎትን እውቀት ያሳድጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ Sponsored - EthioTelegramAds
1 833
1
⏱ ይፍጠኑ ሊንኩ በ 5 ደቂቃ ውስጥ ይጠፋል ለተማሪዎች ብቻ👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
4 430
2
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት 👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
4 981
1
#ሰበር_መረጃ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር 👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ
4 901
2
ውድ የቻናላችንን ቤተሰቦች #ልዩ_መረጃ ቻናል በ #Youtube መጥቷል Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ፡፡ ከታች ባለዉ ሊንክ ቻናላችንን #Subscribe ማድረግ አይርሱ 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCzMw_ahWgt3XWuEUJztIP-w?sub_confirmation=1 #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
13 146
4
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና ትምህርት ሊሰጥ ነው‼️ የግብረ ገብ ትምህርትን ጨምሮ የግብርና ትምህርት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሰረት እንደ አዲስ የትምህርት አይነቶች እንደሚሰጡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ላይ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የግብርና ትምህርት ፈተናም እንደሚካተት ተገልጿል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
17 679
175
📡📡 ዲሽ ሰሪ በመጥራት መቸገር ቀረ 😱😱 Yoni Sat የቴሌግራም ቻናል መፍትሔ ይዞ መቷል‼️ 🖍 Yoni Sat አጠቃላይ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ ማዕከል ✅ ስለ ዲሽ : ሪሲቨር ያሎትን እውቀት ያሳድጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ Sponsored - EthioTelegramAds
4 082
6
📡📡 ዲሽ ሰሪ በመጥራጥ መቸገር ቀረ 😱😱 Yoni Sat የቴሌግራም ቻናል መፍትሔ ይዞ መቷል‼️ 🖍 Yoni Sat አጠቃላይ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ ማዕከል ✅ ስለ ዲሽ : ሪሲቨር ያሎትን እውቀት ያሳድጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ https://t.me/joinchat/Qx-gYivu-Pt5K_qZ Sponsored - EthioTelegramAds
4 174
5
ልዩ መረጃ‼️ ህወሓት ጋይት ገብቶ በወጣበት ቅጽፈት የአክቲቪስት ታማኝ በየነ እናት ቤት ላይ ጥቃት መሰነዘሩ ታወቀ‼️ ህወሓት ጋይት ገብቶ በወጣበት ቅጽፈት የታማኝ በየነ እናት ቤት ላይ ጥቃት መሰነዘሩ ታውቋል ታማኝን ግን በዚህ ጥቃት ካለበት አቋም ሸብረክ ማድረግ ሞሯሉን መንካት አይቻልም:: የህወሓት ታጣቂዎች በጋይት ያለውን የታማኝ በየነ እናት ቤት ውስጥ በመግባት ሰው ሲያጡ ያለውን እቃ በሙሉ ሰባብረውና ዘርፈው ቤቱን በጥይት ደብድበው ሸሽተዋል! #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
15 935
12
#ስፖርት! ክሪስትያኖ ሮናልዶ ዳግም ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መመለሱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። #የዩቱብ ቻናላችንን #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇 https://youtu.be/oFdMLk47r_A #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
15 009
11
በአማራ ክልል ት/ቤቶች መስከረም 10 ይከፈታሉ ተብሏል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ መመሪያ ሰጥቷል። በዚህም፦ 1. የክረምት ሥራዎች እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2013 ድረስ እንዲጠናቀቁ፤ 2. መምህራን ከጳጉሜ 1/2013 ጀምሮ ተገኝተው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያከናውኑ፤ 3. አዲስና ነባር ያቋረጡ የተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 3 -7 /2014 ዓ.ም ድረስ እንዲከናወንና ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ተፈጥረው ምዝገባው በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ፤ 4. መስከረም 10/2014 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ሥራ እንዲጀመር አሳስቧል። #SHARE መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
14 719
58
Last updated: 27.11.21
Privacy Policy