ቀለሜ
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው ። 📲 Download our App: https://t.me/keleme_2013/14289 -------------- 📚 Comment: @Keleme2013_bot 📚 Group: @keleme_2013Discussion
Show more84 113
Subscribers
+5224 hours
+5187 days
+1 37530 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
አሁን ላይ በ አማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ቀደም የጠሩትን የ ጥሪ ቀን እያራዘሙ ይገኛሉ።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
እንጅባራ ዩኒቨርስቲ
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
ላልተወሰነ ጊዜ አራዝመዋል።
@keleme_2013
👍 34🕊 2🤩 1💯 1
📚 2016 Remedial | Natural Topics
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
Geography Remedial Module for Grade 12 students.pdf4.47 KB
Chemistry Course Content.pdf7.55 KB
English_Remedial_Class_Suggested_Content_Outline,Revised_Final.pdf4.50 KB
Maths for Natural Sciences.pdf2.41 KB
PHYSICS remedial course.pdf3.65 KB
BIOLOGY remedial course.pdf5.18 KB
👍 11
📚 Logic Chapter 1 በ አማርኛ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካዘጋጀው የ ፍልስፍና መጽሐፍ የተወሰደ።
አሁን ጊዜ ስላላችሁ በዚህ መጽሀፍ ሰፋ አድርጋችሁ እዩት!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
@keleme_2013_Logic_ch1_በ_አማርኛ_ከ_ፍልስፍና_መጽሐፍ_የተወሰደ_.pdf3.19 MB
👍 14🔥 3
የ ግቢ WELCOME/እንኳን ደህና መጡ
ግቢ ስትገቡ ከሚጠብቋቹህ የፍሬሽነት ክስተቶች መካከል ግንባር ቀደሙ Welcome ceremonyም ተጠቃሽ ነው
የተለያዩ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራሞች ይሰናዳሉ የማውቃቸውን ብቻ በትንሹ ላስተዋውቃቹህ
☑️ ፩ የግቢ welcome
ይህ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም በግቢ ደረጃ የሚዘጋጅ ሲሆን ምንም አይነት ክፍፍል የሌለው ሁሉንም ተማሪ ወደ ግቢ በጥሩ መስተንግዶ ከነባር ተማሪዎች ማለትም ከክበባትና ከተማሪ ህብረት አባላት ጎን በመሆን የግቢው አስተዳደር የሚያሰናዳው welcome ceremony ነው።
በዚህ ሴሪሞኒ ላይ የሚታደሙት ወይም አቀባበል የሚደረግላቸው ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ወላጆችም ጭምር ናቸው ( የእንግድ ማረፊያ በማዘጋጀት ቡና ምናምን ...)
☑️ ፪ ሀይማኖታዊ
ይህ Welcome ፕሮግራም ደግሞ ፍሬሽ ተማሪ በገባ በሳምንቱ or በሆነ time interval ውስጥ አሪፍ ዝግጅት ተሰናድቶ የሚዘጋጅ ደስ የሚል ceremony ነው
ዝግጅቱ ከዩንቨርሲቲው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኖረውም ።
ሙሉ ወጪው የሚሸፈነው በተማሪዎች ነው ማለትም በፍቃደኛ የእምነቱ ተከታዮች ማለት ነው።
ዝግጅቱ የሚሰናዳው እንደየ ሀይማኖት ተቋሟቱ ስርዓት ነው ።
♦️ኦርቶዶክሶች በግቢ ጉባዔ
♦️ሙስሊሞች በግቢ ጀመዓ
♦️ፕሮቴስታንቶች በማህበር
♦️ሌላም የማላውቀው ካላ like that...አማካኝነት የሚያዘጋጁት ፕሮግራም ነው ።
እንደኔ እይታ ይህ Welcome ለሁሉም ተማሪ በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለሁ coz ለግቢ ህይወታችን መቃናት መንፈሳዊ ህይወት ትልቅ ድርሻ ስላለው ።
☑️ ፫ ክልላዊ/ከተማዊ
ይሄኛው Welcome ድሮም የነበረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እየደመቀ የመጣ ዌልካም ነው
ክልላዊ Welcome አሁን ላይ እምብዛም ነው ማለት የተወሰኑ ክልሎች ብቻ ናቸው በክልል ደረጃ ....
ያው የጊዜው በሽታ ሆነና ከክልልም አልፈን ዘር መቁጠር ጀምረናልና ....
በአንድ ክልል ውስጥ አስራ ምናምን ከተሞች በተለያየ ጊዜና ቦታ welcome ሊያዘጋጁ ይችላል ።
እዚህ ጋር አክቲቪስትነት አይሁንብኝ እንጂ ይሄንንም አይነት የwelcome ceremony እደግፈዋለሁ ምክንያቴ ደግሞ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ማለትም የመጀመሪያዎቹ ሳምታት ለብዙ ፍሬሾች በጣም ከባድ ናት at that time ከማንም በላይ ሆኖ የሚንከባከበን ነባር ተማሪ ማግኘት ጥቅሙ እንጂ ጉዳቱ አይታየኝም ። ሆኖም ግን አሁን ላይ ያለው የዘረኝነት ቫይረስም ሊረሳ አይገባም ፤ ያገርህን ልጅ የምትፈልገው ባንዲራ ለመስቀል (ለጉራ፣ከሌሎች በልጦ ለመታየት) ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብህ ፥ አንቅረህ ትፋው coz አንተ ግቢ የገባከው ድንቁርናን ለማሸነሽ እንጂ ለመዝቀጥ አይደለምና
የበርጮሎጂስቶች ፣ የጨብሲዎች ፣የቺኮዚሞች እና የሌሎች ምናምኖች Welcome ስለመኖሩ አላቅም
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
👍 39🥰 4👏 1
📚 Hurley - A Concise introduction to Logic.
📚 Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ።
በ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተመራጭ መፅሀፍ ነው።✔️
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
Concise logic @keleme_2013.pdf3.29 MB
👍 7
Hey Fam🙌🏾 TikTok ላይ Like አርጉን ፈልገነው ነው!😄
https://vm.tiktok.com/ZMhkd2Thc/
👍 7🫡 5🤩 2❤ 1🙏 1😍 1
00:30
Video unavailableShow in Telegram
📲 Qeleme Exams Mobile Application
A New Freshman Exam App!
📚 ለ አጠቃቀም ምቹ!
በጣም ቀላል እና ሳቢ በሆነ መልኩ ጥያቄዎችን የሚሰሩበት ።
📚 Offline ሁነው የሚጠቀሙት !
አንዴ በማውረድ ያለምን Internet ግንኙነት የሚጠቀሙት !
📚 የተመረጡ ጥያቄዎች !
በተደጋጋሚ ቅርጻቸውን እየቀየሩ የሚመጡ ጥያቄዎችን ያቀፈ።
✊🏾በማንኛውም ቦታ ፤ በየትኛውም ጊዜ የሚጠቀሙት ድንቅ መተግበሪያ።
📱መተግበሪያውን ያውርዱ!👇🏾
https://t.me/keleme_2013/14289
Qeleme Exams.mp41.55 MB
👍 18❤ 10🤩 2👏 1
📚 SERWAY PHYSICS
በሌክቸረሮች የሚመከር ምርጥ reference ነው ።
ጥያቄዎችም ከዚህ ይወጣሉ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
Raymond_A_Serway,_Chris_Vuille_College_Physics_2017,_Brooks_Cole.pdf45.49 MB
👍 8
🎯Fundamentals of Programming | C++ | ወሳኝ power point.🤩
#powerPoint🙌🏾.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
Chapter 1 ቀለሜ - Basic Concepts of Programming.pdf.pdf3.96 MB
Chapter 2 ቀለሜ - Flow of Control Part I.pdf.pdf1.77 MB
Chapter 3 - Flow of Control Part II.pdf2.30 MB
Chapter 4 (Part I) - Array and Strings.pdf2.29 MB
Chapter 4 (Part II) - Array and Strings.pdf2.58 MB
Chapter 5 - Modular Programming.pdf3.25 MB
👍 7❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚀 Popular SQL Challenges You Should Know!
1. How to Find the Second Highest Value in a Column Need to find the second highest salary? Use a combination of ORDER BY and LIMIT to get it easily:
SELECT MAX(salary) AS second_highest_salary
FROM employees
WHERE salary < (SELECT MAX(salary) FROM employees);
2. How to Find the N-th Highest Salary in a Table Want to find the N-th highest salary? Just order the salaries in descending order and use LIMIT to pick the exact one you need. For example, to find the 3rd highest salary:
SELECT salary
FROM employees
ORDER BY salary DESC
LIMIT 2,1;
📚 More SQL challenges and solutions available here: https://t.me/sql_and_dbt 🚀👍 8
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.