en
Feedback
Freshman Materials

Freshman Materials

Open in Telegram

ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Freshman Materials

Channel Freshman Materials (@freshman_materials) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 763 subscribers, ranking 13 518 in the Education category and 2 325 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 763 subscribers.

According to the latest data from 27 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 1 740 over the last 30 days and by -27 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.18%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 10.01% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 685 views. Within the first day, a publication typically gains 1 478 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 28 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

14 763
Subscribers
-2724 hours
+917 days
+1 74030 days
Posts Archive
✅የመስቀል በዓልን አስመልክተን ለሶስት ቀናት ያደረግነው ቅናሽ ሊጠናቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል ያልተመዘገባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ 🚨ለመመዝገብ⤵ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ ⤵ @FreshmanMasterClass_Admin 🔖 አስተውሉ የFreshman GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ክላሳችሁን ጀምሩ። 🌐Join Our Channel⤵ @Freshman_Materials ☑️ @Freshman_Materials ☑️

ዝግጅት ጀምር! ✅ዩኒቨርስቲ ከገባህ በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን በደምብ አጥና፣ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ🙂 ✅ አለበለዚያ በጥድፊያ ዩኒቨርስቲ ትገባለህ Then ምንም ሳታጠና Mid and Final Exam ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! በትምህርት እስከቀጠልክ ድረስ የወደፊት ህይወትህ የሚወሰነው በ Freshman year ነው፤ ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር ✅ለዚህም መፍትሄ Freshman Master Class ነው። Freshman Tutorial በፈለጋችሁት ሰዓት እና ጊዜ ማግኘት የምትችሉት ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች ይዞላችሁ መቷል። 🚨ለመመዝገብ⤵ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ ⤵ @FreshmanMasterClass_Admin ✅ ስለዚህ ሁላችሁም ዝግጅታችሁን አድርጉ፤ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🌐Join Our Channel⤵ @Freshman_Materials ☑️ @Freshman_Materials ☑️

⚠️ኧረ ባካችሁ Fake Screenshot አትላኩልን! 😅 📱የክፍያ Screenshot ስትልኩ በAI የተሰራ ወይም Fake Screenshot እባካችሁ አትጠቀሙ። 🙏 እኛ ክፍያን በScreenshot ብቻ አይደለም የምናየው ⏺ Transaction ID ⏺ የላኪው ስም ⏺ የክፍያው ዝርዝሮች እና ሌሎች አስፈላጊ የTransaction መረጃዎች ከተረጋገጡ በኋላ ብቻ Approve እናደርጋለን። ✅ ❌  የተሳሳተ ወይም የማይረጋገጥ ክፍያ Reject ይደረጋል። 🚨 በተከታታይ 3 ጊዜ Fake Screenshot የሚልክ Account በሲስተሙ Delete ይደረጋል። ስለዚህ እባካችሁ እውነተኛ የክፍያ Screenshot ብቻ ላኩ። 🙏 🕦 እኛም የእናንተን ጊዜ እናከብራለን፤ እናንተም የእኛን ስራ እና ሲስተም እንድታከብሩ እንጠይቃለን። 🤝 🌐Join Our Channel⤵ @Freshman_Materials ☑️ @Freshman_Materials ☑️

በተደጋጋሚ ምንጠየቃቸው ጥያቄዎች ➡️1. Freshman Master Class ምንድነው? ✅ይህ Class የተዘጋጀው ለFreshman ተማሪዎች ኮርሶቻቸውን በግልፅና በቀላል መንገድ እንዲረዱ፣ ለፈተናዎቻቸው በበቂ ሁኔታ እንዲዘጋጁ እና የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ታስቦ ነው፡፡ ➡️ 2. ምን ዓይነት ትምህርቶችን ታገኛላችሁ? ✅ከPhysical Fitness በስተቀር 18ቱንም (This Includes Emerging Technologies and Inclusiveness Depending on the University) የFreshman ኮርሶችህን በአንድ ላይ ታገኛላችሁ። በተጨማሪም፦ 💙 ጥርት ተደርገው የተዘጋጁ Short Notoch 📖 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች፣ መልሶችና ማብራሪያዎች 📚 የMid እና Final Exam ዝግጅት እንዲሁም ተጨማሪ ማቴሪያሎችን ታገኛላችሁ። ➡️3. ትምህርቶቹ እንዴት ይቀርባሉ? ✅ትምህርቶቹ በቀላል፣ ግልፅና ማራኪ መንገድ የተዘጋጁ ሲሆን በጽሁፍ ማስታወሻዎች፣ በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በድምፅ ማብራሪያዎች፣ በWorksheet እና የልምምድ ጥያቄዎችበመጠቀም ኮርሶቹን በተሻለ ሁኔታ እንድትረዱ ተደርገዋል። 🙌 ➡️ 4. የሚሰጡትን ማቴሪያሎች መቼ ማግኘት እችላለሁ? ✅ኮርሶቹን አንዴ ካስከፈታችሁ በኋላ በማንኛውም ቦታና ጊዜ መማር ትችላላችሁ። ➡️ 5. ክፍያው እንዴት ነው? ✅ክፍያው አንዴ ብቻ የሚከፈል ሲሆን በየወሩ የሚደገም ክፍያ የለም። አንዴ ከተመዘገባችሁ በኋላ የሚቀርቡትን የትምህርት ማቴሪያሎች እና የቲቶሪያል ቪዲዮዎች በአንድ ላይ ታገኛላችሁ። ዓላማችን ኮርሶቹን መስጠት ብቻ ሳይሆን የFreshman ዓመታችሁን በተሻለ ውጤት እንድታጠናቅቁ ከጎናችሁ መቆም ነው:: 🚨ለመመዝገብ⤵ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ ⤵ @FreshmanMasterClass_Admin ✅ ስለዚህ ሁላችሁም ዝግጅታችሁን አድርጉ፤ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🌐Join Our Channel⤵ @Freshman_Materials ☑️ @Freshman_Materials ☑️

Surprise!🎉🎁 ⛪️የመስቀል በዓልን አስመልክቶ ለአንድ ዓመት (ለሁለቱም ሴሚስተር) እና ለአንድ ሴሚስተር ከቲቶሪያል ክፍያችን ቅናሽ አድርገናል።
ይህም ማለት ☑️450 ➡️ 400 (1 Year) ☑️299 ➡️ 250 (Half Year) Discounቱ ለ3 ቀን ብቻ ነው ሚቆየው!
🔺ቅናሹ ዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት ማለትም እስከ ረቡህ ምሽት 3:00 በቅናሽ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል። ✅ ስለዚህ ሁላችሁም ዝግጅታችሁን አድርጉ፤ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ!

❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 🎓 አስተውሉ በጊቢ ቆይታቹ ከምታዩአቸው ገጠመኞች መሀከል ለ0.5 Grade 3.91 ማምጣት ያለበት ተማሪ 3.86 በማምጣቱ ምክኒያት የሚፈልገው Department ሳይገባ ይቀራል። 🛎️ ይህ እንደ ምሳሌ አነሳነው እንጂ የአንድ ተማሪ ውጤት ብቻ አይደለም አብዛኛው የጊቢ ተማሪ ለጥቂት ነጥቦች ነው የሚፈልገውን Department ሳይገባ እድሜው ህልሙ የሚበላሸው። ➡️ መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው በቂ ነጥብ ሰርቶ የሚፈልጉትን Department በሙሉ Confidence መግባት ነው። 📚ያንን ለማድረግ ደግሞ Freshman Master Classn መቀላቀል የማትፀፀቱበት ውሳኔ ነው። 🔵በእኛ Master Class ምን ታገኛላችሁ❓ 👉 ፅድት Tutorial Videowoch 👉 ማራኪ በሆነ መልኩ የተዘጋጁ ኖቶች 👉 Mid Exams, Final Exams 👉 በየምእራፉ መጨረሻ የተውጣጡ ጥያቄዎች 👉 ሳምንታዊ የLive session Program 👉 ስለ እያንዳንዱ Department ሙሉ መረጃ 👉 GPA ዉጤታችሁን እንዴት አሪፍ እንደምታደርጉ 💰እንዴት መመዝገብ እንችላለን❓ 🚨ለመመዝገብ⤵ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ ⤵ @FreshmanMasterClass_Admin 🔖 አስተውሉ የFreshman GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ክላሳችሁን ጀምሩ። 🌐Join Our Channel⤵ @Freshman_Materials ☑️ @Freshman_Materials ☑️

#University #TIN_Number ✅ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ በ2018 ተማሪዎች ወደ University ሲገቡ TIN Number ይዘው እንዲገቡ ማለቱ የሚታወስ ነው ። ለመሆኑ TIN Number ምንድነው ? 👉TIN Number => Taxpayer Identification Number ማለት አንድ ግብር ከፋይ  ግለሰብ ወይም ድርጅት በገቢዎች ቢሮ የሚሰጠው መለያ ነው ። የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ከ Cost sharing ጋር በተያያዘ TIN Number እንዲያወጡ ተብሏል። TIN number ለማውጣ፦ 1⃣.  ባቅራቢያችሁ የሚገኝ የንግድ ቢሮ national id እና የቀበሌ መታወቂያ(መታወቂያው የምትሄዱበት ንግድ ቢሮ ያለበት ቀበሌ/ወረዳ/ክፍለ ከተማ መሆን እና ከ national id ጋር መመሳሰል አለበት) በመያዝ ቢቻል በጠዋት መሄድ። 2⃣. እዚያ ስትደርሱ ከcopy ቤት አራት ገፅ ማመልከቻ ቅፅ/form ከላይ የላኩላችሁን አይነት ማለት ነው ይሰጣችኋል፤ ቦታውን እያጠያየቃችሁ መንቀሳቀስ። እዚህ ላይ ፎርም ሳያስሞሉ በ National ID ብቻ የሚሰጡም አሉ። 3⃣. የተሰጣችሁን ፎርም በጥንቃቄ መሙላት እና ቀልጠፍ ብላችሁ ወረፋ ማስያዝ ይኖርባችኋል። 4⃣. ግን ልብ በሉ ለምሳሌ፦ አዳማ እና አዳማ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞች፣ አሰላ እና አሰላ ዙሪያ ያሉ ቦታዎች በአብዛኛው በቀበሌ የተከፋፈሉ ሲሆን እንደ ቀበሌዎቹ ብዛት የየቀን ተራ አለ።በሱ ተራ ብቻ ነው የሚያስተናግዱት ከዚህ ተራ ውጪ ነጋዴ ብቻ ነው በሁሉም ስራ ቀናት መስተናገድ የሚችለው። 5⃣. አዲስአበባ ግን በክፍለ ከተማ የተከፋፈለ ሲሆን በክፍለ ከተማችሁ የሚገኝ ንግድ ቢሮ በመሄድ የወረዳችሁን ተራ ማወቅ ይኖርባችኋል።እዚህም ቢሆን ግን ነጋዴ ሁሌም መስተናገድ ይችላል። ✅ፋይዳ (National ID) ያላወጣችሁ ከአሁኑ process ጀምሩ ፋይዳ ግድ ነው። TIN number ሳትጉላሉ በቀላሉ ባልኳቹ መንገድ ማግኘት ትችላላችሁ።ነገር ግን በሁሉም ከተማ ተማሪ ስለሚኖር መጉላላቱ ሳይበዛ ከአሁኑ ለማውጣት ብትንቀሳቀሱ እመክራችኋለሁ። 📤ማውጣታችሁ  ግዴታ ነው ፤ ዩኒቨርስቲ ከሄዳችሁ በኋላም ቢሆን ዩኒቨርስቲው አካባቢ ባለ ገቢዎች ቢሮ ሄዳችሁ ማውጣት ትችላላችሁ ። Join Us: @Freshman_Materials ✔ @Freshman_Materials ✔

✝ ለሁላችሁም ለቻናላችን ቤተሰቦች በድጋሜ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል 🙏 @Freshman_Materials ✔ @Freshman_Materials ✔

✝ ለሁላችሁም ለቻናላችን ቤተሰቦች በድጋሜ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል 🙏 @Freshman_Materials ✔ @Freshman_Materials ✔

✅እንደሚታወቀዉ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ለነባር፣ፍሬሽማን እና Remedial ተማሪዎች ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።የመግቢያ ቀንም መስከረም 26 እና 27 እንደሆነ ተገልጿል። ☑️ አዲስ ነገር ከሌለ
✅እንደሚታወቀዉ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ለነባር፣ፍሬሽማን እና Remedial ተማሪዎች ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።የመግቢያ ቀንም መስከረም 26 እና 27 እንደሆነ ተገልጿል። ☑️ አዲስ ነገር ከሌለ በስተቀር መገብያ ቀን መስከረም 26 እና 27 መሆኑን እንድታዉቁ ስንል እናሳስባለን።

✅750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። ✅500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር ✅ለሙያ ብቃት ምዘና 3500 ብር የሚ
✅750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። ✅500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር ✅ለሙያ ብቃት ምዘና 3500 ብር የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት። ሌሎች ተጨማሪ የክፍያ ዝርዝሮች በደንብ ቁጥር 593/2018 ተዘርዝረዋል።

✅What’s Your BIGGEST Worry About University? 😅 📚 Courses ❓ ⏲️ Time❓ 📝 University Materials ❓ 📌Grades❓ Tell Us Yours Biggest Fears⬇️ @Freshman_Materials 🌐

✅እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ✝️ መልካም በዓል ! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
✅እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ✝️ መልካም በዓል ! @Freshman_Materials @Freshman_Materials

✅ለFRESHMAN ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ FILE ☑️FRESHMAN General Mathematics ☑️ Unit 1-4 Maths Exercises Answer 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

🔄የዶርም ህይወት በጥቂቱ እናጋራቹ 🔵ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን
+1
🔄የዶርም ህይወት በጥቂቱ እናጋራቹ 🔵ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን እንማራለን ።(የቀለም ትምህርት አላልኩም) 🔘በብዙ ግቢዎች የሎከር በተወሰነ መልኩ አለ ፡ እናም በሎከር እጥረት ምክንያት አንድ ሎከር ለሁለትና ከዛም በላይ በመጠቀም ደስ የሚል መተሳሰብም አለ ፤ ባንፃሩ ደግሞ የዶርም ጭቅጭቅም በብዙ ነገራቶች ይፈጠራል ገና ከጅምሩ በሎከርና በአልጋ ምርጫ የሚጨቃጨቅ ተማሪ አይጠፋም ። ✔️ሎከር ላይ ያለው ንትርክ ቀድሞ የያዘው ተማሪ ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ አልደበልም በማለት ሲሆን የአልጋው ግን ብዙ ጊዜ ከታች ያሉትን አልጋዎች ፍለጋ የሚፈጠር ሹኩቻ ነው ። ከላይ ያሉት አልጋዎች የመብራት ብርሃን💡 ስለሚያስቸግርና አንዳንድ ተማሪዎችም ስለማይፈልጉ or ስለማይመቻቸው ይመስለኛል (ሎከር ላይ ያለው ነገር በስምምነት ይፈታል ከቻላቹ ለመቅደም ሞክሩ ከተቀደማቹ ደግሞ አምባጓሮ ሳትፈጥሩ በpeace....) ✔️ዶርም ውስጥ በምትኖሩበት ጊዜ ከተለያዩ ተማሪዎች ጋር ስለምትኖሩ ፀባያችሁን በጣም መግራት ይጠበቅባቹሃል ። ለምሳሌ በአንድ ዶርም ውስጥ 8 ተማሪ ቢኖር ከሰባቱም ተማሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ፀባይ ላይኖረን ይችላል ። ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል ። በዚህ ጊዜ ከኛ የሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው ። ⏩ተመልከቱ እንግዲህ ከሰባት ተማሪ ጋር ሆኖ ሰባት አይነት ፀባይ መቻል እንዴት እንደሚከብድ ? ዋናው love❤️ ነው ብላቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለሀያ ምናምን መኖርም አይከብዳችሁም ። ✅ዶርም ላይ 🌗በጣም ሀይማኖተኛ 🌗በጣም ነጭናጫ 🌗በጣም ሱሳም 🌗ከፊል ዘረኛ 🌗በጣም ዝርክርክ 🌗በጣም ተጠራጣሪ 🌗መቼም የማያወራ (ልጉም) 🌗ለሰከንድ ዝም ማለት የማይችል (BBC)..... ↗️እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አይነት ተማሪዎች ያጋጥሙሃል/ሻል የናንተም የሆነ type of ፀባይ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ። 📱 እናም ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም አይነት ፀባይ ያላቸውን ተማሪዎች እንደ አመጣጣቸው ማስተናገድ ይኖርባቹሃል ማለት ነው ። ☑️አንዳንዴ ደግሞ ደባሪ ነገሮችንም ልታስተናግድ ትችላላችሁ ። ለምሳሌ አንድ የዶርም አባል ቅዳሜን አክባሪ ከሆነ ጨብሶ በመምጣት ቁም ስቅላችሁን ያሳያቹሃል (ቅዳሜ የመጠጥ 🍻ቀን ናት ብለው ስለሚያስቡ ነው) እናም የጨበሰው ወይም የጨበሰችው ተማሪ ዶርም ውስጥ በብዙ አይነት መልኩ አዛ ያደርጓቹሃል ። ✅ሻታ በርግደው የዶርሙን ንፅህና በማስዋብ (ምን ማድረግ ይሻላል🥹? ማልቀስም አይሻልም😭 ...ማለት ከዚህ ላይ ነው) 🍆በተኛችሁበት ብርድ ልብስ በመግፈፍ ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል 😡ሳትፈልጉ በስካር ቅላፄ ዘፈን መጋበዝ (ወይኔ በላቸው ...እስክትሉ) ✅ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር  አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በተቻላቹ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባችዋል ። 👱‍♀️ ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደለም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ የሴቶች በሽታ ነው ። ✅የFreshman Master Class ምዝገባችን አሁንም እንደቀጠለ ነዉ✔ አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ክላሳችሁን ጀምሩ። 🚨ለመመዝገብ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel👇 @Freshman_Materials @Freshman_Materials

ለ2019 Freshman ተማሪዎች ✅ አንድ ነገር ግን በጣም ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው አሁን ወደ ዩኒቨርሲቲ ግቡ ለተባላችሁ እና ምደባ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ University የሚያጋጥሟቹህ ነገሮች ሹክ ለማለት ነው።  ➡️ በደንብ አስቡበት university ከገባችሁ በሗላ especially first semester ላይ በጣም መጠንቀቅ የሚያስፈልገው time ነው በሂወታችሁ ውስጥ ሁሉ ነገር የሚበላሸውም የሚስተካከለውም በዚህ ወቅት ነው Then ትንሽ Second Semester ልታስተካክሉት ትችላላችሁ First Semester ያበላሻችሁትን በታምር ሂወታችሁን እንዳታበላሹት everything ከዚህ year በሗላ ይደርሳል focus on yourself and ur goal that's it ማለት university ከባድ year ልታሳልፉበት የምትችሉት በዚህ አመት ነው ምንም የምታቁት ነገር የለም ስለ አጠናን እስታይል፣ ስለ ፈተና አወጣጥ ፣ ምን ምን መምህራን እንደሚያጋጥማችሁ i swear they are totally different from highschool teacher . የሰው ልጅ በሁለት አይነት መንገድ እራሱን ያስተምራል አንድ በራሱ ሁለት ከሰው ይማራል እራሳቹን በተቻለ መጠን ከሰው ለመማር ሞክሩ አለበለዚያ መልሶ ያስከፍላችሗል ። ➡️ University ውስጥ ብዙ ነገሮች ይወራሉ ብሎም ቶሎ ነው ወሬው የሚዛመተው ከነሱም መካከል ፈተና ሲደርስ ስለ ፈተና በጣም ብዙ ነገሮች ይወራሉ እዚህ ጋር don't be foolish እሽ በቃ በተቻላችሁ መጠን ቀድማችሁ ለመጨረስ ሞክሩ እያዳንዷን ነገር አጣርታችሁ አድርጉ እና just ያላመናችሁበትን Social Media ውስጥ አትሁኑ Just በደንብ የምትጠቀሙበትን ለዩ እና በጣም ወሳኝ ነው አሪፍ ወይም የሚያስፈልግ መርጃ ይዞ መንቀሳቀስ Like አንዳንዶች ተማሪን Attract ለማድረግ Even Exam ሲለቁ አመተምህረት የተሳሳተ ሊለቁ ይችላሉ እና ብዙ ..... ብቻ ገብቷችሗል AASTU and ASTU የገባችሁ ግማሾቻሁ አንድ ስህተት ሰርታችሗል አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ገና ናችሁ ቀጣይ ስህተታችሁ ደግሞ የሚሆነው CGPA ላይ ነው then department አመራረጥ ላይ ነው ሁሉም ተያያዥነት አላቸው then ደግሞ NG መባል ሲወራ ቀላል ይመስላል ግን በቃ የልጅነት ህልማችሁን ነው የሚያጨልመው በተቻለን መጠን እናስረዳለን ግን የምንልከውን በደንብ የማያነብም አለ አምና ብዙ ተማሪ በInbox የሚለኝ ነገር ነው ካለፈ በሗላ ነው ፁሁፉ እራሱ ምን እንደሚል የሚገባቸው በደንብ የተረዱኝ ግን they did great በሂወታቸው ላይ እና life ይቀጥላል ከስተታችሁ ቢሆን እየተማራችሁ ግን እንዳልኳችሁ ከሰው ተማሩ ➡️ ሴቶች please focus on ur goal እስኪ እዩት ስንት ተማሪ ነው በInbox ያወራችሁ 😂 don't be foolish ማንም ወንድ ግድ አይሰጠውም ለናንተ ሲሰክሷቹሁ ነው 🤨 even you don't  believe me check it pp እየቀየራችሁ maybe the same man ልጀነጅናችሁ ይችላል ደግሞም ትደርሱበታላችሁ first CGPA እስከ ምትመረቁ ድረስ እሷን ነው የምትጠቀሙት so ሰቀል አድርጓት ➡️ Don't expect too much እራሳችሁንም ልታጡ ትችላላችሁ just as much as you can do it እና በምትከተሉት እምነት ጠንክሩ እሱ ይሞለዋል የቀረውን 🙏 ➡️ እና እንዳንኳችሁ First Semester በጣም ወሳኝ ነው ከዚያ በሗላ እየከበደ ነው የሚመጣው so በደንብ ለመስራት ሞክሩ ። ምን ምን ነገሮች እንደሚያስፈልጓችሁ ምን ምን ማጥናት እንዳለባችሁ በተቻለ መጠን እናሳውቃለን🙏🙏 🔖 አስተውሉ የFreshman GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ክላሳችሁን ጀምሩ። 🚨ለመመዝገብ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel👇 @Freshman_Materials @Freshman_Materials

✅ምደባ ይፋ ሆነ። ☑️ በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገ
+1
✅ምደባ ይፋ ሆነ።   ☑️ በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   ✅ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። https://student.ethernet.edu.et/view-placement ✅ ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   ☑️ በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   https://student.ethernet.edu.et/view-placement   ☑️ እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋል።

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅Freshman Master Class ላለፉት አመታት ስናደርግ እንደነበረው ሁሉንም የFreshman ትምህርቶችን ትምህርት ሚንስቴር ባዘጋጀው Module መሰረት ለመረዳት
+5
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅Freshman Master Class ላለፉት አመታት ስናደርግ እንደነበረው ሁሉንም የFreshman ትምህርቶችን ትምህርት ሚንስቴር ባዘጋጀው Module መሰረት ለመረዳት ግልፅ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ይዘንላችሁ መተናል። በእኛ Master Class :-
✅በልዩ ሁኔታ የተደራጁ Tutorial Videos (Sample Video Tutorial) ✅የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid እንዲሁም Final Exams ከነሙሉ ማብራርያ እና መልስ ጋር  (Sample Exams) ✅የተለያየ ልምድ መረጃ የምትለዋወጡበት ሳምንታዊ Voice Chat Program ✅መግባት ስለምትፈልጉት Department ሙሉ መረጃ ✅ጥርት ተደርገው የተዘጋጁ ኖቶች ✅ ከSenior ተማሪዎች ጋር የሚኖሩ Live Sessions አካተን ይዘናል።
📥በእኛ Master Class ውስጥ ሁሉንም ኮርሶች ታገኛላችሁ ከእነዚህም:- ✅Logic and Critical Thinking ✅Emerging Technology ✅General Psychology ✅Global Trends ✅Inclusiveness ✅Moral and Civic Education ✅Entrepreneurship ✅Economics ✅Geography ✅History ✅Anthropology ✅Communicative English 1 ✅Communicative English 2 ✅Maths for Natural and Social ✅General Physics ✅Applied Maths and Computer Programming 👆 ከላይ ያሉትን ሁሉንም ትምህርቶች ተማሪን ባማከለ ክፍያ አንዴ ብቻ ከፍላቹ ማግኘት ትችላላችሁ 🔖 አስተውሉ የFreshman GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ክላሳችሁን ጀምሩ። 🚨ለመመዝገብ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel👇 @Freshman_Materials @Freshman_Materials

✅Communicative English Skills I Teacher Guide For Freshman Students @Freshman_Materials ✈️ @Freshman_Materials ✈️

✅Mathematics Teacher Guide For Freshman Students @Freshman_Materials ✈️ @Freshman_Materials ✈️