en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 961
Subscribers
+124 hours
+17 days
+1230 days
Posts Archive
ሀገር አቀፍ ደረጃ Diss ጀመርን እንዴ👀

MICHAEL SAYLOR: ⚡ "Take the money you don't need for four years or longer, buy Bitcoin, leave it there forever, and your gran
+1
MICHAEL SAYLOR: ⚡ "Take the money you don't need for four years or longer, buy Bitcoin, leave it there forever, and your grandchildren will thank you." Source: New Era Finance Podcast

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says he is profiting from the presidency because the stock market is going up. @WatcherGuru
+1
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says he is profiting from the presidency because the stock market is going up. @WatcherGuru

🔔Xenea Update ✔️ Then team announced Xenea wallet service will be discontinued in the near future.idk they are going to shut
🔔Xenea Update ✔️ Then team announced Xenea wallet service will be discontinued in the near future.idk they are going to shut down all the program or only Wallet future.if you have funds non Xenea wallet make sure you save your private key or import to other EVM compatible wallet

Ivory Coast ሶስተኛዋ ተሰናባች ከአፍሪካ አህጉር Norway ግን👀
Ivory Coast ሶስተኛዋ ተሰናባች ከአፍሪካ አህጉር Norway ግን👀

መኪና ገዛቹም አልገዛቹም የኢትዮጵያ ማርኬት እንዴት እንደሚሰራ አዳምጡት። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️Binance EU ላይ ስራ ሊያቆም ነው። የአለማችን ትልቁ Centralized Exchange Binance ከ July 1 ጀምሮ ፍቃድ ማግኘት ባለመቻሉ ዩሮፕ አካባቢ ላይ ስራ ያቆማል።እዛ አካባቢ ያ
✔️Binance EU ላይ ስራ ሊያቆም ነው። የአለማችን ትልቁ Centralized Exchange Binance ከ July 1 ጀምሮ ፍቃድ ማግኘት ባለመቻሉ ዩሮፕ አካባቢ ላይ ስራ ያቆማል።እዛ አካባቢ ያሉ ደንበኞቹንም ያላቸውን Asset ከ Binance ወደ ሌላ እንዲያዘዋውሩ አሳውቋልእ። እዚ በ P2P ብቻ መፋታቱ አንድ ነገር ነው😅

This is why we love World Cup🔥Europeans Team is cooked 👀
+1
This is why we love World Cup🔥Europeans Team is cooked 👀

✔️ሙሉ ነገር መስማት እና ማንበብ የማይፈልግ ማህበረሰብ ሰሞኑን በኳሱ ዙርያ ምን እያሉ መሰላቹ መንሱር አብዱልቀኒ አርጀንቲና በቀላሉ እንድታልፍ ፊፋ ድርሻ አለው ብሏል እያሉ ነው። እውነት ለመናገር ሙሉውን ሳልሰማው በፊት መጀመርያ እውነት መስሎኝ ነበር ሰዉ እንደተረዳው ነበር የመሰለኝ እና ሙሉውን ሰማሁት መንሱር ያለው እንደዚ አይነት ወሬዎች ይናፈሳሉ ሰዎች እንደዚ እያሉ ነው ነው ያለው። ከዛ በኋላ ያወራው ስለ FIFA ሳይሆን ስለ Argentina Football Federation ነበር እነሱ በ ሜሱ ጉዳይ ምን ያህል ትርፋማ እንደሆኑ እና ሜሲ በመኖሩ መጀመርያ ከነበራቸው ስፖንሰሮች አሁን መጨመር የ ሜሲ አስተዋጾ እንዳለው ነው ያወራው።ምን አለ መሰላቹ የ አርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ የሆነ እዳ ውስጥ ነበር የነበረው ሜሲ እና አርጀንቲና ዋንጫዎችን ማሸነፍ እስኪጀምሩ ድረስ ከፍተኛው ስፖንሰሮችን መሳብ የቻለው ገቢ ማስገባት የቻለው ደግሞ ሜሲ ነው ከ ማልያ ሽያጭ ከ ስፖንሰር ከ ማስታወቅያዎች አሁን ከ $100M በላይ ገቢ በአመት ውስጥ ማስገባት ችሏል። ከፍተኛ ገቢ ያስገባም ፌዴሬሽን ሆኗል የ አርጀንቲና በ ሜሲ መኖር ነው ይሄ የመጣው ነው ያለው እና ሰዎች ቀጥታ የተቆረጠውን ብቻ ሰምተው ሚሲ ለ ቢዝነስ ስለሚመች FIFA ለ አርጀንቲና ከመጀምርያው ጀምሮ ቀላል ምድብ እና አሁንም በ ጥሎ ማለፉ ቀላል ቡድኖች እንዲደርሱት አድርጓል የሚል አረዳድ ተረድተውታል እናም ያስቃል ሙሉውን ከሰማቹት መንሱር ያወራው ስለ Argentina Football Federation ነው። 😂ህዝቤ ግን መንጋ ነው ወደተነዳበት መሄድ ነው ቲክቶክ ጀምሬ ላሯሩጠው መሰለኝ ይሄን ማህበረሰብ ምን ታስባላቹ 👀 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Both side liqudity taken😁
Both side liqudity taken😁

Watch out Crypto Traders‼️

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' launches a Bitcoin Monetization Program that allows the company to sell $BTC to fund ope
+1
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' launches a Bitcoin Monetization Program that allows the company to sell $BTC to fund operations. @WatcherGuru

እኔ ደስ ብሎኛል እርሶስ😂
እኔ ደስ ብሎኛል እርሶስ😂

+1
😁ይሄን በ FinTech የተበዘበዝ ማህበረሰብ B-Tech ብዬ ከመጣው በኋላ ሳሰማምጠው 🤵‍♂🚶🏽‍♂‍➡️🚶🏽‍♂‍➡️🚶🏽‍♂‍➡️

ምን ይባላል እሺ ይሄ 😂አልፈታ አሉ እኮ እነዚ ቦቶች😭
ምን ይባላል እሺ ይሄ 😂አልፈታ አሉ እኮ እነዚ ቦቶች😭

$OIL ተመልሶ ከ $70 በላይ ሆኗል
$OIL ተመልሶ ከ $70 በላይ ሆኗል

‼️Not a good way to start our day
‼️Not a good way to start our day

GM Everyone🙌🔥
GM Everyone🙌🔥

‼️#USA#IRN After last night attack Rumors talking that Iran consider to cancel peace talk with USA
‼️#USA#IRN After last night attack Rumors talking that Iran consider to cancel peace talk with USA

Anyone in አዲስአበባ Or አዳማ ያላቹና ይህን ኮፍያ ያላቹ Pls Contact Me! @EthCryptopia
Anyone in አዲስአበባ Or አዳማ ያላቹና ይህን ኮፍያ ያላቹ Pls Contact Me! @EthCryptopia