uz
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Kanalga Telegram’da o‘tish

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Ko'proq ko'rsatish
4 984
Obunachilar
+224 soatlar
-247 kunlar
+1530 kunlar
Postlar arxiv
Have you guys ever seen a goalkeeper with a 7.8 rating after conceding 4 goals? 7 Saves that's impressive 🔥
Have you guys ever seen a goalkeeper with a 7.8 rating after conceding 4 goals? 7 Saves that's impressive 🔥

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US and Iran have signed a Memorandum of Understanding to end the Iran War electronically, and it is now in effect. @futures

ወገንታት ምንድነው አትተኟትም እያሉን ነው😭 እስከ Half አይቼ እተኛለው ብዬ የነበርኩት እኔ😳😂
ወገንታት ምንድነው አትተኟትም እያሉን ነው😭 እስከ Half አይቼ እተኛለው ብዬ የነበርኩት እኔ😳😂

Well said እንደዚ ስትሆን ማንም አይነካህም🔥
Well said እንደዚ ስትሆን ማንም አይነካህም🔥

GM My Habesha people 🙌 Tunisia bullied by Sweden Senegal bullied by France Now Algeria....
GM My Habesha people 🙌 Tunisia bullied by Sweden Senegal bullied by France Now Algeria....

Truecaller Mod app እንደኔ new version ተቸግራቹ ከነበር features :- kept the blue black theme coz i don't like the gold sparkling one , enhanced the launch speed, and added a call recorder a feature any modder failed Telebirr coming soon🙂‍↔️

💬Personal thought ✔️አንድ ሚድያ የትኛውንም የ ስፖርት ውድድር ለማስተላለፍ ፍቃድ ያስፈልገዋል እሱን ፍቃድ ካገኘ በኋላ ማስተላለፍ ይጀምራል።ለምሳሌ የ አለም ዋንጫ ከዚ በፊት በ ETV ነበር የምናስተላልፈው በፊት ከሞላ ጎደል ሁሉንም ጨዋታ ያስተላልፍ ነበር ለሃገር ውስጥ ብቻ በ አንቴና ያስተላልፍ ስለነበር ነገር ግን ከ 2018 በኋላ ይመስለኛል የተመረጡ ጨዋታዎችን ብቻ ማሳየት ጀመረ በ 2022 ደግሞ ሙሉ ጨዋታ አሳያለው ብሎ ግማሹን እንዴት እንዳሳየን የምታስታውሱት ነው።አሁንም ሀገሬ ቲቪ ተመሳሳይ ነገር ነው ካሉት 100 በላይ ጨዋታዎች ማስተላለፍ ይሚችለው 34 ብቻ እንደሆነ እየተወራ ነው።ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ከ አንድ ሃገር አንድ ጣብያ ብቻ ነው የማስተላለፍ መብት እንዲኖረው የሚፈቀደው ወይስ ምንድነው? ✔️ከ ሃገር የተለያየ ጣብያ የማሳየት መብት የሚኖረው ከሆነ እኛ ሃገር ከ 20 በላይ ጣብያዎች አሉ ቢያንስ 4ቱ ተስማምተው ሁሉም የተወሰኑ ጨዋታዎችን የማስተላለፍ ፍቃድ ለማግኘት ቢሞክሩ ለምሳሌ አንዱ ጣብያ 25 ጨዋታ የማስተላለፍ መብት ቢወስድ አጠቃላይ 4 ጣብያ 100 ጨዋታ ማስተላለፍ ይችላል ማለት ነው። ይሄን ቢያደርጉ ለራሳቸውም ጣብያ እና ደግሞ ከ ስፖንሰርም የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች የሚገኝ ይመስለኛል። ይሁእንን ለማድረግ አቅም ያለው ሜድያ ሳይኖረን ቀርቶ ከሆነ አላውቅም ግን አብረው ቢሰሩ እንደዚ የተሻለ ሃሳብ ማምታት የሚችሉ ይመስለኛል። አንድ ሃገር ላይ የተለያዩ ጣብያዎች የማስተላለፍ ፍቃድ ማግኘት መብት ደሞ ይኖራቸዋል ማሟላት የሚገባቸውን ነገር ካሟላ የ ሀገሬ ቲቪ ስራ አስኪያጅ ነዋይ ይመር ሃገር ውስጥ ካሉ ሌሎች ጣብያዎች ጋር ተነጋግረን ከ ሀገሬ ቲቪ ወስደው የተወሰኑ ጨዋታዎችን እንዲያስተላልፉ ለማድረግ እየተነጋገርን ነው የሚል ነገር ሲያወራ ሰምቼዋለው አንድ አይነት ጨዋታ ከማስተላለፍ በዚ ዘዴ የተለያዩ ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ቢሞክሩ የተሻል ነበር ብዬ አስባለው። 💬ምን ታስባላቹ እናንተስ? @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️የ አለማችን አንደኛ ባለሃብት እና የመጀmeርያው ትሪልየነር Elon Musk በዛሬ እለት ያለው የሃብት መጠን $1.4T ደርሷል የ SpaceX Stock ዛሬ የ Stock Market ሲከፈት በ 8%
✔️የ አለማችን አንደኛ ባለሃብት እና የመጀmeርያው ትሪልየነር Elon Musk በዛሬ እለት ያለው የሃብት መጠን $1.4T ደርሷል የ SpaceX Stock ዛሬ የ Stock Market ሲከፈት በ 8% መጨመሩን ተከትሎ ነው የ Elon Net worth $1.4 ትሪልየን የገባው 🔥

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iranian Foreign Minister Araghchi says the war with the United States is over. ✅@futures
+1
⚡️ JUST IN: Iranian Foreign Minister Araghchi says the war with the United States is over. @futures

Repost from Pavel Durov
🚫 India’s IT ministry banned Telegram for one week because some users shared leaked exam questions. This punishes 150 million ordinary Telegram users in India — not the insiders who leaked the exam materials. And the ban hasn't stopped anything. The leaks just moved to other apps. 🛡 We’ve done a lot to help fix the problem — even though its source is not Telegram. Over the past few weeks, we removed hundreds of channels sharing leaked exam materials and related scams in India. We’ve also been making the “edited” label more visible to prevent backdating scams. 🏳️ Telegram is a force for good. Banning it — even temporarily — is a mistake.

🔔$100M Auction ✔️ ዛሬ በነበረው ጨረታ 100M ዶላር የቀረበ ሲሆን የባንኮች ፍላጎት የነብረው 236M ዶላር ነበር ካለው አቅርቦት እጥፍ ማለት ነው። ከተወዳደሩት 16 ባንኮች 8ቱ የቀረበ
🔔$100M Auction ✔️ ዛሬ በነበረው ጨረታ 100M ዶላር የቀረበ ሲሆን የባንኮች ፍላጎት የነብረው 236M ዶላር ነበር ካለው አቅርቦት እጥፍ ማለት ነው። ከተወዳደሩት 16 ባንኮች 8ቱ የቀረበውን ጨረታ አንዱን ዶላር በ 158ብር ለመግዛት ተጫርተው ማሸነፍ ችለዋል። Bank rate አብዛኞቹ ባንኮች አንዱን የ ዶላር ከ 155 ብር እስከ 157 ብር እየገዙ 158 እስከ 159 ብር እየሸጡ ይገኛሉ። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️ረጅም ቪድዮ ነው ነገር ግን በጣም ብዙ ነገር ታውቁበታላቹ ብዬ አስባለው የሁላቹንም ጥያቄ የሚመልስ ቪድዮ ይመስለኛል ተረጋግታቹ እዩት https://youtu.be/1Rb7LyKYkoo
✔️ረጅም ቪድዮ ነው ነገር ግን በጣም ብዙ ነገር ታውቁበታላቹ ብዬ አስባለው የሁላቹንም ጥያቄ የሚመልስ ቪድዮ ይመስለኛል ተረጋግታቹ እዩት https://youtu.be/1Rb7LyKYkoo

A 40 years old GK btw 🔥🔥🔥
A 40 years old GK btw 🔥🔥🔥

Y'all watches this game right?👀
Y'all watches this game right?👀

😂ይሄንን ነው ያልኳቹ Exchange እራሱ ሌባ ነው Binance ቢሆን ከ አንድ አንድ Ristrict 🔥
+4
😂ይሄንን ነው ያልኳቹ Exchange እራሱ ሌባ ነው Binance ቢሆን ከ አንድ አንድ Ristrict 🔥

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says the deal is fully signed and the Strait of Hormuz is completely open. @futures

💎$TON Rebrand to $GRAM ✔️You can see the previous data just
💎$TON Rebrand to $GRAM ✔️You can see the previous data just

NBE $100M Auction Tomorrow ከዚ በፊት ሊደረግ ተብሎ የተሰረዘ ጨረታ ነበር
NBE $100M Auction Tomorrow ከዚ በፊት ሊደረግ ተብሎ የተሰረዘ ጨረታ ነበር

Micro strategy June 1 ላይ 33 Bitcoin ሸጡ ማርኬቱ ከዚ ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ስጋት የተወሰነ ዋጋ መውረድ ፈጠረ በዚ በተፈጠረው የዋጋ መውረድ ተጠቅመው እነሱም ዛሬ ወይንም ትላን
Micro strategy June 1 ላይ 33 Bitcoin ሸጡ ማርኬቱ ከዚ ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ስጋት የተወሰነ ዋጋ መውረድ ፈጠረ በዚ በተፈጠረው የዋጋ መውረድ ተጠቅመው እነሱም ዛሬ ወይንም ትላንት 1000 በላይ ቢትኮይን መልሰው ገዝተዋል ትላንት ከወጣው የ USA እና Iran መስማማት በኋላ ማርኬቱ ቡሊሽ ሆኖ መውጣት ጀመሯል። ✔️ማርኬቱን ትንሽ ረብሸው የሚፈልጉት Discount Price ላይ ሲደርስ እነሱም ገዝተዋል ዛሬ 100M ዎርዝ የሚያደርግ $BTC ነው የገዙት መጀመርያ እነሱ ከሸጡበት የ 9000 ዶላር ቅናሽ ላይ ማለት ነው 🔥

😊....................
😊....................