ru
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Открыть в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Больше
5 000
Подписчики
+1424 часа
+467 дней
+2530 день
Архив постов
🔔ብዙ የ ቴሌግራም አካውንት ካላቹ እና ፖሲብል ከሆነ የሆነ Idea ልንገራቹ ✔️እጃቹ ላይ ብዙ የ ቲጂ አካውንት ካላቹ እስካሁን ሎግ አውት ካላደረጋቹት ሰሞኑን ሳስበው የነበረ ነገር አለ እና የሚቻል ከሆነ ወይ ባን ማያስደርጋቹ ከሆነ እንደትሞክሩት ነው። Manually መስራትም ይቻላል ግን ደሞ ቀለል ለማድረግ ኮድ ማድረግ የምትችሉ ፖሲብለ ከሆነ ቀለል ያለች AI Bot Create አድርጋቹ ለመስራት እንደትሞክሩት ነው። ✔️ሃሳቡ Telegram ላይ 1ሺ Subscriber ስትደርሱ እና ቻናላቹ ምንም አይነት ችግር ከሌለበት monetize ይደረግ እና ቻናላቹ ላይ ማስታወቅያ ማሳየት የጀምራል ከዛ 10TON ሲደርስ በ ፍራግመንት በኩል Withdraw ማድረግ ይቻላል እና ብዙ የ ቲሌግራ ቻናል ያለው ካለ monetize የሆነ ቻነል ገዝታቹ ቻናሉን አክቲቭ በማድረግ እና በራሳቹ የ ቴሌግራም አካውንቶች እየገባቹ ቪው እንዲጨመር በማድረግ እና የሚመጡትንም ማስታወቅያውዎች በማየት ይቻናሉን ከ አድስ የሚገኘውን ክፍያ ከፍ ለማድረግ መሞከር ነው ሃሳቡ። ✔️እና ምን ታስባላቹ አውቶሜትድ በሆነ መንገድ የ ቴሌግራም አካውንቶቹን ኮኔክት አድርጋቹ ከ ቦት ጋር ይሄን ነገር እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል ወይስ Manually ቢሰራ ይሻላል?በ ፌክ ቪው ምናምን ያልፈለግኩት ባን የመደረግ ወይ ደግሞ ከ monetization Program TG ቻናላቹን ካስገደው በሚል እና ነገር ግን ትክክለኛ የ ቴሌግራም አካውንቶች እያየው እንደሆነ ከሆነ የሚታሰበው ከዛ ነጻ ነው የሚሆነው። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Comment something that gets a lot of likes under this video, and I will award that person a 300Birr card! 🙌 🧯🧯🧯 https://v
Comment something that gets a lot of likes under this video, and I will award that person a 300Birr card! 🙌 🧯🧯🧯 https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/ https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/ https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/

🙌🏾ይሄንን ነገር ማን ማስተካከል እንዳለበት አላውቅም ግን እባካችሁን የመንገድ መሃል አካፋይ ላይ ትልልቅ ዛፍ አትትከሉ የ እግረኛ መሻገርያ ጋር በተለይ ቢስተካከል መልካም ነው ለመሻገር የሚመጣውን መኪና ማየት አይቻልም ብዙ አደጋ ሲደርስም እያየው ነው። የመንገድ ላይ ፕላኖች በደንብ ቼክ ተደርገው መተግበር ነው ያለባቸው ሌላም ቢሆን ግን ይሄ የባሰ ነው ከርቭ መንገድ ላይ ዜብራ የደርጋል ከዛ የመሃል መንገድ ላይ ዛፍ ይተከላል ይሄ አደጋው ለ እግረኛም ለ አሽከርካሪም ነው እና ፕላን ላይ የምጸሩ ሰዎች ካላቹ ጥንቃቄ ቢደረግ✌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

እስኪ ይሄንን ቪድዮ ተመልከቱት እና ከሁሉም ነገር ወገን ሳንሆን ያወራቺውን ነገር አስቡት እኔ የታየኝ እዛ አካባቢ ያለው የመንግስት አካልም ሆነ የጸጥታ አካል ይሄንን ነገር ማስቆም አለመቻሉ እና ሚድያው ላይ የሚንቀሳቀሱ አካላት ደግሞ እዛ የሆነውን ነገር እንደተባለው አይደለም በሚል ለማቅለል እየሰሩ ይመስለኛል። በጣም የገረመኝ 9 ሰው ሞቷል ከነሱም ውስጥ 3 ንጹሃን ዜጎች አሉ እና 1 የ እስልምና እምነት ተከታይ እና የ ክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው ሌሎቹ ሚሊሻ እና የ ጸጥታ አካል ናቸው አለች የ ሌላውን እምነት ካነሳች በኋላ እዚ ጋር ፍሬን የያዘቺው ለምንድነው ወይስ ኤቲስት ናቸው? በጣም ያሳቀኝ ነገር 1. ለሞቱት ነፍስ ይማር የሚል መልዕክት ስጠብቅ ምርጫን በሰላም ተጠናቋል በሚል ጅማሮ ጀመራ ጨረሰች ደሞ ሰብአዊነት የሚሰማቹ ከሆነ ብላ እኛን ትወቅሳለች😁 2. ተኩስ እየሰሙ ሲመርጡ ነበር ዚስ ኢዝ ዘ ቤስት ዋን 😁 ለማንኛውም ለምክር ቤት ወንበር ተወዳድራ ነበር እና ለቦታው ብቁ ናት ማለት እቸገራለው እኔ 😊እናንተስ ምን ታስባላቹ?

🔔Grass ✔️Grass Epoch 20
🔔Grass ✔️Grass Epoch 20

Welcome to Rose! Rose is primarily a group management bot, and has limited functionality in channels. Channel features include: - Log channels - Fed logs - Joining federations

I think everything is out of this guy's hand he can't satisfy both Iran and Israel they both want something to stop from Trum
I think everything is out of this guy's hand he can't satisfy both Iran and Israel they both want something to stop from Trump to stop the war

They buy after they test the marketes nerve😅

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' buys 1,550 Bitcoin worth $98 million. @WatcherGuru

✔️Iran launched missiles to Israel this thing isn't going to end prepare for every thing 🙌 GN Y'all

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 President Trump briefed regarding Iranian strikes against Israel. @Remarks

EBC የህዝብ ሚድያ😂 ሰኞ እለት ስለተፈጠረ ነገር መግለጫ ለማውጣት 4 ቀን በላይ የፈጀበት ስንት ሰው ሲታገት ባልሰማ የሚያይ ሚድያ ስለ ኮሊደር ልማት ጉብኝት ሲሆይ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍
+1
EBC የህዝብ ሚድያ😂 ሰኞ እለት ስለተፈጠረ ነገር መግለጫ ለማውጣት 4 ቀን በላይ የፈጀበት ስንት ሰው ሲታገት ባልሰማ የሚያይ ሚድያ ስለ ኮሊደር ልማት ጉብኝት ሲሆይ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂እውነትም የህዝብ ሚድያ👏👏👏

Michael Saylo spent $64B to buy $50B worth $BTC
Michael Saylo spent $64B to buy $50B worth $BTC

Elon Musk እቺን ትዊት "Yes" የሚል ምላሹን ጨምሮ Quote አድርጓታል ምን ማለቱ ነው ሀገሪቷን አላያትም እንዴ👀😅
+1
Elon Musk እቺን ትዊት "Yes" የሚል ምላሹን ጨምሮ Quote አድርጓታል ምን ማለቱ ነው ሀገሪቷን አላያትም እንዴ👀😅

GM Everyone 🐻 Bear Market but not a pure one
+1
GM Everyone 🐻 Bear Market but not a pure one

✔️ሀገራችን አሁን ላይ ወዴት እየሄደች እንደሆነ መገመት በጣም ከባድ እየሆነ ነው። በየግዜው የምንሰማው የተለያዩ ነገሮች አለ በ አንዱ በኩል ስንሄድ ጦርነት በ ሌላው በኩል የ ሰዎች እገታ በ አንዱ በኩል የ ሰዎች ሞት ሌላው መብቱን ሲጠይቅ ዝም በል ተብሎ መደቆስ ከምታስቡት በላይ ሀገራችንን ከምናውቃት በተቃራኒ ነገር ውስጥ ነው ያለነው። ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄንን ነገር እየፈጠረ ያለው ማነው ምንደው የሚለው ይቆየን ብዙ ምክንያት ስልተሰጠን የትኛው ልክ እንደሆነ እንኳን ማወቅ አንችልም። ህዝቡ ከሰላም ሰላም አጥቶ ከ ኑሮ አንጻር እንኳን ኑሮ ከብዶት ነው እየኖረ ያለው መፍትሄ የሚፈልግ አካል ጠፍቶ የ አንዱ ችግር ላይ አንደኛው እየተሳለቀ እየተጓዝን ነው በችግራችን ግዜ እንኳን መከፋፈልን መርጠን እየኖርን ያለን ህዝቦች ሆነናል።እየተፈጠሩት ያሉ ነገሮች አደንዝዘውን ይሆን የማሰብ አቅማችን እየወረደ እኔንጃ የ አንዱ ችግር እኛ ባይሰማን እንኳን ዝም ማለት አቅቶን የሌላው ህመም እና ችግር ላይ መሳለቅ ያበዛነው ምንም ሊገባኝ ያልቻለ ነገር ነው።የገባቹ ነገር አለ? ✔️ሌላው የገረመኝ ነገር አንድን ፓርቲ መደገፍ እየሆነ ያለውን ነገር ከማየት ያግዳል ወይስ የማናውቀው ችግር አለ እለት በ እለት የሚሆኑት ነገር መፍትሄ ሳያገኝ በጣም የሚያስቁ ጥቃቅን ነገሮች ግን በነዚ ሰዎች ሲመላለስ አግዝፈው ሲያወሩት እናያለን።ሌላ ያልገባኝ ነገር እኛ እየሰማን እያየን ያለነው ነገር ውሸት ሆኖ ነው ወይስ የመንግስት አካላት የ ፓርቲ ደጋፊዎች እያዩ ማለፍ ሙድ አድርገውት ነው? ሰው እገታ እንደ ስራ ከተቆጠረ ቆይተናል እና ይሄንን ነገር ለማስቆም ምን እየተደረገ ነው ሰው አግተው ገንዘብ የሚጠይቁ ግለሰቦች ስልክ ደውለው ያወራሉ ገንዘብ የሚገባላቸው በ አካውንት ነው እኔ ይሄንን ነገር መቆጣጠር የሚችል ተቋም ሳይኖረን ቀርቶ ነው ወይስ ስላልተፈለገ ሌላው ቢቀር ገንዘብ የሚቀበሉበትን አካውንት እኮ እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ይቻላል በስልክ እንኳን ማግኘት ባይቻል። የዛ 4 ምናምን አመት ጦርነት ላይ በነበርንበት ሰአት እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እየተከታተሉ እንደሆነ ይነግሩን ነበር አሁን ያንን እንዳያደርጉ የሚያግድ ነገር ምን መጣ? አሁን ላይ ከቁጥጥር ውቺ የሆኑ ነገሮች እየበዙ ነው ይሄን የማስቆም የመንግስት ስራ ነው በጸጥታ ቦታ ላይ ያሉ አካላት ስራ ነው ግን ምንም እየተደረገ ያለ አይመስለኝም አሁን ከነገሮች መባስ አንጻር ካየነው። ✌🏽ለማንኛውም መወቃቀሱን እንተወው እና ግን አንዱ አንዱ ላይ መሳለቁን በያቆም የሁላችንም መጨረሻ ምን እንደሆነ ስለማናውቀው።የጎረቤታቹ ቤት እየተቃጠለ ምን አገባኝ የሚያመጣው ነገር ቢኖር ቀጣይ የ እራሳችን ቤት መንደድ ነው እና አንደኛው አንዱ ላይ መሳለቅ አቁሞ የ ሃገራችንን ሰላም ብንመልስ ወጥተን ተንቀሳቅሰን ከ ከተማ ውጪ ሆነም ከተማ ውስጥ ስራ ሰርተን የምንገባበት ሃገር እንዲሆን መስራት ንው የሚጠበቅብን። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም እደሩ🙌🏾 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Bitmine Ethereum Treasury Lost 50% of their investment Strategy MSTR lost around 15% of their investment ✔️Overall more than
+1
Bitmine Ethereum Treasury Lost 50% of their investment Strategy MSTR lost around 15% of their investment ✔️Overall more than 50% of BTC Investment wallets are now in loss are we going to survive this bear market👀

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Jim Cramer says Michael Saylor "murdered Bitcoin." @WatcherGuru
+1
JUST IN: Jim Cramer says Michael Saylor "murdered Bitcoin." @WatcherGuru

እንኳን ደስ አላቹ 😊 Ethiopian Birr 🔽
እንኳን ደስ አላቹ 😊 Ethiopian Birr 🔽

$BTC to Konta👀 Micro strategy will sell some BTC not now they are now testing how the market will react
$BTC to Konta👀 Micro strategy will sell some BTC not now they are now testing how the market will react