fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 908
مشترکین
-424 ساعت
-167 روز
-1830 روز
آرشیو پست ها
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump Media has officially launched its new paid data service, Truth API, offering faster access to Truth Social posts from Trump. The service provides firms with a direct, licensed, real-time feed of the platform’s most market-moving content, according to the company's CEO. It reportedly costs up to $100,000 per month. @futures

😳ደሞ ድጋሜ ጦርነት

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's Strategy authorizes plans to sell up to $5 billion in Bitcoin. @WatcherGuru
+1
JUST IN: Michael Saylor's Strategy authorizes plans to sell up to $5 billion in Bitcoin. @WatcherGuru

⚡️ JUST IN: US and Israel are preparing one of the harshest bombing campaigns to date against energy infrastructure in Iran, CBS reports. @futures

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Microsoft $MSFT records biggest single-day gain since 2008, surging 16% @WatcherGuru
+1
JUST IN: Microsoft $MSFT records biggest single-day gain since 2008, surging 16% @WatcherGuru

እኔን ላኩኝ እስኪ ይዣቸው ልምጣ ✌🏽😁

እንኳን Europe እዚ Mozambique ምናምን እራሱ ቢሆን አጠፋለው እኔ እራሱ ብሆን😅
እንኳን Europe እዚ Mozambique ምናምን እራሱ ቢሆን አጠፋለው እኔ እራሱ ብሆን😅

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran strikes US military assets in Bahrain. @futures

photo content

📌Crypto.com እና Emirates Partnership ፈጥረዋል።ከዚ በኋላ Flight book ለማድረግ be ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ።
📌Crypto.com እና Emirates Partnership ፈጥረዋል።ከዚ በኋላ Flight book ለማድረግ be ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ።

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: FED leaves rates unchanged. @futures

⚠️FOMC in 30 minutes Stay safe ✌🏽
⚠️FOMC in 30 minutes Stay safe ✌🏽

📌ይሄ ዳታ Exchange ላይ የሚገኝ የ Spot እና Perp Volume Data ሲሆን ከ August 2025 ጀምሮ እስከ አሁን ያለው ሙሉ ዳታ ነው እንደምትመለከቱት ከዛሬ አመት ጋር ሲነጻጸር አሁ
+1
📌ይሄ ዳታ Exchange ላይ የሚገኝ የ Spot እና Perp Volume Data ሲሆን ከ August 2025 ጀምሮ እስከ አሁን ያለው ሙሉ ዳታ ነው እንደምትመለከቱት ከዛሬ አመት ጋር ሲነጻጸር አሁን ያለው የዛረውን አመት 1/4 Volume ብቻ ነው አሁን ላይ እየተፈጠረ ያለው።ለዚ ምክንያቱ አንድም ካለው የ Geo political ችግር አንጻር ለጀማሪ ጭራሽ የማይመች ማርኬት መፈጠሩ ከዛ በተጨማሪ እና ዋናው ምክንያት ደግሞ 2025 ላይ በሰአቱ ከ Donald Trump አሸናፊነት ጋር ተያይዞ ብዙ ሰው የነበረው አስተሳሰብ ወደ Crypto Market በደፈናው ገብቶ የነበረበት ሰአት ስልነበር ከፍተኛ የሆነ ቮልዩም እንዲኖረው አድርጓል። አሁን ላይ አባዛኛው ሰው ገንዘቡን ከመጨረሱ በተጨማሪ እንዳሰበው ስላልሆነ ራሱን ከዚ ማርኬት በማራቁ የተለያዩ ኮይን እና ቶክኖች በከፍተኛ ሁኔታ ዋጋ መውረድ አንጻር በስጋት ምክንያት አብዛኛው ወደዚ ተስቦ የነበረው ሰው ተመልሶ ወጥቷል። 📌ከዚ በተጨማሪ በ ቲሌግራም ላይ የነበሩት አብዛኛው ፕሮጀክቶች ብዙ ሰዎችን ወደ Crypto Market እንዲሳቡ አድርጓቸውም ነበር። 📔በ 2024/25 Perp Volume እስከ $2 ትሪልየን የሚጠጋ ገንዘብ ይነቀሳቀስ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ከ $400 ቢልየን በታች የሆነ ገንዘብ ብቻ ነው የሚንቀሳቀሰው 📔Spot Volume ደግሞ ከ $500-$600 ቢልየን ገንዘብ ይንቀሳቀስ ነበር አሁን ላይ ከ $100b በታች የሆነ ገንዘብ ነው በወር ውስጥ የሚንቀሳቀሰው። @EthCryptopia

The response 👀😂
The response 👀😂

📌Russia charges Telegram founder & CEO Pavel Durov with "facilitating terrorism." An international ​arrest warrant ​has been
📌Russia charges Telegram founder & CEO Pavel Durov with "facilitating terrorism." An international ​arrest warrant ​has been issued. the reason Russia Charge Durov is they said Telegram allegedly failed to remove chats/channels that Ukraine used to coordinate attacks.

⚠️Market Volatility
⚠️Market Volatility

⚠️Skill Money 📌ይሄ ነገር ካሰብኩት ወደ ትልቅ ስካም የተቀየረ ይመስለኛል ሞክሬው ያረጋገጥኩት ባይሆንም የሆነ ቪድዮ ተመልክቼ ነበር። Withdraw ከጠየቃቹ በኋላ 7 ቀን ድረስ እንደሚቆይ
⚠️Skill Money 📌ይሄ ነገር ካሰብኩት ወደ ትልቅ ስካም የተቀየረ ይመስለኛል ሞክሬው ያረጋገጥኩት ባይሆንም የሆነ ቪድዮ ተመልክቼ ነበር። Withdraw ከጠየቃቹ በኋላ 7 ቀን ድረስ እንደሚቆይ ከዛ በሁላ ከ 7 ቀኑ በሁላ እንደ Withdrawal Fee የሚያገለግል የተወሰነ ገንዘብ አስገቡ እንደሚሉ እያየው ነበር እውነት እንደዚ ከሆነ በጣም ብዙ ሰው እንደቀልድ ብሩን ይበላል እና ተጠንቀቁት ይሄ በ 1 ቀን AI ተጠቅማቹ መስራት በምንትችሉት ቦት አትሸወዱ ምንም እውነት የሚመስል ነገር የለውም! @EthCryptopia

📌Top 10 Assets By their Market Cap 📌Apple reached $5 trillion market capitalization for the first time and Overtook NVDIA @
📌Top 10 Assets By their Market Cap 📌Apple reached $5 trillion market capitalization for the first time and Overtook NVDIA @EthCryptopia

📌More than $14T was wiped out from the combined silver and gold markets. That is 7x the total cryptocurrency market cap.
+1
📌More than $14T was wiped out from the combined silver and gold markets. That is 7x the total cryptocurrency market cap.

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
Calling all creative marketers in Addis! 📍 A fast-growing tech company is looking for a young, creative Marketing Manager with 1–2 years of experience.We need someone who really understands modern content, social media, and business growth. Just real strategy and creativity! Inbox me: @SnollyGhost