en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

Open in Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

Show more
7 931
Subscribers
-324 hours
-337 days
-15030 days

Loading data

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Nov '26
November '26
+9
in 0 channels
October '26
+39
in 0 channels
Get PRO
September '26
+40
in 1 channels
Get PRO
August '26
+120
in 0 channels
Get PRO
July '26
+201
in 0 channels
Get PRO
June '26
+87
in 3 channels
Get PRO
May '26
+294
in 3 channels
Get PRO
April '26
+392
in 1 channels
Get PRO
March '26
+571
in 2 channels
Get PRO
February '26
+457
in 2 channels
Get PRO
January '26
+734
in 0 channels
Get PRO
December '25
+790
in 4 channels
Get PRO
November '25
+1 210
in 6 channels
Get PRO
October '25
+861
in 5 channels
Get PRO
September '25
+913
in 6 channels
Get PRO
August '25
+775
in 136 channels
Get PRO
July '25
+422
in 12 channels
Get PRO
June '25
+504
in 4 channels
Get PRO
May '25
+410
in 4 channels
Get PRO
April '25
+290
in 2 channels
Get PRO
March '25
+393
in 2 channels
Get PRO
February '25
+239
in 2 channels
Get PRO
January '25
+604
in 2 channels
Get PRO
December '24
+857
in 1 channels
Get PRO
November '24
+828
in 4 channels
Get PRO
October '24
+370
in 7 channels
Get PRO
September '24
+55
in 7 channels
Get PRO
August '24
+89
in 4 channels
Get PRO
July '24
+998
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 November+1
07 November+3
06 November+1
05 November+2
04 November0
03 November0
02 November+1
01 November+1
Channel Posts
~ያ ጀባር🍁 አንዳንድ ጊዜ በዙሪያህ የብቸኝነት ግንብ መገንባት አለብህ ፤ ይኸውም ሰዎችን ከአንተ ለማራቅ ሳይሆን፣ አንተን ለማየት ሲሉ ግንቡን አፍርሶ የሚመጣው ማን እንደሆነ ለማየት !» መላኢካ ነው ያልነው ስንት ሰው አለ ከቆይታ በኃላ ሸይጧን የሆነብን።🤲 ሰባህኩም ጀሚል 🤌 صباحكم جميل🤎

2
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذ
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
143
3
No text...
210
4
ለሴቶች ብቻ ቁርዓን በግል በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ስልክ ወይንም በቴሌግራም በዚህ አናግሩኝ ትለናለች እህታችን ከመጀመሪያው  አንስቶ እስከ  ሒፍዝ መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ እሷ ጋር እንድትማሩ እጠቁማችኋለው በሳምንት 6 ቀን በሚመቻችሁ ሰዓት የቴሌግራም አድራሻ @Umu_asiya65
204
5
አላህ ይጠብቀን
አላህ ይጠብቀን
273
6
🌿 የቁርአንን ሒፍዝ ለማጠናቀቅ ትዕግሥትና ትጋት ያስፈልጋል! አንዳንድ ጊዜ የሒፍዝ ጉዞው ከባድ ይሆናል ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀላል ይሆናል። ይህ የጉዞው ተፈጥሯዊ ሁኔታ ነው። ነገር ግን ጽናት የሚኖረው በጀመረው መንገድ እውነተኛና ቁርጠኛ ሰው ነው። ከአላህ ጋር እውነተኛ የሆነ ሰው ቢሰናከልም እንኳ ጉዞውን ይቀጥላል በመጨረሻም በአላህ ፈቃድ ይደርሳል። 🤲 አላህ ከቁርአን ባለቤቶች ያድርገን!
282
7
የወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ አምስት ወቅት ሰላት በጀመዐ መስገድ ነው ሰህ👍 ኸጧዕ👎
358
8
°ዉጤት ስላላያችሁ ብቻ ዱአ ማድረግ አታቁሙ            ....አላህ በልባችሁ ዉስጥ ያለዉን ሹክሹክታ፣እንባ፣ምኞት ይሰማል...ጊዜዉ ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ እንድትወድቁ የሚያደርግ ነገር ይሰጣችኋል.... INSHA ALLAH አብሽሩ👈
406
9
No text...
473
10
አንቺ ጠብታ ስትጠብቂ እሱ ባህሩን እያዘጋጀልሽ ይሆናል ትንሽ ብቻ ታገሺ🫴💖
511
11
ለትውስታ ያክል :ነገ (ሰኞ) ነው  🍃የቻለ ይጹም ያልቻለ አሏህ 🍃 🍃እንዲያስችለው ዱአ ያድርግ።🍃       አላህ ያግራልን
511
12
ለሴቶች ብቻ ቁርዓን በግል በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ስልክ ወይንም በቴሌግራም በዚህ አናግሩኝ ትለናለች እህታችን ከመጀመሪያው  አንስቶ እስከ  ሒፍዝ መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ እሷ ጋር እንድትማሩ እጠቁማችኋለው በሳምንት 6 ቀን በሚመቻችሁ ሰዓት የቴሌግራም አድራሻ @Umu_asiya65 ስልክ ቁጥር 0979746685
554
13
No text...
590
14
እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ። ትንሽ صبر
እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ። ትንሽ صبر
618
15
ኢማናችን ድሮ እና ዘንድሮ... ኢማናችን ደካማ ስለሆነጂ ድሮማ ለሌሊት ኢባዳ ቀስቃሽም አያስፈልጋቸው ነበር! ዛሬኮ ሌሊት ለመነሳት አላራም ቀጥረን ሲጮኽ የምናጠፋ ህዝቦች ሆነናል !
ኢማናችን ድሮ እና ዘንድሮ... ኢማናችን ደካማ ስለሆነጂ ድሮማ ለሌሊት ኢባዳ ቀስቃሽም አያስፈልጋቸው ነበር! ዛሬኮ ሌሊት ለመነሳት አላራም ቀጥረን ሲጮኽ የምናጠፋ ህዝቦች ሆነናል !
536
16
የድካም ማሰረሻ እና የዱንያ ጀነት ማለት በፈገግታ የምትቀበልህ ምርጥየ ሚስትህ ናት ! ከረጅም ስራና ከውጭው ዓለም ውጥረት በኋላ ደክሞህ ወደ ቤት ስትመጣ ፤ ከትከሻህ ላይ ያለው ከባድ ሸክም የሚያራግፈው በሚስትህ  ፈገግታ ነው። ይህቺ ድንቅ አጋር ስትቀበለው ከላይ ሳቅ ብቻ አይደለም የምትለግሰው ። በፈገግታዋ ውስጥ የማይሰለች ደስ የሚል ፍቅር በልቧ ይዛ ነው። በውጭው ዓለም የደከመውን አዕምሮህን እንድትረሳ ታደርግሀለች ።  ቤትህንም ከቤትነት በላይ ወደ ውብ ማረፊያ ትቀይርልሀለች ።  እንዲህ ያለች ምርጥ ሚስት ያለችበት ቤት እውነተኛው የዱንያ ጀነት ነው ። እስልምናም ለትዳር አጋር መልካምነትና ለዚህ የቤት ውስጥ ሰላም ትልቅ ቦታ ይሰጣል። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ  እንዲህ ብለዋል ። الدُّنْيَا مَتَاعٌ، وَخَيْرُ مَتَاعِ الدُّنْيَا الْمَرْأَةُ الصَّالِحَةُ ዱንያ መጠቃቀሚያ ናት፤ ከመጠቃሚያ ሁሉ በላጩ  ደግሞ መልካም ሚስት ናት። ሙስሊም ዘግበውታል ። ከስራ ሲመለሱ በፈገግታና በመልካም ውበት የምትቀበል፣ የባልዋን ልብ የምታስደስት እንዲህ ያለች ምርጥ ሚስት ካለችህ በእርግጥም የዘመኑ እድለኛ ነህና አላህን አመስግን! ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- = https://t.me/Risaletulhijab
596
17
አንድ ነገር በሕይወት አትርሱ… ሰዎችን በመልካም ያዙ፤ ምክንያቱም ሁሉም ከሚታየው በላይ የተደበቀ ታሪክ አለው። አንዳንዱ ፈገግ ይላል፣ በውስጡ ግን ያዝናል። አንዳንዱ ዝም ይላል፣ ግን ብዙ ነገር በልቡ ይሸከማል። አንዳንዱ ከሰዎች ይርቃል፣ ምናልባት ሰላሙን ለመጠበቅ ይሆናል። ስለዚህ ሰዎችን በመልካቸው አትፍረዱ፤ በሀብታቸው አትለኳቸው፤ በስህተታቸውም ብቻ አትገምቷቸው። መልካም ቃል ተናገሩ፣ ማንንም አትናቁ፣ ይቅር ማለትን ተማሩ፣ ለሌሎችም በምትችሉት ልክ መልካም ነገር  አድርጉ። የሰው ትልቅነት በሚያወራው ብዛት ሳይሆን፣ በሚያሳየው #ሥነ ምግባር ይለካል።
476
18
ተውባ | توبة ተውባ ማለት፦ አላህን ከመታዘዝ በመውጣት ከኃጢአት ወደ መታዘዝ መመለስ ማለት ነው። ተውባ ተቀባይነት እንዲኖረዉ፦ ኃጢአቱን መተው ያስፈልጋል። በተፈጸመው ኃጢአት መጸጸት ያስፈልጋል። ወደዚያ ኃጢአት ላለመመለስ በቁርጠኝነት መወሰን ያስፈልጋል። የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው። ከወንጀል ከጥፍት ለመመለስ አትቆይ ወደ አላህ ቶሎ በመመለስ ተዉበት አድርግ።
525
19
እስኪ አንድ መጽሐፍ ላስተዋውቃችሁ… አሁን እያነበብኩት ያለሁት ይህን መጽሐፍ ነው። እውነት ለመናገር፣ መጽሐፉን እያነበብኩ ስሄድ የበለጠ ለማንበብ እንድጓጓ እያደረገኝ ነው። ስለ ረሱል ﷺ የተጻፈ ብቻ አይደለም… የረሱል ﷺ ስነ-ምግባርና ባህሪ አስተምህሮታቸው ስለእሳቸው የተነገሩ የተዛቡ አስተሳሰቦችና ምላሾቻቸው ስለእሳቸው ﷺ የተነገሩ አስገራሚ ትንቢቶች እና ከእኛ ዘመን ጋር የሚያገናኙ ጉዳዮችንም ይዳስሳል። የሚገርመው ደግሞ አቀራረቡ ነው… በጣም ሳቢ፣ ቀላል እና አንድ ገጽ ካነበብክ ቀጣዩን ገጽ ለማየት የሚያጓጓ አዘገጃጀት ነው። እናንተም ስለ ረሱል ﷺ ማወቅ፣ መማር እና ማንበብ የምትወዱ ከሆነ፣ ይህን መጽሐፍ እንድታዩት  እጋብዛችኋለሁ። 📌 መጽሐፉ፦ [ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ] ✍️ ደራሲ፦ [ኡስማን ሙስጠፋ] 📞0912027023/0921390122    Telegram @Usmanoman Telegram channel👇 https://t.me/usmanic_psychology
562
20
ደግሞ ምን አግኝታ ሳቀች እንጂ ...ምን አታ ከፋት የሚልሽ የለም🙌 የሆድሽን ብሶት ለአሏህ እየነገርሽ ዝም ብለሽ ፈገግ በይ #ፈገግ🤗🌸
507