ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

前往频道在 Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

显示更多
7 931
订阅者
-324 小时
-337 天
-15030 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
11月 '26
十一月 '26
+6
在0个频道中
十月 '26
+39
在0个频道中
Get PRO
九月 '26
+40
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+120
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+201
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+87
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+294
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+392
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+571
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+457
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+734
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+790
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+1 210
在6个频道中
Get PRO
十月 '25
+861
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+913
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+775
在136个频道中
Get PRO
七月 '25
+422
在12个频道中
Get PRO
六月 '25
+504
在4个频道中
Get PRO
五月 '25
+410
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+290
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+393
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+239
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+604
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+857
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+828
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+370
在7个频道中
Get PRO
九月 '24
+55
在7个频道中
Get PRO
八月 '24
+89
在4个频道中
Get PRO
七月 '24
+998
在3个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十一月+1
06 十一月+1
05 十一月+2
04 十一月0
03 十一月0
02 十一月+1
01 十一月+1
频道帖子
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذ
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

2
没有文字...
191
3
ለሴቶች ብቻ ቁርዓን በግል በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ስልክ ወይንም በቴሌግራም በዚህ አናግሩኝ ትለናለች እህታችን ከመጀመሪያው  አንስቶ እስከ  ሒፍዝ መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ እሷ ጋር እንድትማሩ እጠቁማችኋለው በሳምንት 6 ቀን በሚመቻችሁ ሰዓት የቴሌግራም አድራሻ @Umu_asiya65
188
4
አላህ ይጠብቀን
አላህ ይጠብቀን
269
5
🌿 የቁርአንን ሒፍዝ ለማጠናቀቅ ትዕግሥትና ትጋት ያስፈልጋል! አንዳንድ ጊዜ የሒፍዝ ጉዞው ከባድ ይሆናል ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀላል ይሆናል። ይህ የጉዞው ተፈጥሯዊ ሁኔታ ነው። ነገር ግን ጽናት የሚኖረው በጀመረው መንገድ እውነተኛና ቁርጠኛ ሰው ነው። ከአላህ ጋር እውነተኛ የሆነ ሰው ቢሰናከልም እንኳ ጉዞውን ይቀጥላል በመጨረሻም በአላህ ፈቃድ ይደርሳል። 🤲 አላህ ከቁርአን ባለቤቶች ያድርገን!
265
6
የወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ አምስት ወቅት ሰላት በጀመዐ መስገድ ነው ሰህ👍 ኸጧዕ👎
333
7
°ዉጤት ስላላያችሁ ብቻ ዱአ ማድረግ አታቁሙ            ....አላህ በልባችሁ ዉስጥ ያለዉን ሹክሹክታ፣እንባ፣ምኞት ይሰማል...ጊዜዉ ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ እንድትወድቁ የሚያደርግ ነገር ይሰጣችኋል.... INSHA ALLAH አብሽሩ👈
399
8
没有文字...
455
9
አንቺ ጠብታ ስትጠብቂ እሱ ባህሩን እያዘጋጀልሽ ይሆናል ትንሽ ብቻ ታገሺ🫴💖
505
10
ለትውስታ ያክል :ነገ (ሰኞ) ነው  🍃የቻለ ይጹም ያልቻለ አሏህ 🍃 🍃እንዲያስችለው ዱአ ያድርግ።🍃       አላህ ያግራልን
503
11
ለሴቶች ብቻ ቁርዓን በግል በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ስልክ ወይንም በቴሌግራም በዚህ አናግሩኝ ትለናለች እህታችን ከመጀመሪያው  አንስቶ እስከ  ሒፍዝ መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ እሷ ጋር እንድትማሩ እጠቁማችኋለው በሳምንት 6 ቀን በሚመቻችሁ ሰዓት የቴሌግራም አድራሻ @Umu_asiya65 ስልክ ቁጥር 0979746685
533
12
没有文字...
567
13
እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ። ትንሽ صبر
እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ። ትንሽ صبر
592
14
ኢማናችን ድሮ እና ዘንድሮ... ኢማናችን ደካማ ስለሆነጂ ድሮማ ለሌሊት ኢባዳ ቀስቃሽም አያስፈልጋቸው ነበር! ዛሬኮ ሌሊት ለመነሳት አላራም ቀጥረን ሲጮኽ የምናጠፋ ህዝቦች ሆነናል !
ኢማናችን ድሮ እና ዘንድሮ... ኢማናችን ደካማ ስለሆነጂ ድሮማ ለሌሊት ኢባዳ ቀስቃሽም አያስፈልጋቸው ነበር! ዛሬኮ ሌሊት ለመነሳት አላራም ቀጥረን ሲጮኽ የምናጠፋ ህዝቦች ሆነናል !
536
15
የድካም ማሰረሻ እና የዱንያ ጀነት ማለት በፈገግታ የምትቀበልህ ምርጥየ ሚስትህ ናት ! ከረጅም ስራና ከውጭው ዓለም ውጥረት በኋላ ደክሞህ ወደ ቤት ስትመጣ ፤ ከትከሻህ ላይ ያለው ከባድ ሸክም የሚያራግፈው በሚስትህ  ፈገግታ ነው። ይህቺ ድንቅ አጋር ስትቀበለው ከላይ ሳቅ ብቻ አይደለም የምትለግሰው ። በፈገግታዋ ውስጥ የማይሰለች ደስ የሚል ፍቅር በልቧ ይዛ ነው። በውጭው ዓለም የደከመውን አዕምሮህን እንድትረሳ ታደርግሀለች ።  ቤትህንም ከቤትነት በላይ ወደ ውብ ማረፊያ ትቀይርልሀለች ።  እንዲህ ያለች ምርጥ ሚስት ያለችበት ቤት እውነተኛው የዱንያ ጀነት ነው ። እስልምናም ለትዳር አጋር መልካምነትና ለዚህ የቤት ውስጥ ሰላም ትልቅ ቦታ ይሰጣል። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ  እንዲህ ብለዋል ። الدُّنْيَا مَتَاعٌ، وَخَيْرُ مَتَاعِ الدُّنْيَا الْمَرْأَةُ الصَّالِحَةُ ዱንያ መጠቃቀሚያ ናት፤ ከመጠቃሚያ ሁሉ በላጩ  ደግሞ መልካም ሚስት ናት። ሙስሊም ዘግበውታል ። ከስራ ሲመለሱ በፈገግታና በመልካም ውበት የምትቀበል፣ የባልዋን ልብ የምታስደስት እንዲህ ያለች ምርጥ ሚስት ካለችህ በእርግጥም የዘመኑ እድለኛ ነህና አላህን አመስግን! ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- = https://t.me/Risaletulhijab
591
16
አንድ ነገር በሕይወት አትርሱ… ሰዎችን በመልካም ያዙ፤ ምክንያቱም ሁሉም ከሚታየው በላይ የተደበቀ ታሪክ አለው። አንዳንዱ ፈገግ ይላል፣ በውስጡ ግን ያዝናል። አንዳንዱ ዝም ይላል፣ ግን ብዙ ነገር በልቡ ይሸከማል። አንዳንዱ ከሰዎች ይርቃል፣ ምናልባት ሰላሙን ለመጠበቅ ይሆናል። ስለዚህ ሰዎችን በመልካቸው አትፍረዱ፤ በሀብታቸው አትለኳቸው፤ በስህተታቸውም ብቻ አትገምቷቸው። መልካም ቃል ተናገሩ፣ ማንንም አትናቁ፣ ይቅር ማለትን ተማሩ፣ ለሌሎችም በምትችሉት ልክ መልካም ነገር  አድርጉ። የሰው ትልቅነት በሚያወራው ብዛት ሳይሆን፣ በሚያሳየው #ሥነ ምግባር ይለካል።
464
17
ተውባ | توبة ተውባ ማለት፦ አላህን ከመታዘዝ በመውጣት ከኃጢአት ወደ መታዘዝ መመለስ ማለት ነው። ተውባ ተቀባይነት እንዲኖረዉ፦ ኃጢአቱን መተው ያስፈልጋል። በተፈጸመው ኃጢአት መጸጸት ያስፈልጋል። ወደዚያ ኃጢአት ላለመመለስ በቁርጠኝነት መወሰን ያስፈልጋል። የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው። ከወንጀል ከጥፍት ለመመለስ አትቆይ ወደ አላህ ቶሎ በመመለስ ተዉበት አድርግ።
508
18
እስኪ አንድ መጽሐፍ ላስተዋውቃችሁ… አሁን እያነበብኩት ያለሁት ይህን መጽሐፍ ነው። እውነት ለመናገር፣ መጽሐፉን እያነበብኩ ስሄድ የበለጠ ለማንበብ እንድጓጓ እያደረገኝ ነው። ስለ ረሱል ﷺ የተጻፈ ብቻ አይደለም… የረሱል ﷺ ስነ-ምግባርና ባህሪ አስተምህሮታቸው ስለእሳቸው የተነገሩ የተዛቡ አስተሳሰቦችና ምላሾቻቸው ስለእሳቸው ﷺ የተነገሩ አስገራሚ ትንቢቶች እና ከእኛ ዘመን ጋር የሚያገናኙ ጉዳዮችንም ይዳስሳል። የሚገርመው ደግሞ አቀራረቡ ነው… በጣም ሳቢ፣ ቀላል እና አንድ ገጽ ካነበብክ ቀጣዩን ገጽ ለማየት የሚያጓጓ አዘገጃጀት ነው። እናንተም ስለ ረሱል ﷺ ማወቅ፣ መማር እና ማንበብ የምትወዱ ከሆነ፣ ይህን መጽሐፍ እንድታዩት  እጋብዛችኋለሁ። 📌 መጽሐፉ፦ [ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ] ✍️ ደራሲ፦ [ኡስማን ሙስጠፋ] 📞0912027023/0921390122    Telegram @Usmanoman Telegram channel👇 https://t.me/usmanic_psychology
560
19
ደግሞ ምን አግኝታ ሳቀች እንጂ ...ምን አታ ከፋት የሚልሽ የለም🙌 የሆድሽን ብሶት ለአሏህ እየነገርሽ ዝም ብለሽ ፈገግ በይ #ፈገግ🤗🌸
503
20
ለአንባቢዎች ብቻ!!! የሰዎች ድንገተኛ የመራቅ ሚስጥር ✍️ አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ ካጋጠሙን ነገሮች ሁሉ በላይ ክፉኛ የሚጎዳን የሰዎች ድንገተኛ መራቅ ነው። ትናንት ካለ አንተ መኖር የማይችል የሚመስለው ሰው ዛሬ እንግዳ ይሆናል። ትናንት የልብህን ሚስጥር ያወራኸው ሰው ዛሬ ሰላምታህን እንኳ ይርቃል። እናም አእምሯችን ወዲያውኑ ያ ሰው  “መጀመሪያውኑ አስመስሎ ነው የቀረበኝ” ብሎ ይደመድማል። ነገር ግን እውነቱ ሁልጊዜ እንደዚህ ላይሆንም ይችላል። ምክንያቱም አእምሯችን ለደረሰበት ስብራት ፈጣን ምክንያት ይፈልጋል። ያንን ህመም ለማስታገስ ሲልም የሰዎችን ትናንት የነበረውን እውነተኛ ስሜት ጭምር በ"ክህደት" ቀለም ይቀባዋል። ግን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች አስመስለው ሳይሆን፣ ከልባቸው ቀርበውን ሊርቁ ይችላሉ። የሰዎች ፍላጎት፣ ስሜት እና የህይወት ምዕራፍ ይቀያየራል። ትናንት የፈለጉን ለዚያኛው ምዕራፋቸው ስላስፈለግናቸው ሊሆን ይችላል። ዛሬ የራቁን ደግሞ የራሳቸው የውስጥ ውጊያ ወይም አዲስ ፍለጋ ላይ ስለሆኑ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ድንገት የራቀን ሰው ሁሉ አስመሳይ አይደለም፤ አንዳንዱ መንገዱን የጨረሰ መንገደኛ ነው። አንድ ሰው ስለራቀ ብቻ ያሳለፍነው መልካም ጊዜ ሁሉ ውሸት አይሆንም። ነገር ግን አእምሯችን ጥላውን ማጉላት ይወዳል። የሄደውን እያየ የመጣውን ትምህርት ይዘነጋል። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ አእምሯችንን ማስታወስ አለብን። ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ለተወሰነ ምዕራፍ ብቻ ሊኖሩ እንደሚችሉ እንዲረዳ። ምክንያቱም ሰላም የሚጀምረው ሰዎችን በግድ ለማስቀረት ስንታገል አይደለም፤ የየራሳቸውን ምዕራፍ ጨርሰው ሲሄዱ በነፃነት መልቀቅ ስንችል ነው። እና ምናልባት የሕይወት ትልቁ ጥበብ ይህ ነው። አእምሯችን ሰዎችን አስመሳይ አድርጎ ሊጠላቸው ቢፈልግም፣ ልባችን ግን የነበረውን መልካም ነገር አክብሮ መጓዝ መማር አለበት። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️
622