ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
Ir al canal en Telegram
ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
Mostrar más7 931
Suscriptores
-324 horas
-337 días
-15030 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
noviembre '26nov '26
noviembre '26
+6
en 0 canales
octubre '26
+39
en 0 canales
Get PRO
septiembre '26
+40
en 1 canales
Get PRO
agosto '26
+120
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+201
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+87
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+294
en 3 canales
Get PRO
abril '26
+392
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+571
en 2 canales
Get PRO
febrero '26
+457
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+734
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+790
en 4 canales
Get PRO
noviembre '25
+1 210
en 6 canales
Get PRO
octubre '25
+861
en 5 canales
Get PRO
septiembre '25
+913
en 6 canales
Get PRO
agosto '25
+775
en 136 canales
Get PRO
julio '25
+422
en 12 canales
Get PRO
junio '25
+504
en 4 canales
Get PRO
mayo '25
+410
en 4 canales
Get PRO
abril '25
+290
en 2 canales
Get PRO
marzo '25
+393
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+239
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+604
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+857
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+828
en 4 canales
Get PRO
octubre '24
+370
en 7 canales
Get PRO
septiembre '24
+55
en 7 canales
Get PRO
agosto '24
+89
en 4 canales
Get PRO
julio '24
+998
en 3 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 07 noviembre | +1 | |||
| 06 noviembre | +1 | |||
| 05 noviembre | +2 | |||
| 04 noviembre | 0 | |||
| 03 noviembre | 0 | |||
| 02 noviembre | +1 | |||
| 01 noviembre | +1 |
Publicaciones del Canal
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
| 2 | Sin texto... | 191 |
| 3 | ለሴቶች ብቻ
ቁርዓን በግል በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ስልክ ወይንም በቴሌግራም በዚህ አናግሩኝ ትለናለች እህታችን
ከመጀመሪያው አንስቶ እስከ ሒፍዝ መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ እሷ ጋር እንድትማሩ እጠቁማችኋለው
በሳምንት 6 ቀን በሚመቻችሁ ሰዓት
የቴሌግራም አድራሻ @Umu_asiya65 | 188 |
| 4 | አላህ ይጠብቀን | 269 |
| 5 | 🌿 የቁርአንን ሒፍዝ ለማጠናቀቅ ትዕግሥትና ትጋት ያስፈልጋል!
አንዳንድ ጊዜ የሒፍዝ ጉዞው ከባድ ይሆናል ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀላል ይሆናል። ይህ የጉዞው ተፈጥሯዊ ሁኔታ ነው።
ነገር ግን ጽናት የሚኖረው በጀመረው መንገድ እውነተኛና ቁርጠኛ ሰው ነው።
ከአላህ ጋር እውነተኛ የሆነ ሰው ቢሰናከልም እንኳ ጉዞውን ይቀጥላል በመጨረሻም በአላህ ፈቃድ ይደርሳል።
🤲 አላህ ከቁርአን ባለቤቶች ያድርገን! | 265 |
| 6 | የወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ አምስት ወቅት ሰላት በጀመዐ መስገድ ነው
ሰህ👍
ኸጧዕ👎 | 333 |
| 7 | °ዉጤት ስላላያችሁ ብቻ
ዱአ ማድረግ አታቁሙ
....አላህ በልባችሁ ዉስጥ ያለዉን
ሹክሹክታ፣እንባ፣ምኞት ይሰማል...ጊዜዉ
ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ እንድትወድቁ የሚያደርግ ነገር ይሰጣችኋል....
INSHA ALLAH
አብሽሩ👈 | 399 |
| 8 | Sin texto... | 455 |
| 9 | አንቺ ጠብታ ስትጠብቂ እሱ ባህሩን እያዘጋጀልሽ ይሆናል ትንሽ ብቻ ታገሺ🫴💖 | 505 |
| 10 | ለትውስታ ያክል :ነገ (ሰኞ) ነው
🍃የቻለ ይጹም ያልቻለ አሏህ 🍃
🍃እንዲያስችለው ዱአ ያድርግ።🍃
አላህ ያግራልን | 503 |
| 11 | ለሴቶች ብቻ
ቁርዓን በግል በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ስልክ ወይንም በቴሌግራም በዚህ አናግሩኝ ትለናለች እህታችን
ከመጀመሪያው አንስቶ እስከ ሒፍዝ መቅራት የምትፈልጉ ካላችሁ እሷ ጋር እንድትማሩ እጠቁማችኋለው
በሳምንት 6 ቀን በሚመቻችሁ ሰዓት
የቴሌግራም አድራሻ @Umu_asiya65
ስልክ ቁጥር 0979746685 | 533 |
| 12 | Sin texto... | 567 |
| 13 | እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ።
ትንሽ صبر | 592 |
| 14 | ኢማናችን ድሮ እና ዘንድሮ...
ኢማናችን ደካማ ስለሆነጂ ድሮማ ለሌሊት ኢባዳ ቀስቃሽም አያስፈልጋቸው ነበር!
ዛሬኮ ሌሊት ለመነሳት አላራም ቀጥረን ሲጮኽ የምናጠፋ ህዝቦች ሆነናል ! | 536 |
| 15 | የድካም ማሰረሻ እና የዱንያ ጀነት ማለት በፈገግታ የምትቀበልህ ምርጥየ ሚስትህ ናት !
ከረጅም ስራና ከውጭው ዓለም ውጥረት በኋላ ደክሞህ ወደ ቤት ስትመጣ ፤ ከትከሻህ ላይ ያለው ከባድ ሸክም የሚያራግፈው በሚስትህ ፈገግታ ነው።
ይህቺ ድንቅ አጋር ስትቀበለው ከላይ ሳቅ ብቻ አይደለም የምትለግሰው ። በፈገግታዋ ውስጥ የማይሰለች ደስ የሚል ፍቅር በልቧ ይዛ ነው።
በውጭው ዓለም የደከመውን አዕምሮህን እንድትረሳ ታደርግሀለች ። ቤትህንም ከቤትነት በላይ ወደ ውብ ማረፊያ ትቀይርልሀለች ። እንዲህ ያለች ምርጥ ሚስት ያለችበት ቤት እውነተኛው የዱንያ ጀነት ነው ።
እስልምናም ለትዳር አጋር መልካምነትና ለዚህ የቤት ውስጥ ሰላም ትልቅ ቦታ ይሰጣል። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል ።
الدُّنْيَا مَتَاعٌ، وَخَيْرُ مَتَاعِ الدُّنْيَا الْمَرْأَةُ الصَّالِحَةُ
ዱንያ መጠቃቀሚያ ናት፤ ከመጠቃሚያ ሁሉ በላጩ ደግሞ መልካም ሚስት ናት።
ሙስሊም ዘግበውታል ።
ከስራ ሲመለሱ በፈገግታና በመልካም ውበት የምትቀበል፣ የባልዋን ልብ የምታስደስት እንዲህ ያለች ምርጥ ሚስት ካለችህ በእርግጥም የዘመኑ እድለኛ ነህና አላህን አመስግን!
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
= https://t.me/Risaletulhijab | 591 |
| 16 | አንድ ነገር በሕይወት አትርሱ…
ሰዎችን በመልካም ያዙ፤ ምክንያቱም ሁሉም ከሚታየው በላይ የተደበቀ ታሪክ አለው።
አንዳንዱ ፈገግ ይላል፣ በውስጡ ግን ያዝናል። አንዳንዱ ዝም ይላል፣ ግን ብዙ ነገር በልቡ ይሸከማል። አንዳንዱ ከሰዎች ይርቃል፣ ምናልባት ሰላሙን ለመጠበቅ ይሆናል።
ስለዚህ ሰዎችን በመልካቸው አትፍረዱ፤ በሀብታቸው አትለኳቸው፤ በስህተታቸውም ብቻ አትገምቷቸው።
መልካም ቃል ተናገሩ፣ ማንንም አትናቁ፣ ይቅር ማለትን ተማሩ፣ ለሌሎችም በምትችሉት ልክ መልካም ነገር አድርጉ።
የሰው ትልቅነት በሚያወራው ብዛት ሳይሆን፣ በሚያሳየው #ሥነ ምግባር ይለካል። | 464 |
| 17 | ተውባ | توبة
ተውባ ማለት፦ አላህን ከመታዘዝ በመውጣት ከኃጢአት ወደ መታዘዝ መመለስ ማለት ነው።
ተውባ ተቀባይነት እንዲኖረዉ፦
ኃጢአቱን መተው ያስፈልጋል።
በተፈጸመው ኃጢአት
መጸጸት ያስፈልጋል።
ወደዚያ ኃጢአት ላለመመለስ በቁርጠኝነት መወሰን ያስፈልጋል።
የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው። ከወንጀል ከጥፍት ለመመለስ አትቆይ ወደ አላህ ቶሎ በመመለስ ተዉበት አድርግ። | 508 |
| 18 | እስኪ አንድ መጽሐፍ ላስተዋውቃችሁ…
አሁን እያነበብኩት ያለሁት ይህን መጽሐፍ ነው። እውነት ለመናገር፣ መጽሐፉን እያነበብኩ ስሄድ የበለጠ ለማንበብ እንድጓጓ እያደረገኝ ነው።
ስለ ረሱል ﷺ የተጻፈ ብቻ አይደለም…
የረሱል ﷺ ስነ-ምግባርና ባህሪ
አስተምህሮታቸው
ስለእሳቸው የተነገሩ የተዛቡ አስተሳሰቦችና ምላሾቻቸው
ስለእሳቸው ﷺ የተነገሩ አስገራሚ ትንቢቶች
እና ከእኛ ዘመን ጋር የሚያገናኙ ጉዳዮችንም ይዳስሳል።
የሚገርመው ደግሞ አቀራረቡ ነው…
በጣም ሳቢ፣ ቀላል እና አንድ ገጽ ካነበብክ ቀጣዩን ገጽ ለማየት የሚያጓጓ አዘገጃጀት ነው።
እናንተም ስለ ረሱል ﷺ ማወቅ፣ መማር እና ማንበብ የምትወዱ ከሆነ፣ ይህን መጽሐፍ እንድታዩት እጋብዛችኋለሁ።
📌 መጽሐፉ፦ [ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ]
✍️ ደራሲ፦ [ኡስማን ሙስጠፋ]
📞0912027023/0921390122
Telegram @Usmanoman
Telegram channel👇 https://t.me/usmanic_psychology | 560 |
| 19 | ደግሞ ምን አግኝታ ሳቀች እንጂ ...ምን አታ ከፋት የሚልሽ የለም🙌
የሆድሽን ብሶት ለአሏህ እየነገርሽ ዝም ብለሽ ፈገግ በይ #ፈገግ🤗🌸 | 503 |
| 20 | ለአንባቢዎች ብቻ!!!
የሰዎች ድንገተኛ የመራቅ ሚስጥር ✍️
አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ ካጋጠሙን ነገሮች ሁሉ በላይ ክፉኛ የሚጎዳን የሰዎች ድንገተኛ መራቅ ነው። ትናንት ካለ አንተ መኖር የማይችል የሚመስለው ሰው ዛሬ እንግዳ ይሆናል።
ትናንት የልብህን ሚስጥር ያወራኸው ሰው ዛሬ ሰላምታህን እንኳ ይርቃል።
እናም አእምሯችን ወዲያውኑ ያ ሰው “መጀመሪያውኑ አስመስሎ ነው የቀረበኝ” ብሎ ይደመድማል።
ነገር ግን እውነቱ ሁልጊዜ እንደዚህ ላይሆንም ይችላል።
ምክንያቱም አእምሯችን ለደረሰበት ስብራት ፈጣን ምክንያት ይፈልጋል። ያንን ህመም ለማስታገስ ሲልም የሰዎችን ትናንት የነበረውን እውነተኛ ስሜት ጭምር በ"ክህደት" ቀለም ይቀባዋል።
ግን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች አስመስለው ሳይሆን፣ ከልባቸው ቀርበውን ሊርቁ ይችላሉ።
የሰዎች ፍላጎት፣ ስሜት እና የህይወት ምዕራፍ ይቀያየራል። ትናንት የፈለጉን ለዚያኛው ምዕራፋቸው ስላስፈለግናቸው ሊሆን ይችላል።
ዛሬ የራቁን ደግሞ የራሳቸው የውስጥ ውጊያ ወይም አዲስ ፍለጋ ላይ ስለሆኑ ሊሆን ይችላል።
ስለዚህ ድንገት የራቀን ሰው ሁሉ አስመሳይ አይደለም፤ አንዳንዱ መንገዱን የጨረሰ መንገደኛ ነው።
አንድ ሰው ስለራቀ ብቻ ያሳለፍነው መልካም ጊዜ ሁሉ ውሸት አይሆንም። ነገር ግን አእምሯችን ጥላውን ማጉላት ይወዳል። የሄደውን እያየ የመጣውን ትምህርት ይዘነጋል።
ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ አእምሯችንን ማስታወስ አለብን።
ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ለተወሰነ ምዕራፍ ብቻ ሊኖሩ እንደሚችሉ እንዲረዳ።
ምክንያቱም ሰላም የሚጀምረው ሰዎችን በግድ ለማስቀረት ስንታገል አይደለም፤ የየራሳቸውን ምዕራፍ ጨርሰው ሲሄዱ በነፃነት መልቀቅ ስንችል ነው።
እና ምናልባት የሕይወት ትልቁ ጥበብ ይህ ነው።
አእምሯችን ሰዎችን አስመሳይ አድርጎ ሊጠላቸው ቢፈልግም፣ ልባችን ግን የነበረውን መልካም ነገር አክብሮ መጓዝ መማር አለበት።
ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ | 622 |
