fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

رفتن به کانال در Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

نمایش بیشتر
8 021
مشترکین
-424 ساعت
-417 روز
-16230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+22
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+40
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+201
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+87
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+294
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+392
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+571
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+457
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+734
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+790
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1 210
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+861
در 5 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+913
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+775
در 136 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+422
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+504
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+410
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+290
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+393
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+239
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+604
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+857
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+828
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+370
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+55
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+89
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+998
در 3 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 اکتبر+1
17 اکتبر+3
16 اکتبر+1
15 اکتبر0
14 اکتبر+2
13 اکتبر+1
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر+1
09 اکتبر+1
08 اکتبر+2
07 اکتبر+1
06 اکتبر+3
05 اکتبر0
04 اکتبر+2
03 اکتبر+2
02 اکتبر0
01 اکتبر+2
پست‌های کانال
فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ   ጥቂትንም ይሳቁ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ ሱረቱል ተውባህ ቁጥር 82

2
قال الإمام الحافظ ابن الصلاح      رحمه الله تعالى : من حافظ على أذكار الصباح والمساء وأذكار بعد الصلوات وأذكار النوم عُدّ من الذاكرين الله كثيرا" አል -ሃፊዝ ኢብኑ - ሰላህ እንዲህ አሉ:- የጠዋትና የማታን ዚክር እና ከሰላት በኋላ፣  ከመተኛት በፊት የሚባሉ ዚክሮችን ጠብቆ ያለ ሰው አሏህን ብዙ ከሚያወሱት ጋር ይቆጠራል ። [الأذكـار للنووي (ص10) ]
91
3
መፍትሄ ከመስጠት በላይ፣ 'አለሁልህ' የሚል የቅርብ ሰው ማግኘት ብቻውን ለሰዎች ትልቅ ትርጉም አለው።
140
4
「 ስለ ጁምዓ ሀዲሶች 」 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ :የአላህ መልክተኛ ﷺ  እንዲህ ብለዋል፦ «ከእናንተ አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሰላት ሲመጣ፤ ገላውን ይታጠብ።» 🔘「 ቡኻሪ 」🔘 :የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ፤ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ ፤ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው(ጥቃቅን) ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል።» 🔘「 ቡኻሪ 」🔘 :አነስ ኢብኑ ማሊክ [ረዲየላሁ አንሁ] ባስተላለፉልን መሰረት የአላህ መልእክተኛ ﷺ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም]፦ «ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ምሽት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል» ብለዋል። 🔘「 ሶሂሁል ጃሚዕ 」🔘 :ዓማር ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦ ‹‹የአንድ ሰው ኹጥባ አጠር ማለቱና ሰላቱን ረዘም ማድረጉ የአዋቂነቱ ምልክት ነው፡፡ ሰላትን አስረዝሙ ኹጥባን አሳጥሩ›› 🔘「 ሙስሊም 」🔘 :ኹጥባና ሰላት በአንድ ሰው ቢፈፀሙ ይወደዳል፤ ኹጥባ አድራጊው በተቻለ አቅም ድምፁን ከፍ ቢያደርግ የተወደደ ነው ፤ ኹጥባን ቆሞ ማድረግ የተወደደ ነው፡፡ ጃቢር ኢብን ሰሙራ እንዳሉት➘ ‹‹ነብዩ (ﷺ) ቆመው ኹጥባ ካደረጉ በኋላ በመሀል ተቀምጠው ከዚያ እንደገና ቆመው ያደርጉ ነበር›› 🔘「 ሙስሊም 」🔘 :ጁምዓ በእያንዳንዱ ወንድ፣ ከባርነት ነፃ በሆነ፣ አቅመ አዳም በደረሰ፣ የአእምሮ ጤነኛ በሆነና ወደ ጁምዓ የመምጣት ችሎታ ባለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው፡፡ በአንፃሩ በባሪያ፣ ሴት ልጅ፣ ያልደረሰ ልጅ፣እብድ፣ህመምተኛና መንገደኛ ላይ ግዴታ አይደለም፡፡ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ‹‹ጁምዓን በህብረት መስገድ ከአራት ሰዎች በስተቀር በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው፡- ባሪያ፣ ሴት ልጅ፣ ህፃንና ህመምተኛ›› 🔘「 አቡዳውድ 」🔘             
208
5
ኢላሂ... እግሬ ወደ ወንጀል ሲያመራ መንገዱን ዝጋብኝ፤ ልቤ ጥፋትን ባሰበ ጊዜ አታሳካልኝ፤ ከውድቀቴም ጠብቀኝ። አይኖቼን ከሀራም እይታ፣ ልቤንም ካልተፈቀደ ምኞት ጋርድልኝ። ጌታዬ ሆይ... በስህተ
ኢላሂ... እግሬ ወደ ወንጀል ሲያመራ መንገዱን ዝጋብኝ፤ ልቤ ጥፋትን ባሰበ ጊዜ አታሳካልኝ፤ ከውድቀቴም ጠብቀኝ። አይኖቼን ከሀራም እይታ፣ ልቤንም ካልተፈቀደ ምኞት ጋርድልኝ። ጌታዬ ሆይ... በስህተቴ ብዛት፣ በድካሜም ክምችት ሪዝቄን አታጥብብኝ፤ በርህራሄህ እንጂ በስራዬ አትመልከተኝ። የኔ ጌታ እኔኮ ወንጀል ስሰራ  ያንተን ሀያልነት፣ አዋቂነትና ታላቅነት ዘንግቼ አይደለም፤ በፍጹም! ደካማይቱ ነፍሴ ተሸንፋ፣ የሸይጧን ወጥመድ በርትቶብኝ እንጂ። ያ ረብ... እኔ አቅም የሌለኝ ባሪያህ ነኝና፣ በይቅርታህ እለፈኝ
227
6
((اللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ السَّبْعِ وَرَبَّ الأَرْضِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيلِ، وَالْفُرْقَانِ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ. اللَّهُمَّ أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ)).
221
7
ነብዩላህ ዳውድ በዙፋነቸው ላይ ተቀምጠው ሳለ አንዲት ሤት መጣችና ጌታህ ፍትሀዊ ነው ወይስ በዳይ ነው ብላ ጠየቀቻቸው? አባታቸውን የሞተባቸውን ሦስት የቲም ልጆችን አሳድጋለሁ። ጉሮሮዋቸውን የምደፍነውም ጥጥ በመፍተልና በመሸጥ ከማገኘው ገንዘብ ነው። ዛሬ ግን ጥጤን ፈትዬ በጨርቅ ከረጢት ውስጥ አድርጌ ልሸጥ ወደ ሡቅ አመራሁ በመንገዴ ላይ ሣለሁ አንድ አሞራ ይዞብኝ በረረ። ለልጆቼ ዳቦ መግዣ አጣሁ በረሀብ እየተንገላቱ ነው ብላ ንግግሯን ሣትጨርስ በሩ ተንኳኳ ፍቃድ ተሠጣቸውና ወደ ውስጥ ገቡ። 10 ነጋዴዎች ነበሩ በእጃቸው 1000 ዲናር ይዘዋል ከመሀከላቸው አንዱ መናገር ጀመረ አንቱ የአላህ ነብይ ሆይ! ባህር ላይ እየተጓዝን ነበር መርከባችን መሥመጥ ጀመረች ሞታችንን በመጠባበቅ ላይ ሳለን አንድ አሞራ የጥጥ ፈትል የያዘ ቀይ ጨርቅ ከላይ ጣለልን ቀዳዳውንም በጨርቁ ደፈንን መርከባችንም ወደ ላይ ተንሳፈፈ ከሞትም ዳንን አላህ ለዋለልን ውለታ ምስጋና ይሆን ዘንድ እያንዳዳችን መቶ ዲናር ለመስጠት ቃል ገባን ይህው ገንዘባችን ለፈለጉት ሠው ሠደቃ ይሥጡት በማለት ብሩን እንዲቀበሏቸው እጃቸውን ዘረጉ። ነብዩላሂ ዳውድም ወደ ሤትየዋ በመዞር << ጌታሽ አንቺን ከድካም አሳርፎ በየብስና በባህር ይነግድልሻል አንቺ ግን በዳይ ትይዋለሽ በይ ገንዘቡን ተቀብለሽ ይዘሽ ሂጂ>> በማለት አዘዟት ሤትየዋም በተናገረችው ቃል እየተፀፀተች ውስጧ በደስታ ተሞልቶ መንገዷን ቀጠለች። ሡብሀን አላህ ስንቶቻችን ነን የምንቀበለውን ሳናውቅ ባጣነው ነገር ፈጣሪያችንን የምናማርረው?
259
8
ውብ ማስታወሻ ለዛሬ... በህይወት ጎዳና ላይ ስንጓዝ አንዳንዴ ነገሮች ከእቅዳችን ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ነገር ግን አላህ (ሱ.ወ)ሁሌም ለእኛ የሚበጀውን ሰዓት እና መንገድ አዋቂ ነው። በፈተና ሰዓት ሶብር (ትዕግስት)፣ በረካ ሲበዛ ደግሞ አልሀምዱሊላህ (ምስጋና) የኛ መገለጫ ይሁን። ዱንያ ማለፊያ ናትና ሰውን በመልካም እናስታውስ፣ ልባችንንም በዱዓ እናጥብ! ቀናችሁ በሰላም፣ በብርታት እና በኸይር ይሞላ ዘንድ እመኛለሁ! 🌿 ✍🏽بنت أبي
273
9
🥀 አንድ ቀን እኛም እንሞታለን…! ያኔ የምንወዳቸውን ሰዎች እንለያለን፤ የምንኖርበትን ዓለም እንሰናበታለን። ዛሬ ስማችንን በፍቅር የሚጠሩን ሰዎች ነገ በእንባ ሊሸኙን ይችላሉ። ዛሬ ከእኛ ጋር የሚስቁት ሰዎች ነገ በቀብራችን ላይ ቆመው ዱዓ ያደርጉልናል። ከዚያም ሁሉም ወደ ሕይወታቸው ይመለሳሉ፤ እኛ ግን በቀብር ውስጥ ብቻችንን እንቀራለን። 💔 ያኔ የምንወደውን ሰው ለማነጋገር አንችልም፤ ለመስገድ፣ ቁርአን ለመቅራት፣ ይቅርታ ለመጠየቅ ወይም አንድ መልካም ሥራ ለመሥራት እድሉ ይዘጋል። የዛሬው እድላችን የነገ ቁጭታችን ሊሆን ይችላል። እህቴ ሆይ! 🥺 ሞት እርጅናን አይጠብቅም፤ ወጣት ሳለንም ሊመጣ ይችላል። ሀብታም ድሃ ሳይል፣ ታዋቂ ያልታወቀ ሳይል ሁላችንንም ይጠብቀናል። ስለዚህ ልባችንን በዱንያ ፍቅር ብቻ አንሙላው፤ ለአኺራችንም እንዘጋጅ። ሰላታችንን እንጠብቅ፣ ቁርአንን እናንብብ፣ ከኃጢአት እንራቅ፣ አላህንም በብዛት እናስታውስ። አንድ ቀን ስማችን በሰዎች ዘንድ የሞተ ሰው ተብሎ ይጠራል፤ ነገር ግን ያኔ በአላህ ዘንድ ምን ይዘን እንቀርባለን? 😭 ያ ረብ! ሞታችንን በኢማን አድርግልን፣ በምድር ላይ የሠራነውን ኃጢአት ማርልን፣ ቀብራችንን አብራልን፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣ የመጨረሻ ቃላችንንም ላ ኢላሀ ኢለላህ አድርግልን። የጀነተል ፊርደውስን ስጠን፣ ከእሳት አድነን። አሚን ያ ረበል ዓለሚን። 🤲🏻🤍 @tezkiretu_bint_baba
454
10
✍ሴቷ እንደ ሴትነቷ ክብሯን ብትጠብቅ ወንዱም እንደወንድነቱ ቢሆን አቤት ውበት ዛሬ ዛሬ ግን አሏህ ያዘንላቸው ሲቀሩ ሴቱ እንደ ወንድ ካልሆንኩ አለ ወንዱም እንደ ሴት ልሁን አለ ....
619
11
«ኢሬቻ ላይ ሄዶ የመጣ ሙስሊም፤ ገላውን ታጥቦ፣ ሸሃዳ ይዞ ካልሆነ በስተቀር ወደ መስጂድ መግባት አይችልም!» አው ከማ ቃለ ሸይኽ አደም ቱላ (ረሒመሁ-ል'ሏህ)
783
12
💪 እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 የቴሌግራም ቻናል 👉 ቲክ ቶክ አካዉንት አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካ
💪 እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 የቴሌግራም ቻናል 👉 ቲክ ቶክ አካዉንት አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
17
13
መስጅድ የአላህ ቤት፣ የሰላም፣ የምህረትና የወንድማማችነት ማዕከል መሆኑ ቀርቶ፤ በጥቂት ጽንፈኞችና የፖለቲካ ሽፋን ባላቸው ግለሰቦች ሴራ የንጹሐን ደም መፋሰሻ የጥቃት አምባ ሆኗል። በጉራጌ ዞን፣ ጌ
መስጅድ የአላህ ቤት፣ የሰላም፣ የምህረትና የወንድማማችነት ማዕከል መሆኑ ቀርቶ፤ በጥቂት ጽንፈኞችና የፖለቲካ ሽፋን ባላቸው ግለሰቦች ሴራ የንጹሐን ደም መፋሰሻ የጥቃት አምባ ሆኗል። በጉራጌ ዞን፣ ጌታ ወረዳ በሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጅድ መስከረም 17 ቀን የተፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት የማንኛውንም ሰብዓዊ ፍጡር ልብ የሚያደማና የወረዳው አስተዳደርና የፀጥታ አካላት ግብዝነት በግልጽ ያሳየ የታሪክ ጠባሳ ነው። የመስጅዱ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆነው አቶ ሙኽታር ሙሀመድ፣ የአላህን ቤት ሁሉም ሙስሊም በጋራ የሚገለገልበት መሆኑን ዘንግቶ፣ አመቱን ሙሉ «ወሀቢያ መስጅድህ ሊነጥቅህ ነው፤ ተነስ ተጋደል!» በማለት ምእመናንን እርስ በርስ ሲያጋጭና ለጥፋት ሲያነሳሳ ቆይቷል። ይህ ግለሰብ በስሩ ካሉት ስድስት አህባሽ የኮሚቴ አባላት ጋር ብቻ በማሴር፣ ሦስቱን የሱና ኮሚቴ አባላት ሙሉ በሙሉ በማግለል «አካታች» በሚል የውሸት ስም የራሳቸውን አጀንዳ ብቻ የሚያራምድ ፕሮግራም ለጥፈው ጀማዐውን ሲያስጨንቁ ቆይተዋል። በዕለቱ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ባለው ጊዜ፣ የሱናው ጀማዐ በመስጅዱ ጥግ በተረጋጋ ሁኔታ ኢስላማዊ ትምህርት (ዳዕዋ) በመከታተል ላይ ሳለ፣ ሙኽታር ሙሀመድ ከስርዓትና ከአዳብ ውጪ በሆነ ማዋረድ አቋርጧቸዋል። ሰላማዊው ጀማዐ «እኛ ትምህርታችንን እናዳምጥ፤ እናንተ ኮሚቴዎች ተወያይታችሁ ፍትሐዊ መፍትሔ አምጡ» ብለው በትሕትና ቢጠይቁም፣ «ከእናንተ ጋር መቼም አውርተን አንግባባም!» በሚል የትዕቢት ቃል አምባጓሮ ፈጥሯል። ይባስ ብሎም፣ ጊዜው ገና ሳይደርስ፣ ጀማዐውን ለመበተን በማሰብ ለሙአዚኑ የጥድፊያ የአዛንና የኢቃም ትእዛዝ በመስጠት ዒሻእ እንዲሰገድ አድርጓል። ሰላማዊው ምእመን ዒሻእን ሰግዶ ግጭትን ለማስወገድ ሲል ከመስጅድ ለመውጣት ሲሞክር፣ አጥቂዎቹ አስቀድመው ያዘጋጁትን የጥቃት መረብ ዘርግተው ጠበቋቸው። የሰላም አየር በሚነፍስበት ሰዓት ኡስታዙ ነሲሀ ሲያደርግ፣ እነሱ ለ35 ደቂቃዎች ያህል ወደ ውጪ ገባ ወጣ እያሉ ዱላና ድንጋይ በግቢው ውስጥ ሲያከማቹ ቆይተዋል። ግጭት ላለመፍጠር ሲሉ ጫማቸውን እንኳን ሳይለብሱ በባዶ እግራቸው ከመስጅድ ግቢ ሸሽተው የወጡትን ንጹሐን ወንድሞች፣ አጥቂዎቹ በሩ አልበቃ ብሏቸው በግንብ ተንጠልጥለው በመዝለል በድንጋይና በዱላ ሩምታ ዘነበቡባቸው። ሙኽታር ባስተላለፈው ቀጥተኛ የጥቃት ትዕዛዝ፣ በወንድሞቻችን ላይ በግፍ የተወረወረው ድንጋይ አካላቸውን አድምቶ፣ ደማቸው በመስጅዱ በር ላይ እንደ ወንዝ ፈሷል። በዚህም አሰቃቂ ጥቃት አራት ወንድሞች ክፉኛ ተጎድተው ሆስፒታል ገብተዋል። ከሁሉ በላይ ልብ የሚያደማውና የሕግ የበላይነትን ጥያቄ ውስጥ የሚጥለው የጌታ ወረዳ ፖሊስና የጸጥታ አካላት እርምጃ ነው። ፖሊስ ወደ ስፍራው ሲደርስ፣ ተደራጅተው ደም ያፈሰሱትንና ጥቃቱን የመሩትን ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ከማዋል ይልቅ፤ ጥቃት ሸሽተው ሕይወታቸውን ለማትረፍ ሲሮጡ የነበሩትን ንጹሐን የሱና ወንድሞችን አፍሶ ወህኒ አስገብቷቸዋል። እውነተኛ አጥፊዎች በነፃነት እየተንቀሳቀሱ፣ ንጹሐን «እከሌን አሰርኩ» ለሚለው የፖለቲካ ሪፖርት ማሟያ ተደርገው ከታሰሩ እነሆ ሦስት ቀናት አልፈዋል! በቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጅድ ፍትሐዊና አካታች ኮሚቴ ተዋቅሮ ሁሉም ሙስሊም በሰላም እንዲገለገል፣ የጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት (መጅሊስ) ለረዥም ጊዜ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። ሆኖም፤የጌታ ወረዳ አስተዳደር፣የፖርቲ ጽሕፈት ቤት፣ እና የሰላምና ፀጥታ ኃላፊዎች በጉዳዩ ላይ ቀጥተኛ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት በመፍጠርና ለሁለቱም ወገን የተለያየ የውሸት ቃል በመግባት፣ ዘላቂ መፍትሔ እንዳይመጣ ዋነኛ እንቅፋት ሆነዋል። የመስጅዱን ሃይማኖታዊ ጉዳይ ለፖለቲካ ትርፍ መጠቀሚያ በማድረጋቸው፣ ዛሬ ለታየው የደም መፋሰስና ግጭት ቀዳሚ ተጠያቂዎች ናቸው። የሚመለከታችሁ የክልልና የፌደራል የፍትሕ አካላት፣ የመብት ተሟጋቾች እንዲሁም ነጻ ሚዲያዎች ይህንን ግልጽ የሆነ የመንግስት መዋቅርን የተንተራሰ ግፍ በማጋለጥ፤ ንጹሐን ከእስር እንዲፈቱ፣ አጥቂዎችና አስተባባሪዎች ለሕግ እንዲቀርቡ፣ እንዲሁም መስጅዱ የሰላም ማዕከል ሆኖ እንዲቀጥል ድምጽ እንድትሆኑ እንጠይቃለን!
806
14
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 300 Subscribers 400 Subscribers 500 Subscribers 300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS1 🧩 ሁለተኛ Wave 👇 600 Subscribers 800 Subscribers 1000 Subscribers 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS2    🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS ISLAMIC WAVER
65
15
📌 ክብር የጋራ ነው! ስንፈልጋችሁ 'ዝም' ያላችሁ ሰዎች  ስትፈልጉን ባታገኙን አትዘኑ። ጓደኝነት እና ክብር የጋራ (Two-way street) እንጂ ሲመቻችሁ ብቻ የምትመጡበት ማረፊያ አይደለም! ላከበረን ክብር አለን ላራቀን ደግሞ ቆንጆ ዝምታ አለን! 🤫 📌 ዋጋህን እወቅ! ለሰጠኸው ክብር እና ጊዜ ተገቢውን ምላሽ (Reply) ለማይሰጥህ ሰው  አንተም ራስህን አታስጨንቅ። ስትፈልጋቸው ለሌሉ ሰዎች ሲፈልጉህ መገኘት ግዴታህ አይደለም። ሁሌም ለራሳችሁ ክብር ስጡ መከበር ያለበትን ሰው ብቻ አክብሩ! 📌 አንዳንድ ሰዎች የሚፈልጉህን ያህል እንጂ የምትፈልጋቸውን ያህል አጠገብህ የሉም። ለእንደዚህ አይነት ሰዎች የሚመጥነው ምርጡ መልስ "ዝምታ"ብቻ ነው! 💯 ✍🏽بنت أبي @tezkiretu_bint_baba
610
16
📣አሸላሚ ቻሌንጅ ከ Quranic Verse የቁርአን ቻናል 🥇 🆕 አሰላሙ አላይኩም ዋራህማቱላሂ ዋባራካቱህ 👇 ውድድሩ የሚሆነው like ❤️‍🔥 ማስደረግ ነዉ የፈለጋቺሁትን የቁርአን አንቀፅ ከ
📣አሸላሚ ቻሌንጅ ከ Quranic Verse የቁርአን ቻናል 🥇 🆕 አሰላሙ አላይኩም ዋራህማቱላሂ ዋባራካቱህ 👇 ውድድሩ የሚሆነው like ❤️‍🔥 ማስደረግ ነዉ የፈለጋቺሁትን የቁርአን አንቀፅ ከነ ተርጉም እና ስም በመላክ ይወዳድሩ 🌸እሱም የሚሆነው 🔥አንደኛ ለወጣ 500 🔥ሁለተኛ ለወጣ 300 ❤️‍🔥ሶስተኛ ለወጣ 200 ብር ይሸለማሉ 🎁 💪 ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል 👇 https://t.me/Quranic_Verse1
4
17
ጥያቄ ❓ ❗️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል 🏷 ከአሱር ሶላት ቡሀላ ሱናህ ሶላት መስገድ ይቻላል ዋይስ አይቻልም ? .
595
18
📌 ለተግባር እንጂ ለቃላት ክርክር ቦታ የለንም! አንዳንዴ በቃላት ስያሜና ትርጉም ላይ በመከራከር ጊዜያችንን ስናጠፋ፣ ዋናውን የፈጣሪን ትዕዛዝና አላማ እንዘነጋለን። የሴት ልጅን እስላማዊ አለባበስ "ሂጃብ"፣ "ጅልባብ" ወይም "ኹሙር" አልነው፤ ዋናው ቁምነገር አላህ (ሱ.ወ) ያዘዘንን የጨዋነት፣ የክብር እና የመሸፈን ስርዓት በተግባር ላይ ማዋላችን ነው። የቃላቱ ትርጉም ምንም ይሁን ምን፣ የተግባሩ ግብ አላህን መታዘዝ ነው! ዲን ማለት ትዕዛዝን በተግባር መፈጸም እንጂ፣ በቃላት ስያሜ ላይ ስህተት እየፈለጉ መከራከር እና ሰውን መወነጃጀል አይደለም። ታላላቅ ዑለማኦች ያስተማሩንን የቃላት አጠቃቀም እንደ "አዲስ ዲን" (ቢድዓ) ማየት መሃይምነት ነው። እውቀታችንን ለስራ እና ለትግበራ እንጂ፣ አጉል ክርክር አንክፈትበት። ✨ ዋናው ቁምነገር ስሙ ማን ይባላል ሳይሆን አላህ ያዘዘውን በተግባር እየፈጸምን ነው ወይ? የሚለው ነው! ✍🏽بنت أبي @tezkiratu_bint_baba
676
19
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 300 Subscribers 400 Subscribers 500 Subscribers 300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS1 🧩 ሁለተኛ Wave 👇 600 Subscribers 800 Subscribers 1000 Subscribers 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS2    🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS ISLAMIC WAVER
26
20
ኢላሂ የኔ ጌታ......>> ደካማ ባሪያህ አይደለዉ ተስፋ መቁረጥ ከጀመር እቅድህ ከእቅዴ ከህልሜ የተሻለ እንደሆነ አስታዉሰኝ‼️🤲
680