ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
إظهار المزيد8 136
المشتركون
-224 ساعات
-327 أيام
-17130 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26سبتمبر '26
سبتمبر '26
+32
في 1 قنوات
أغسطس '26
+120
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+201
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+87
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '26
+294
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+392
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+571
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+457
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '26
+734
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+790
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+1 210
في 6 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+861
في 5 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+913
في 6 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+775
في 136 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+422
في 12 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+504
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '25
+410
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+290
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '25
+393
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+239
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+604
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+857
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+828
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+370
في 7 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+55
في 7 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+89
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+998
في 3 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 27 سبتمبر | +2 | |||
| 26 سبتمبر | +1 | |||
| 25 سبتمبر | +2 | |||
| 24 سبتمبر | +3 | |||
| 23 سبتمبر | +2 | |||
| 22 سبتمبر | 0 | |||
| 21 سبتمبر | 0 | |||
| 20 سبتمبر | 0 | |||
| 19 سبتمبر | +1 | |||
| 18 سبتمبر | 0 | |||
| 17 سبتمبر | +1 | |||
| 16 سبتمبر | 0 | |||
| 15 سبتمبر | +1 | |||
| 14 سبتمبر | 0 | |||
| 13 سبتمبر | +1 | |||
| 12 سبتمبر | +6 | |||
| 11 سبتمبر | +1 | |||
| 10 سبتمبر | +2 | |||
| 09 سبتمبر | +2 | |||
| 08 سبتمبر | 0 | |||
| 07 سبتمبر | +3 | |||
| 06 سبتمبر | +1 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | +2 | |||
| 03 سبتمبر | 0 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | +1 |
منشورات القناة
Repost from ✨ተዝኪረቱ ቢንት ባባ✨
📌 ለተግባር እንጂ ለቃላት ክርክር ቦታ የለንም!
አንዳንዴ በቃላት ስያሜና ትርጉም ላይ በመከራከር ጊዜያችንን ስናጠፋ፣ ዋናውን የፈጣሪን ትዕዛዝና አላማ እንዘነጋለን።
የሴት ልጅን እስላማዊ አለባበስ "ሂጃብ"፣ "ጅልባብ" ወይም "ኹሙር" አልነው፤ ዋናው ቁምነገር አላህ (ሱ.ወ) ያዘዘንን የጨዋነት፣ የክብር እና የመሸፈን ስርዓት በተግባር ላይ ማዋላችን ነው። የቃላቱ ትርጉም ምንም ይሁን ምን፣ የተግባሩ ግብ አላህን መታዘዝ ነው!
ዲን ማለት ትዕዛዝን በተግባር መፈጸም እንጂ፣ በቃላት ስያሜ ላይ ስህተት እየፈለጉ መከራከር እና ሰውን መወነጃጀል አይደለም። ታላላቅ ዑለማኦች ያስተማሩንን የቃላት አጠቃቀም እንደ "አዲስ ዲን" (ቢድዓ) ማየት መሃይምነት ነው።
እውቀታችንን ለስራ እና ለትግበራ እንጂ፣ አጉል ክርክር አንክፈትበት።
✨ ዋናው ቁምነገር ስሙ ማን ይባላል ሳይሆን አላህ ያዘዘውን በተግባር እየፈጸምን ነው ወይ? የሚለው ነው!
✍🏽بنت أبي
@tezkiratu_bint_baba
| 2 | 🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
300 Subscribers
400 Subscribers
500 Subscribers
300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS1
🧩 ሁለተኛ Wave 👇
600 Subscribers
800 Subscribers
1000 Subscribers
500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS2
🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇
🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS
ISLAMIC WAVER | 26 |
| 3 | ኢላሂ የኔ ጌታ......>>
ደካማ ባሪያህ አይደለዉ
ተስፋ መቁረጥ ከጀመር
እቅድህ ከእቅዴ ከህልሜ
የተሻለ እንደሆነ አስታዉሰኝ‼️🤲 | 187 |
| 4 | ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ | 222 |
| 5 | 🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
300 Subscribers
400 Subscribers
500 Subscribers
300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS1
🧩 ሁለተኛ Wave 👇
600 Subscribers
800 Subscribers
1000 Subscribers
500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS2
🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇
🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS
ISLAMIC WAVER | 10 |
| 6 | 🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ
☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና
☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ
በዚህ አናግሩን 👇👇
👉@Umu_asiya65
👆በዚህ ኑ | 322 |
| 7 | ድንገት የሆነ ቀን ካለህበት ገፍላ ነቅተህ ወደ አላህ መመለስ ብትፈልግ ግን ከየት እንደምትጀምር ግራ ቢገባህ ከ ኢስቲግፋር ጀምር። ከ ጨነቀህ ኢስቲግፋር አድርግ ፣ ሀሳብ ከበዛብህ ኢስቲግፋር አድርግ፣ ከ ራስህ እና ከጌታህ እንደራቅክ ሲሰማህ ኢስቲግፋር አደረርግ፤ በዙሪያክ ያለ ነገር ሁሉ ወዲያዉ በዛች ቅፅበት ላይቀየር ይችላል ግን የሆነ ነገር ውስጥት መረጋጋት ይጀምራል።
ኢስቲግፋር የ አላህ በር still ክፍት መሆኑን ያስታውስሃል፣ ወደርሱ መመለስ ቀጠሮ እንደማይፈልግ ይነግርካል፣ “አስተግፊሩላሀል አዚም ወ አቱቡ ኢለይሂ “የሚል የተፀፀተ ልብ በቂ ነው ፤ ደግሞም ለ ኢስቲግፋር ትልቅ ወንጀልን አትጠብቅ ባንተ እና በ አላህ መሀል ያለ ድልድይ አድርገህ ያዘው🤎
አትሰልች፣ እራሱን ወንጀል በተደጋጋሚ ብትሰራም በተደጋጋሚ ኢስቲግፋር አድርግ፤ ሸይጣን ሁለቴ እንዳያሸንፍህ ወንጀሉን ካሰራህ ኢስቲግፋሩን እንዳይከለክልህ 70 ጊዜ ካጠፋህ 71 ጊዜ ኢስቲግፋር አድርግ🤎
استغفرالله العظيم واتوب إليه.. | 382 |
| 8 | فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ
ጥቂትንም ይሳቁ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ
ሱረቱል ተውባህ ቁጥር 82 | 323 |
| 9 | 🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇
🎯Above 1+ subscribers✅
🎯Above 2+ subscribers✅
🎯 Above 5+ subscribers✅
🎯Above 10k+ subscribers✅
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS
@Ziyad_DS
ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ | 7 |
| 10 | و ما الجُمعةُ إلا عيدٌ لقلبكَ
-رتّل آياتِ الكهف
-صَلِّ على النّبي
-ابعث دعواتكَ إلى ربّك
لا تنسوها يا كرام و ذكروا بها❤️ | 411 |
| 11 | አሰላሙ ዐለይኩም
~
ባለፈው ሳይመቸኝ በመቅረቱ የተላለፈው ሰይድ ቁጥብን የሚመለከተው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ ይኖራል።
በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ :-
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 357 |
| 12 | አላህ ብዙ ውለታ ውሎልን እኛ ግን ሚገባውን ምስጋና አናመሰግነውም።
ስናመሰግነው እንደሚጨምር ቃል የገባልንን ረስተን የጎደለንን እያየን እናማርራለን።
አላህ ሆይ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገን🤲 | 527 |
| 13 | 🆕 💌🤲🤲
🎙የብስራት ዜና ለሁላችንም🎧
🤍📖🤍📖🤍🤍📖
የ ጛሩ ሒራ ንባብ ውድድሩን በዌብሳይት🏧 ወይንም በቴሌግራም ቦት🐾 መመዝገብ ያስቸገራችሁ ወንድምና እህቶች
በቀጥታ
1) በአካል ቢሮ በመምጣት
2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
1⃣በቴሌግራም ⚡️
2⃣በዋትሳብ
3⃣በኢሞ
4⃣በሚሴጅ 📩📩
በ 2 ደቂቃ ውስጥ🏎 በኛ በኩል ምዘገባውን መጨረስ ትችላላችሁ
📚📖📚🌹📚📖📚📖
ለበለጠ መረጃና ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ለመመዝገብ
0946248626 @Muhadil18
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🔣ያለኢሜልመመዝገብይቻላል🔣 | 12 |
| 14 | 💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 12k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ለመግዛት @Ziyad_DS2 | 30 |
| 15 | አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ
የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
✍ የውድድሩ ሂደት
ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🌟0946248626
🌟0942189967
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 | 23 |
| 16 | ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር
ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ።
ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።
ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።
1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ
2ኛ iphone 13 promax
3ኛ ላፕቶፕ
ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ደውሎ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626
0942189967 | 119 |
| 17 | ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
ቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ? | 137 |
| 18 | ሶሏት ስንሰግድ የምር ሀቂቃ ሶላት ነው ምንሰግደው ማለቴ ሩኩዕ ሱጁድ ስናረግ ስሜቱ ምን ይመስላል ፍርሀት አለን ልባችን እንፈትሽ የሶላት ጣዕም አለን ወይስ ተነጥቀናል እንዴትስ እንመልሰው ይስተካከላልወይ📝 | 623 |
| 19 | لا يوجد نص... | 34 |
| 20 | አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
✍ የውድድሩ ሂደት
ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🌟0946248626
🌟0942189967
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 | 95 |
