የትምህርት ቻናል
Open in Telegram
በእስልምና እና በክርስትና በሌሎችም ቤተ እምነቶች መካከል ያለውን ልዩነት እንዲሁም ኢስላም ትክክለኛ ኃይማኖት መሆኑን በማስረጃ እያስደገፍን ሰዎችን ወደ እውነት እንጣራለን ። አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ያግዘን !
Show more7 400
Subscribers
+124 hours
+57 days
+530 days
Loading data
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '26Oct '26
October '26
+2 663
in 2 channels
September '260
in 0 channels
Get PRO
August '260
in 0 channels
Get PRO
July '260
in 2 channels
Get PRO
June '260
in 3 channels
Get PRO
May '260
in 1 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 1 channels
Get PRO
January '260
in 1 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 2 channels
Get PRO
September '25
+50
in 0 channels
Get PRO
August '25
+184
in 0 channels
Get PRO
July '25
+169
in 0 channels
Get PRO
June '25
+151
in 0 channels
Get PRO
May '25
+175
in 0 channels
Get PRO
April '25
+283
in 0 channels
Get PRO
March '25
+335
in 0 channels
Get PRO
February '25
+176
in 0 channels
Get PRO
January '25
+285
in 1 channels
Get PRO
December '24
+332
in 0 channels
Get PRO
November '24
+254
in 0 channels
Get PRO
October '24
+265
in 0 channels
Get PRO
September '24
+218
in 0 channels
Get PRO
August '24
+216
in 0 channels
Get PRO
July '24
+142
in 0 channels
Get PRO
June '24
+179
in 1 channels
Get PRO
May '24
+195
in 0 channels
Get PRO
April '24
+134
in 0 channels
Get PRO
March '24
+165
in 0 channels
Get PRO
February '24
+102
in 2 channels
Get PRO
January '24
+112
in 0 channels
Get PRO
December '23
+99
in 1 channels
Get PRO
November '23
+12
in 0 channels
Get PRO
October '23
+16
in 0 channels
Get PRO
September '23
+30
in 0 channels
Get PRO
August '23
+28
in 0 channels
Get PRO
July '23
+25
in 0 channels
Get PRO
June '23
+22
in 0 channels
Get PRO
May '23
+20
in 0 channels
Get PRO
April '23
+29
in 0 channels
Get PRO
March '23
+35
in 0 channels
Get PRO
February '23
+12
in 0 channels
Get PRO
January '23
+28
in 0 channels
Get PRO
December '22
+34
in 0 channels
Get PRO
November '22
+19
in 0 channels
Get PRO
October '22
+25
in 0 channels
Get PRO
September '22
+41
in 0 channels
Get PRO
August '22
+50
in 0 channels
Get PRO
July '22
+21
in 0 channels
Get PRO
June '22
+49
in 0 channels
Get PRO
May '22
+53
in 0 channels
Get PRO
April '22
+59
in 0 channels
Get PRO
March '22
+67
in 0 channels
Get PRO
February '22
+60
in 0 channels
Get PRO
January '22
+57
in 0 channels
Get PRO
December '21
+30
in 0 channels
Get PRO
November '21
+36
in 0 channels
Get PRO
October '21
+46
in 0 channels
Get PRO
September '21
+67
in 0 channels
Get PRO
August '21
+90
in 0 channels
Get PRO
July '21
+165
in 0 channels
Get PRO
June '21
+209
in 0 channels
Get PRO
May '21
+196
in 0 channels
Get PRO
April '21
+794
in 0 channels
Get PRO
March '21
+354
in 0 channels
Get PRO
February '21
+251
in 0 channels
Get PRO
January '21
+646
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 18 October | +2 | |||
| 17 October | +5 | |||
| 16 October | +5 | |||
| 15 October | +7 | |||
| 14 October | +6 | |||
| 13 October | +4 |
Channel Posts
| 2 | No text... | 589 |
| 3 | No text... | 563 |
| 4 | No text... | 576 |
| 5 | ሶሪያዊ የእስልምና ሊቅና ደራሲ የሆኑት ሼክ አሊ አል-ጣንጣዊ ኑር ሚነል ቁርኣን በተሰኘው መጽሐፋቸው በተጅዊድ ላይ ድንበር ማለፍ አግባብ አይደለም ይሊሉ :: ይህንንም ከቡዙ የሰለፍ አኢማዎች እንዳነበቡት ይገልጻሉ አላህ ይዘንላቸውና ::
✍ ወንድም አቡበከር | 1 521 |
| 6 | No text... | 2 466 |
| 7 | https://vt.tiktok.com/ZSbLnyftj/
Copy link | 3 078 |
| 8 | 🕊️ዕለታዊ ምክር
ጦርነት ከተማን ብቻ ሳይሆን ተስፋን ያፈርሳል፤ ትውልድን ይቀጥፋል፣ በምትኩም ህመምና እንባን ብቻ ይተዋል። መሳሪያዎች ዝም ሲሉ ብቻ ሳይሆን ልቦች መደማመጥ ሲጀምሩ ነው እውነተኛው ሰላም የሚወለደው። ሰላም ለነገ የሚተው ቅንጦት ሳይሆን ለዛሬ የህልውናችን መሰረት ነው። ጥላቻን በፍቅር፣ ቁጣን በማስተዋል ተክተን የሰላም መንገድ እንሁን። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት::
✨ ጦርነት አሸናፊ የለውም ሰላም ግን ተሸናፊ አያፈራም!
ወንድም አቡበከር
Part 7 | 2 981 |
| 9 | +1 ዱዓ ማለት ልክ እንደ መሳሪያ ነው::
https://t.me/buki145 | 2 740 |
| 10 | የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ
ሐሙስ መስከረም 21
የትንቢት መኋተም የተሰኘውን መጽሐፍ በአላህ ፍቃድ ይመረቃል:: | 2 489 |
| 11 | 🛰 ነገ የሚገርም ዜና አለ ተዘጋጁ መገመት ይቻላል:: ቀን 5 ሰዓት | 2 339 |
| 12 | 🎙🎙
🎓 የአቂዳ ኮርስ
የኮርሱ ዓላማ፦ ትክክለኛውን የእስልምና እምነት (አቂዳ)፣ የሰለፎችን መንገድ የተለያየ አስተሰብ ያላቸውን ወገኖች ታሪክና ልዩነት እንዲሁም አላህን ማወቅ የሚያስችሉ መሰረታዊ እውቀቶችን ማጨበጥ።
🔹 ክፍል 1⃣፦ የአቂዳ መግቢያ (Introduction to Aqeedah)
ይህ ክፍል የእስልምና እምነት መሠረቶችን እና የመንሀጅ (የአካሄድ) መርሆዎችን ዳሰሳ ያደርጋል።
🪐 የአቂዳ ትርጓሜ :- የቃሉ linguistique እና ሸሪዐዊ ትርጉም
🪐የተውሂድ ትርጓሜና መሠረታዊ ጽንሰ-ሀሳብ የተውሂድ ክፍሎች (ሩቡቢያ፣ ኡሉሂያ፣ አስማ ወሲፋት)
🪐 ሰለፎች እነማን ናቸው? :- የመጀመሪያዎቹ ሶስት የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ትውልዶች ትርጓሜ
🪐 የሰለፎች አቂዳ :- የቀደሙት አበው እምነትና የአካሄድ መርሆዎች
🪐 አቂደቱ-ጠሐዊያ :- የእማም አቡ ጃዕፈር አጥ-ጠሐዊ የታወቀችው የአቂዳ ኪታብ ትንተና
🔹 ክፍል 2⃣፦ የተለያዩ አንጃዎች (ዒልሙል ፊረቅ & ወል-መዛሂብ)
በእስልምና ታሪክ ውስጥ የተከሰቱ ልዩነቶች የአስተሳሰብ ዘይቤዎች እና የእያንዳንዱ አንጃ መሠረታዊ መነሻዎች።
🛐አህሉስ-ሱና ወል-ጀማዓ
🛐 ሺዓ
🛐ኸዋሪጅ
🛐ሙዕተዚላ
🛐አሽዓሪያ እና ማቱሪዲያ
🛐ቀደሪያ
🛐ሙርጂአ
🛐ሱፊያ
🛐አህባሽ
🛐ሙንኪሩ ሱና
🔹 ክፍል 3⃣፦ አላህን ማወቅ (Theology & Divine Attributes)🤲
የፈጣሪን ወሰን የሌለው ታላቅነት፣ ስሞችና ባህሪያት በጥበብና በሸሪዐዊ ማስረጃ መመርመር:-
🍀 የአላህ ባሕሪያት (الصفات) :- የባህሪያት ዓይነቶች እና መስፈርቶች
📌ቦታ፣ አቅጣጫ እና ጂስም (الجهة والجسم)
📖የአላህ ቃል (كلام الله):- ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑ እና የተፈጠረ አለመሆኑ መረጃዎች
🎓አባሪ ትምህርት (Bonus Module)
አዳቡ ጠለቢል ዒልም (የእውቀት ፈላጊ ስነ-ምግባር)
📝 ምዝገባ በነዚህ ሁለት የቴሌግራም አካውንቶች የሚከናወን ይሆናል::
▫️@Moderatert
▫️@Dagim12134
🕑 ውስን ተማሪዎችን ተቀብለን ለ 3 ወር ብቻ የሚቆይ ኮርስ ስለምንሰጥ በፍጥነት ይመዝገቡ::
🔊 ለ 7⃣2⃣ ሰዓት የሚቆይ ምዝገባ::
🎥 ትምህቱ ሙሉ በሙሉ በ video የሚሰጥ ይሆናል::
⏳️ወንድም አቡበከር ✍️ | 2 686 |
| 13 | ◆▮ዉይይት▮◆
➬ እዉን እየሱስ የባኻሪ አምላክ ነዉን?
➬ የነብዩ ሙሀመድ ነብይነት?
➬ ስለ ሐዲሶች?
➬ በእስልምና አንድ ሰዉ ሲሳሳት በምን አይነት መንገድ ነዉ መተራረም ያለበት?
"እስልምና ላይ ለተነሱ ብዙ ጥያቄዎች የተስተናገዱበት ትምህርቶች ናቸው አዳምጡ "🎧
የዛሬው የ ቲክቶክ ቆይታችን
◍ ወንድም አቡበክር
🅥🅢
◍ ከብዙ ወገኖች ጋር
◍ ሙስሊም ጠያቂዎች | 3 017 |
| 14 | No text... | 2 690 |
| 15 | አድ ዳዕ ወደዋዕ {ክፍል 2}.MP3 | 2 342 |
| 16 | አዲስ አመት
በኢስላም አስተምህሮ ውስጥ የአንድ ሙስሊም ማንነት እምነት እና የዕለት ተዕለት ተግባራት በቀጥታ የሚመሩት ከቁርኣን እና ከነቢያዊው ሐዲሥ በሚቀዱ መርሆዎች ነው። ወቅቶች በዓላት እና የቀን መቁጠሪያዎች ደግሞ የሰው ልጅ ጊዜን የሚለካባቸው መሣሪያዎች ብቻ ሳይሆኑ ከእምነት ከታሪክ እና ከባህል ጋር በጥብቅ የተሳሰሩ መገለጫዎች ናቸው።
በአገራችን በየዓመቱ የሚከበረውን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት አስመልክቶ በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ዘንድ ከሸሪዓዊ ድንጋጌዎችና ከመንፈሳዊ ማንነት አንፃር ሊታወቁ የሚገባቸው መሠረታዊ እውነታዎች አሉ። እነሱም
በኢስላም ሕግጋት በዓላት የአምልኮ እና የእምነት መገለጫዎች ናቸው። አንድን ሃይማኖታዊ ወይም ባህላዊ መሠረት ያለው በዓል ማክበርም ሆነ በበዓሉ ምክንያት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት መለዋወጥ ከበዓሉ ጀርባ ያለውን እሳቤ ከመቀበልና ከማበረታታት ጋር ይያያዛል።
ነቢዩ (ﷺ) ወደ መዲና ሲገቡ የመዲና ሰዎች የሚጫወቱባቸው ሁለት የበዓል ቀናት ነበሯቸው። እሳቸውም፦ "አላህ ከእነርሱ በተሻሉ ሁለት ቀናት ተክቷችኋል እነሱም የዒድ አል-አድሓ እና የዒድ አል-ፊጥር ቀናት ናቸው" በማለት የሙስሊሞች በዓላት የተወሰኑና ከአላህ የተደነገጉ መሆናቸውን አስረድተዋል ።
በተጨማሪም ነቢዩ (ﷺ) "በአንድ ሕዝብ የተመሳሰለ እርሱ ከእነርሱው ነው" ብለዋል ። ከኢስላማዊ መሠረት ውጪ ያሉትን አዳዲስ ዓመታት እንደ በዓል መያዝ መደሰትና የደስታ መግለጫዎችን ማጋራት ከሌሎች እምነቶች ሥርዓት ጋር መመሳሰልን ያስከትላል።እንደ ኢብኑ ተይሚያህ እና ሌሎችም የኢስላም ሊቃውንት ኢስላማዊ ባልሆኑ በዓላት ጋር በተያያዘ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት መለዋወጥን በጥብቅ ይከለክላሉ። ምክንያቱም ይህ ድርጊት በሸሪዓ ያልተደነገገን የበዓል ሥርዓት ማፅደቅና ማላቅ ተደርጎ ስለሚወሰድ ነው።
ከዛ በላይም የኢትዮጵያ የቀን መቁጠሪያ ከጥንታዊው የግብፅ (ኮፕቲክ) እና የጁሊያን የዘመን አቆጣጠር ጋር የተቆራኘ ነው። አዲሱ ዓመት የሚጀምርበት መስከረም 1 ቀን በቤተክርስቲያን እምነት የቅዱስ ዮሐንስ መታሰቢያ (ርእሰ ዐውደ ዓመት) ተብሎ የሚከበር ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው ዕለት ነው።
በተጨማሪም የወራቱ ስያሜዎችና የዘመን ክፍፍሎች ጥንታዊ የጣዖት አምልኮ ወይም የሌሎች እምነቶች አፈ-ታሪኮችና እሳቤዎች ጋር የተሳሰሩ ናቸው:: ለምሳሌ:-
መስከረም (ቶት / Thoth)፦ የዓመቱ መጀመሪያ ወር በጥንታዊ ግብፅ "ቶት" (Thoth) ለሚባለው የጥበብ የጽሕፈትና የጨረቃ ጣዖት የተሰየመ ነበር። በዚህ ወር ለጣዖቱ መስዋዕት ይቀርብና በዓላት ይከበሩበት ነበር። በግዕዝ "መስከረም" የሚለው ስያሜም ከመስዋዕትና ከጥንታዊ የአምልኮ ሥርዓቶች ጋር የተያያዘ መነሻ አለው።
ጥቅምት (ፓኦፒ / Paopi - Apep)፦ በጥንታዊ ግብፅ እምነት "አፔፕ" (Apep) ወይም "ሃፒ" ለሚባለው የአባይ ወንዝ ጣዖት ክብር የሚከበርበት ወር ነበር። የውኃ ሙላትና የመሬት ለምነት ከእነዚህ ጣዖታት እንደሚገኝ በማመን የሚደረጉ የአምልኮ ሥርዓቶች መነሻ ነው።
ኅዳር (ሐቶር / Hathor)፦ "ሐቶር" በመባል ለምትታወቀው የጥንቷ ግብፅ የፍቅር የደስታ፣ የውበትና የእናትነት ጣዖት የተሰየመ ወር ነው።
ታኅሣሥ (ኮያክ / Koiak)፦ "ኦሲሪስ" (Osiris) ለሚባለው የሙታን፣ የትንሣኤና የከርሰ-ምድር ጣዖት ክብር በሚደረጉ ምሥጢራዊ የአምልኮ ሥርዓቶች የታወቀ ወር ነበር።
ጥር (ቶቢ / Tobi)፦ "አሙን-ራ" ለሚባለው የፀሐይና የከፍተኛው አምላክ ጣዖት እንዲሁም ለዝናብና ለምድር ለምነት ለተሰየሙ አማልክት መታሰቢያ የነበረ ወር ነው።
የካቲት (መኺር / Mekhir)፦ "መኺር" ለሚባለው የዐውሎ ነፋስና የኃይለኛ ንፋስ ጣዖት የተሰየመ ሲሆን የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል ሲባል ለጣዖቱ መስዋዕት የሚቀርብበት ወቅት ነበር።
መጋቢት (ፋመኖት / Phamenoth)፦ "አሜንሆቴፕ" የተባለውን ንጉሥ እንደ አምላክ በመቁጠር ለሱ ክብርና ለአማልክት መስዋዕት ማቅረቢያ የተሰየመ ወር ነው።
ሚያዝያ (ፋርሙቲ / Pharmouthi - Renenutet)፦ "ሬኔኑቴት" ለምትባለው የመኸርና የእህል ሰብል ጣዖት የተሰየመ ነው። የእርሻ ምርት ከመሰብሰቡ በፊት ለዚህች ጣዖት ምስጋና ይቀርብ ነበር።
ግንቦት (ፓሾንስ / Pashons - Khonsu)፦ "ኾንሱ" ለሚባለው የጨረቃና የጊዜ ጣዖት የተሰየመ ወር ነው።
ሰኔ (ፓኦኒ / Paoni)፦ "የሸለቆው በዓል" በሚል ለአማልክትና ለሞቱ ቅድመ-አያቶች መታሰቢያ የሚከበርበት ወር ነበር።
ሐምሌ (ኤፒፕ / Epiphi)፦ "አፔፕ" ወይም "ኤፒፊ" ለተባለው የእባብ ጣዖት የሚቀርቡ የአምልኮ ሥርዓቶች የሚከናወኑበት ወቅት ነው።
ነሐሴ (መስሬ / Mesori)፦ ትርጉሙ "የፀሐይ መወለድ" ማለት ሲሆን "ሆረስ" ለተባለው የፀሐይ ጣዖት መወለድ መታሰቢያ የተሰየመ ወር ነው።
ወራትን ቀናትንና የተፈጥሮ ክስተቶችን ከጣዖታት፣ ከከዋክብት ወይም ከሞቱ ነገሥታት ስም ጋር ማያያዝ የአላህን አምላክነትና ጌትነት ከፍጡራን ጋር ማጋራት በመሆኑ በሸሪዓ ተቀባይነት የለውም።
እንዴት ለሽርክ እንኳን አደረሳቹ ይባላል ?
ወንድም አቡበከር | 2 899 |
| 17 | 🎯 ለProfile በሚሆን መልኩ ከፈለጋችሁ ይህንን ተጠቀሙ።
☑️Sαlαh Responds😘 | 2 569 |
| 18 | ሰበር ሰበር ሰበር
የትንቢት ማኀተም የተሰኘው መጽሐፉችን ሊመረቅ ከአንድ ወር ያልበለጠ ጊዜ ቀርቶታል ሁላቹ profile አድርጉት ያላደረጉ እንዲያደርጉ በTik Tok , በ Facebook, በ Telegram ተናገሩ!! የቀየራቹ 1️⃣ ቁጥር አሳዩኝ:: | 2 990 |
| 19 | አላሁ አክበር አላሁ አክበር ምንኛ የሚገርም ሃሳብ ነው:: እኔ ደሞ የዛኪርን ቻናል 5000 ካስገባቹት ለ 2 ሰው እገዛለው:: | 4 231 |
| 20 | “ቻሌንጁ ምን መሰላቹ….10 ኒቃብ ያለበሱ እህቶች የኒቃብን ውበት ተረድተው እንዲለብሱ ማበረታታት ነው።
እንጀምር? | 4 172 |
