en
Feedback
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

Open in Telegram

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

Channel ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 (@tdarna_islam) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 35 528 subscribers, ranking 1 819 in the Religion & Spirituality category and 988 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 35 528 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -274 over the last 30 days and by -24 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.68%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 10.54% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 8 059 views. Within the first day, a publication typically gains 3 743 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 108.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

35 528
Subscribers
-2424 hours
-1047 days
-27430 days
Posts Archive
ሴተ ልጅ ለባሏ ሙሉና ምርጥ ከሆነች ከእሷ ውጪ ሌላ ባለማግባት ይክሳታል።! ለዚህም ነው ኢብኑ ሀጀር رحمه الله : መልክተኛው ﷺ ኽዲጃ ዱንያ ላይ በህይወት እያለቸ ከእሷ ውጪ ሌላን ባለማግባት ክሰዋታል ይላሉ። فتح الباري (٧ / ١٣٧)👉.ምንጭ

የሺሻ፣የጫት፣ የትምባሆ መሸጫ ሱቅ የከፈተውን ሰው ሁሉ አላህ ቅኑን መንገድ እንዲመራው እለምነዋለሁ፤ ልረግመው አልፈልግም፤ ይልቁንም መልካም ነገርንና የማስተዋል ልቦናን እመኝለታለሁ። ምክንያቱም የሠራው ሥራ ስንቱን ጤና አደቀቀው! የሚያቀርበው ምርት ስንቱን ቤተሰባዊ ግንኙነት አበላሸው! የማኅበረሰቡንም ገጽታ አበላሸ! ከሰዎች መካከል ለክፉ ነገር መክፈቻ፣ ለበጎ ነገር ደግሞ መዝጊያ የሆኑ አሉ። t.me/ibrahim_furii

☀️"በዚህ ዘመን ለወንድ ልጅ አስቸጋሪ ሁኖበታል። «ስንት አመት ለፍቶ ደክሞ ተምሮ ተመርቆ ስራ ያጣል፣ቢያገኝም ክፍያው በቂ አይደለም። ሴት ልጅ ተሰዳ ቤት ትሰራላለች ባለገንዘብ ትሆናለች። ወንድ ልጅ ቢሰደድም ቀላል አይሆንለትም። «ማግባት መሰተር እየፈለግ በገቢ  እጥረት ፊትና ላይ ይወድቃል። «ባለው ነገር እንኳን ተብቃቅቶ ትዳር  ሲጠይቅ ምን አለው ይባላል" ለገንዘብ ነው የቀረበሽ ትባላለች እሷም ታስባለች" ታዲያ ምን ይሁኑ ያሁን ግዜ ወንዶች በሀራም እየተጨማለቁ እያሰባችሁ እህቶች" ብዙ አጭበርባሪ ወንድ  እንዳለ ሁሉ ብዙ ትዳር ናፋቂ ወጣቶች አሉ  አሏህ ይርዝቃቸው‼️©

በአላህ ፍቃድ እንቀጥላለን ቻናሉ አይዘጋም ።

​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀም
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ  ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

ለተወሰነ ግዚያት አልያም እስከመጨረሻው ቻናሉ ላይ post ላይደረግ ይችላል ከሚዲያ አለም መውጣቱ የተሻለ መስሎ ስለታየኝ ሁላችሁም በዱዓ አስታውሱኝ ምንአልባት አድሚናቶች የሚያስቀጥሉት ከሆነ አሳውቃችኋለሁ ካልሆነ ትዳር እና ኢስላም ቻናል ይዘጋል السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ተረዱት
ተረዱት

«ኢብኑ ሙነወር» አንተ ስለ ኢኽዋን ታስጠነቅቃለህ፡ ራቋቸው ብለህ ታስተምረናለህ፡ መረጃ ላይ ሆነህ መልስ ትሰጣለህ፡ መንጋው ከኢኽዋን ጋር እያለ ያማሀል፡ ጩኸታቸው ሁሉ ላንተ ይሰማሀል!? እንገረማለን እኛ በዚህ መሀል፡ በጉጉት በስስት እንጠብቅሀለን፡ ያለ ድንበር ማለፍ አወ እንወድሀለን፡ በአካል ቀርቤ እጂግ ስለማውቅህ፡ ንግግሬ አንድ ነው አሏህ ይጠብቅህ፡ በስሜት ቢሰክሩም ሐቅን በመታወር፡ ደጋግመው ቢጮሁም ሳምንታትና ወር፡ ሐቅ ላይ እስካለ ጀግና ነው ሙነወር፡ .....ኸላስ.... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 "በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ።

ዝሙት ፍቅርን ይጨምራል የማል ትውልድ ዝሙት እነደ ቀላል የሚያይ ትውልድ ዝሙት የአላህ ቁጣ መሆኑን የረሳ ትውልድ ዝሙት አለመስራት የፋራ ሰው መገለጫ የሚመስለው ትውልድ ከተቃራኒ ፆታ ዝሙት አልፎ ስለ የተመሳሳይ ፆታ የሚሰብክ ትውልድ አጥፊዎች ትውልድ የሚያበላሹት አካላት የሚያከብር እና እንደ አርዐያ የሚያይ ትውልድ አላህ ወደ ሀቅ ይመልሰን እንጂ መጨረሻችን ያስፈራል

ምናልባት የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ባህል አይደለም የሚያስብል ትውልድ ነው ያለው

🎉🎉ልዩ የሰርግ ጥሪ🎉🎉 ~ በአሏህ ፈቃድ በቅርቡ የሰርግ ስነስርዓቴ ላይ እንድትገኙልኝ ስጋብዛችሁ በደስታ ነው። 🗒ቀን: ባታውቁትም ግድ የለም። 🗓ሰዓት: አይመለከታችሁም። አድራሻ: አያገባች
🎉🎉ልዩ የሰርግ ጥሪ🎉🎉 ~ በአሏህ ፈቃድ በቅርቡ የሰርግ ስነስርዓቴ ላይ እንድትገኙልኝ ስጋብዛችሁ በደስታ ነው። 🗒ቀን: ባታውቁትም ግድ የለም። 🗓ሰዓት: አይመለከታችሁም። አድራሻ: አያገባችሁም። እቤት ቆዩ ባትመጡ ይሻላል¡ አረብኮ አይቀልድ

👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026

በአካል የማትተዋወቁ በሶሻል ሚድያ ብቻ ተዋውቃችሁ የተጋባችሁ ተጋብታችሁም በአካል  ያልተገናኛችሁ አብራችሁ ኑራችሁ ስለ ጥሩነቱ ሳታውቁ.! ምኑን አይታችሁ ነው እደት አውቃችሁ ነው ውደሳችሁ ልክ ያለፈ ፖስታችሁ ሁሉ ቅጡ የጠፋው ልፈለጥልህ፣ ልቆረጥልህ፣ ልነጠፍልህ፣ ዋይ ምድነው ጭራሺ ብላችሁ ብላችሁ የአባታችሁን ስም ቀይራችሁ በስምህ ልጠራ ማለት ጀመራችሁ  በጣም ቆይታችኋል   ተው ግን ይሄ እፍ ያለ ፍቅር የሚያስለፈልፍ በየ ሶሻል ሚድያ የሚያስፖስት ፍቅር እፍ ያለ ጠብ ከጀርባው ሊያመጣ ይችላል በልክ አድርጉት

ልክ ኮሜንት በተከፈተበት ቻናል ወይም ግሩፕ ክክክክክ ብላችሁ የጅብ ሳቅ የምትኮምቱ ሴቶች በጣታችሁ ነው ወይስ በጥርሳቹ የምትፅፉት ክክክክክ እኮ አያስቅም ክ ፊደል ናታ ብዙ ግዜ ስለተፃፈ ሳቅ አይሆንም ። ሳቅ አይፃፍም

እኛ እኮ ሚስቶቻችን ላይ እንደ ህፃን የምንሆነው አብዛኞቹ ሴቶች ለእናትነት ያልበሰሉ በእድሜ ብቻ ያረጁ ስለሆኑ ልጅ ከመምጣቱ በፊት ለልጆቻችን በማሰብ እያለማመድናችሁ ነው እናንተ ግን አታውቁም ወንድ ልጅ እንደ ህፃን ነው ብላችሁ ታወራላችሁ 😁 ልጅ ኖሮት እንደ ልጅ የሚጨማለቅ ባል የለም እስክትወልጂ ድረስ ብቻ ነው 🙌

ለባልሺ......... ሚስት ብቻ ሳይሆን እንደ እናቱ መሆን ባለብሺ ቦታወች ላይ እንደናቱ ሁኝለት እናቱ በክንዶቿ አንተርሳ ፀጉሮቹን እንደምትደባብስለት አንችም እደዛ አድርጊለት..👌 ወንድ ልጅ ሚስ
ለባልሺ......... ሚስት ብቻ ሳይሆን   እንደ እናቱ መሆን ባለብሺ ቦታወች ላይ እንደናቱ ሁኝለት እናቱ በክንዶቿ አንተርሳ ፀጉሮቹን እንደምትደባብስለት አንችም እደዛ  አድርጊለት..👌 ወንድ  ልጅ ሚስት ብቻ ሳይሆን እንደ እናቱ እድትሆኝለት ይፈልጋል አንዳንዴዬ እንዴ ህፃን፣  ጩጨ ያደርጋቸዋል  ልክ ህፃን ልጅ እንክብካቤ እደሚፈልገው ሁሉ ባልም  እደዛ ይፈልጋል ደምኮ እንዴ ህፃን  ሲሆኑ  ፀባያቸው ደስ ማለታቸው¡👌

አባትሺ ሰው ትሆኛለሺ እኔንም ትረጅኛለሺ አንችም ትለወጫለሺ ብሎ በሬ ሽጦ ልኮሺ

الْحَاقَّةُ (ሱረቱ አል ሐቃህ - 1) እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡ مَا الْحَاقَّةُ (ሱረቱ አል ሐቃህ - 2) አረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት! وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحَاقَّةُ (ሱረቱ አል ሐቃህ - 3) አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? كَذَّبَتْ ثَمُودُ وَعَادٌ بِالْقَارِعَةِ (ሱረቱ አል ሐቃህ - 4) ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡ فَأَمَّا ثَمُودُ فَأُهْلِكُوا بِالطَّاغِيَةِ (ሱረቱ አል ሐቃህ - 5) ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ፤ (ተወደሙ)፡፡