cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

Publicaciones publicitarias
15 945
Suscriptores
+8924 horas
+7677 días
+1 83330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መልካም አጋር የተሰጠህው ወንድሜ   ስጦታህን በአግባብ ይዘሃል ወይስ  ቦታ ሳትሰጣት እየኖርክ ነው ብዙ ጊዜ  የመልካም ሚስት ባህሪ እንድህ ነው እንድህ መሆን አለበት እየተባለ በየጊዜው ይሰበካል ነገር ግን የመልካም ባል ባህሪስ? ምን መምስል አለበት የሚለውን ተዘግቷል መሰለኝ  ጥሩ የሆነች አጋር አግኝቶ  ሲገራጨጭ ያጣት ስንቱ ነው!     ለማንኛውም አያያዝህን እወቅበት በዚህ ዘመን ጥሩ የህይወት አጋር የተሰጠው የታደለ ብቻ ሳይሆን የተመረጠም ጭምር ነው! 🍃✍እሙ አብዲላህ
Mostrar todo...
👍 67🤝 4
✅ መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት ✅ 🔺من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا 【فهنيئا له】 ♻️አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት። 【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
Mostrar todo...
👍 21
ሚስቱ ተቀባብታ፣ተጊያጊጣና ተራቆታ ስትወጣ አይቶ ዝም የሚል ወንድ፡ አንድም፡ባዶ የሆነ ጉረኛ ወይንም፡በቤት ውስጥ የማይሰማ የወንድነት ድርሻ የሌለው አለያም፡በሚስቱ የማይቀና ደዩስ ነው።
Mostrar todo...
👍 80
ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ዝሙትን ራቁ ብለዉአል ዝሙትን የሚዘወትር ሰዉ  ፀዋታ አምላኪነዉ ነብዩ ሶለላሁ አለይሂወሰለም እንድህብለዉአል 3ሰወች የቂያመቀን አሏህ አያናግራቸዉም ከወንጀላቸዉም አያጠራቸዉም ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አዘጋጅቶላቸዉአል። ስለዚህ ከዚህ ነገር መጠንቀቅ አለብን  #አኩየ ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም # የፊትና በሮችንም አትክፈት።  እንደማታገባት እያወክ ፊትና አትሁንባት! #ዝሙት አስከፊ ነገር ነዉ ዝሙት መልካምነትን ሰነምግባርን ያጠፋል ያበላሽአል ዝሙተኛ ሰዉ በድኑላይ ጠንካራአደለም# ክብሩንአይጠብቅም# ሞራሉ የወደቀነዉ ቃሉን አያከብርም እዉነትን አይናገርም የልብጓደኛ አይኖረዉም# ለተመልካች አስቀያሚ ይሆናል #ማንምሰዉ አያምነዉም #ዝሙተኛ ሰዉ  በጀነት ዉስጥ  ሆረኢንን የማገኘትእድል የለዉም እናም የእለት ደስታ  ታስቦ ጥፋትላይ ከመዉደቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። https://t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
👍 80🤝 6
ወንድሜ ሆይ 👀ለሚስትክ ከለላ እንጂ ቀልቃላ አትሁንባ።⁴ መልካም ሴት ወደ ህይወትክ ስትመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምራለክ ✍ሸባቦች መልክሱ ኣ 🌸
Mostrar todo...
👍 88
☞ዘንጠሽ ምግባርሽ ከሚዝረከረክ ያደፈ ልብስ ለብሰሽ ምግባርሽ መዋቡ ላንቺ በላጭ ነው። እንዲህ ስትባይ ታድያ ምግባሬ ካማረ ልብሴ ቢቆሽሽም ግድ የለኝም አትበይ! ሁለቱንም ማሳመር የምትችይ ሁኚ! አንዳንዴም ጠለቅ አድርገሽ አስቢ! ልብስሽ ገፅታሽ፣ ምግባርሽ ደግሞ ልብሽን ለማለት ተፈልጎ ይሆን እንዴ ብለሽ እራስሽን ጠይቂ! ከልብስሽ ይበልጥ ሰፋ በይ፣ እንደ ውስጥ ልብሶችሽ አትጥበቢ! አደራሽን ልብስሽ እንዳይበልጥሽ፣ ምግባርሽ እንዳይጥልሽ! =t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
👍 79🤝 4
✍ከብዙ ሰዎች የመልካምን ሚስት ደረጃ ካጧት በኋላ እንጂ አያውቁም፡ አይረዱም መልካም ሚስት ለአንድ ሙእሚን ከዐይኖቹ ከእጆቹና ከእግሮቹ ትበልጣለችም ተብሏል እንግዲህ እህቶች ይህን ደረጃ ታገኙ ዘንድ በሂጃብና በሀያእ ተጊጡ፡ ጌታችሁንም የምትገዙበትን እውቀት ቅሰሙ አሏህ ሷሊህ የሆነውንም ትዳር ይግጠማችሁ 👇👇     ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
👍 87
📍አዲስ ~ የኪታብ ቂርአት '''''''''''''''''' የኪታቡ ስም ``[[[[[ {አል አርበዑን አን‘ነበውያ ፊ ሰአደቲ አዝ‘ዘውጂያ} [الأربعون النبوية في السعادة الزوجية] 🎙<ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> ክፍል ሶስት {3} ቻናል ➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
👍 25🤝 3
👍 16🤝 1