fa
Feedback
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

رفتن به کانال در Telegram

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

کانال ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 (@tdarna_islam) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 35 578 مشترک است و جایگاه 1 816 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 982 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 35 578 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -209 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.86% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.20% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 8 135 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 629 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 108 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

35 578
مشترکین
-1324 ساعت
-1437 روز
-20930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+1
در 6 کانال‌ها
اوت '26
+159
در 80 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+440
در 107 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+58
در 40 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+101
در 101 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+322
در 120 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+224
در 112 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+434
در 132 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+124
در 64 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+555
در 144 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+422
در 125 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+376
در 129 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+280
در 189 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+6 478
در 281 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+433
در 107 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+845
در 115 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+619
در 116 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 798
در 292 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+695
در 152 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+1 050
در 102 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+865
در 138 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+779
در 126 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+2 100
در 141 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+1 392
در 126 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+2 530
در 135 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+2 267
در 105 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 135
در 95 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+1 555
در 112 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+2 264
در 103 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 921
در 79 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+1 936
در 88 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 948
در 92 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+2 522
در 89 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3 394
در 84 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+3 097
در 71 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+707
در 15 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 سپتامبر0
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
. የወደዳችሁትን ፣ የፈለጋችሁትን ባሌ ቢሆን ብላችሁ የተመኛችሁትን እና የተቀደረላችሁ ባል አላህ ይወፍቃችሁ.! ትዳር ከሚወዱት ሰው ጋር ደስ ይላል!! እዛ ጥግ ላይ አሚን አትሉም?
. የወደዳችሁትን ፣ የፈለጋችሁትን ባሌ ቢሆን ብላችሁ የተመኛችሁትን እና የተቀደረላችሁ ባል አላህ ይወፍቃችሁ.! ትዳር ከሚወዱት ሰው ጋር ደስ ይላል!! እዛ ጥግ ላይ አሚን አትሉም?    

2
ኒካህ በሴት ልጅ ቢሆን ኖሮ ➢ በሀይድ ወቅት የመፈታት እድልህ 50% ➢ በእርግዝና ወቅት የመፈታት እድልህ 90% ➢ በምጥ ወቅት የመፈታት እድልህ 95% ➢ በሀብት የምትበልጥህ ከሆ ደሞ ስትልክህ መልስ የምትሰጣት ከሆነ የመፈታት እድልህ 100% ነበር የሚሆነው ዝም ብለህ አመስግን 🙌
2 825
3
ያሰላም....... ኒካህ በሴት እጅ ቢሆን ከባሏ ጋር የምትቆይ ሴት የለችም ነበር ። አጃዒብ ነው በቀን ስንተየ ፈታሁህ ትል ነበር። ለዛ ነው አላህ የባሪያወቹን የፈጠራቸውን ፍጡር በሙሉ ፀባያቸውን ምን እደሚችሉ እደማይችሉ በየትኛው ነገር ላይ መሶበር እደሚችሉ አውቆ ኒካህን በወንድ እጅ ያደረገው አላህ ለወንድ ልጅ በኒካህ ጉዳይ ትልቅ ሶብር ሰቶታል በነገር መከራ ስታሳየው ሌላ ነገር ይናገራል እንጅ ገዴታ አሳማኝ ካልሆነ በስተቀር ፈታሁሺ የሚለው ቃል ከአፉ አይወጣም።
3 235
4
ለደስተኛ ህይወት አምስት ወርቃማ ምክሮች ~ *በራስህ ተማመን፦ በውስጥህ ላለው ማንነትና ችሎታ ቦታ ስጥ። *መልካም ሰው ሁን፦ መልካም ማድረግ ለሌሎች ብቻ ሳይሆን ለራስህም ሰላም ይሰጣል። *ሁልጊዜ ይቅር በል፦ ይቅርታ ማድረግ ከበደል ይልቅ ነፃነትን መምረጥ ነው። *ቀና አስተሳሰብ ይኑርህ፦ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ በጎውን መንገድ ለመመልከት ሞክር። *ማንንም አትጎዳ፦ በንግግርህም ሆነ በተግባርህ የሌሎችን ሰላም አታደፍርስ። t.me/ibrahim_furii
4 174
5
ማንኛውም ወንድ ልጅ የሚፈልጋት ሴት ... ነቃ ፣ ቆፍጠን ያለች፣ ራሷን የምትጠብቅ ጥንቁቅ ሴት ነው! የምትዝረከረክ ራሷን የምትጥል ሴት እንኳን ወንድ ልጅ እኛ ሴቶች ማየት አንፈልግም!! ሳናገባ በፊት ራሳችንን ተንከባካቢ የይምረጡኝ.. ስናገባ በቃ አግብቻለሁ ብሎ ዝርክርክ ማለት ራስን መጣል እና መርሳት የብዞወቻችን ሴቶች ችግር ነው። እንደውም ስታገቢ ነው የበለጥ ራስሺን መንከባከብ እና ንፅህናሺን መጠበቅ ባለሺ ነገር መዋብ ፣ማማር፣ ፏ ማለት ባልሺ ጋር ተወዳጅ ተፈቃሪ ሚስት ትሆኛለሺ!! ወንድ ልጅ በሚያየው ነገር ይማረካል ሲባል አልሰማሺም እና ራስሺን ጠብቂ ባልሺ የሚወድሺ እደዛ ስትሆኝ ነው ባልሺ የሚፈልጋቸውን ነገሮች አንችጋ ካገኝ ወደ ሌላ ሴት አይኑ አያይም አይሄድም!!
4 291
6
ስለ ትዳር .ባለ ትዳሮች ያውሩት ፣ ይምከሩት ምክንያቱም ባለ ትዳሮች እየኖሩት ስለሆነ።
4 490
7
ለሰዎች ወሬ ጆሮ አትስጥ! ~ ነፍሳት ሁልጊዜ የሚከበቡትና ጥቃት የሚያደርሱት የሚያበሩትን መብራቶች ብቻ ነው። አንተም የምታበራና ስኬታማ ሰው ስለሆንክ የሰዎች ወሬ አይክበድህ፤ መንገደህን ቀጥል! t
ለሰዎች ወሬ ጆሮ አትስጥ! ~ ነፍሳት ሁልጊዜ የሚከበቡትና ጥቃት የሚያደርሱት የሚያበሩትን መብራቶች ብቻ ነው። አንተም የምታበራና ስኬታማ ሰው ስለሆንክ የሰዎች ወሬ አይክበድህ፤ መንገደህን ቀጥል! t.me/ibrahim_furii
4 700
8
በምንም መንገድ ቢሆን በትዳር ተሳሰሩ ! ጥሩ ሚስት ካገኘህ ደስተኛ ትሆናለህ፣  መጥፎ ሚስት ካገኘህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ።                          - ሶቅራጠስ በነገራችን ላይ ሶቅራጠስ ወደ ፍልስፍና የገባው በሚስቱ ምክንያት ነው ።😁©
4 815
9
⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን። ⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️ ● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት? 🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር። ⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል። ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት። ⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው። ⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ *"ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤ ተውሒድን የሚማር ሰው ደግሞ አይወዱም፤ ምክንያቱም ተውሒድ ሰውን ይለያል (ሀቅና ባጢልን ይለይባቸዋል)፤ እነሱ ግን የሚፈልጉት የሰውን ብዛት ብቻ ነው።"* ⚠️ የኢኽዋን ንቅናቄና ዓላማው "ስልጣን" ስለሆነ፣ ያንን ስልጣን ለማግኘት ማንኛውንም አይነት የተበላሸ መንገድ ከመጠቀም አይመለሱም። ⛔️ ዋና መገለጫቸው ተልቢስና ማታለል ነው ፦ ለፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ከሺዓዎች፣ ከሊበራሎችና ከአላህ ጠላቶች ጋር እንኳ ሳይቀር ግንኙነት አንድነት ይፈጥራሉ። ሐሰን አል-በና በሚታወቀው ንግግሩ፦ *"ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ጠላትነት የሃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካና የድንበር ነው"* በማለት የዲኑን መሠረት (አል-ወላእ ወል-በራእ) የሚንድ ሰው ነው ይሄንን ሰው ነው እንዴ መሪ አድርገው የሀገራችን ኢኽዋኖች የሚንቀሳቀሱት። 🗡️ ኢኽዋኖች ከመጀመሪያው ጀምሮ "" (ድብቅ ወታደራዊ መዋቅር) ነበራቸው። ዓላማቸውም በሙስሊም መሪዎች ላይ በማመፅ ተቃውሞ በመውጣት ስልጣን መቆጣጠር ነው። ⚠️ ይህ የተበላሸው አላማቸው፦ ሰላማዊውን ሙስሊም ማህበረሰብ በገዢዎቻቸው ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማተራመስ። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የምናያቸው አብዛኞቹ አብዮቶች እና ብጥብጦች ምንጫቸው የኢኽዋን አጥፊ አስተሳሰብ ነው። ☣️ እንዲሁም አሁን ላይ እነ ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን ታሪኩን አለባብሰው የሚያቀርቡለት ሰይድ ቁጥብ የ"ተክፊር"የኸዋሪጆችን መርዝ የሚረጭ ዋናው መሪያቸው ነው ከሐሰን አል-በና በኋላ የመጣው ሰይድ ቁጥብ፣ የኢኽዋንን አላማ ይበልጥ ወደ አክራሪነትና ወደ ተክፊር (ሰውን ማክፈር) ቀየረው። ● አጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ጃሂሊያ" (ካፊር) በማለት መፈረጁ። ● ይህ አመለካከት ደግሞ ዛሬ ዓለምን እያስጨነቁ ላሉት እንደ አልቃኢዳና iss ላሉ ጋጠወጥ ቡድኖች "መንፈሳዊ አባት" እንዲሆን አድርጎታል። በመጨረሻም የኢኽዋን ቆሻሻ አላማ በአራት ነጥብ እንመለክት 1. እነሱ ዘንድ ስልጣን ከዲን ይቀድማል ፦ ዲን ለእነሱ ለፖለቲካ ስኬት መጠቀሚያ "መሳሪያ" ብቻ ነው። 2. ትልቁ ግባቸው አቂዳን መግደል ነው፦ ሽርክና ቢድዓን ዝም በማለት "ህዝብን እናስተባብር አንድ እናድርግ" በሚል ስሜት ተውሒድን ማዳከምና ትክክለኛውን ዐቂዳ ማጥፋት ነው የሚፈልጉት። 3. ድርጅታዊ አምልኮ ውስጥ የገቡ ናቸው፦ ለድርጅቱ (ለተንዚሙ) የታመነ አማኝን ማፍራት እንጂ ለአላህና ለሱና የታመነ ሙስሊም መገንባት በጭራሽ አይፈልጉም። 4. ሁከትና ብጥብጥ መፍጠርን ይወዳሉ ሙስሊም መሪዎችን በማክፈርና ህዝብን በማነሳሳት ደም መፋሰስን እንደ "ጅሃድ" በመቁጠር በሙስሊሙ መካከል አጥፍቶ መጥፋትና ተቃውሞ ሰልፍ ውጡ በማለት ከባድ ብጥብጥ ይፈጥራሉ። ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሒመሁላህ) እንዳሉት፦ *"ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ኡመቱን ወደ ኋላ የጎተቱ፣ ለጠላቶች በር የከፈቱና በዲን ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ናቸው።"* ክፍል ሁለት ይቀጥላል ...የዑለሞችን ጠንካራ ትችትና ማስረጃዎችን እንዳስሳለን። ይሄ ስለ ኢኽዋኖች ሀይላይት ብቻ ነው ሸር በማድረግ በነሱ ለተሸወዱ ሙስሊሞች እንድረስላቸው። የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
4 944
10
እያስከፋሀት እየበደልካት ራሷን እደጥፋተኛነት አድርጋ ይቅርታ የምትጠይቅህ ሚስት ፀባይህን ችላ የምትኖር ሚስት.. ችላ ችላ አንድ ቀን ከአቅሟ በላይ ሲሆን ላትመለስ ትሄዳለች ያኔ ከነ መፈጠርህ ሁላ ትረሳሀለች ። ከዛም እየበደለችህ እያስከፋችህ በነገር የምታቃጥል ሚስት ተናንሰህ ይቅርታ የምትጠይቃት ሚስት ልትመጣ ትችላለችና ከሚስትህ ጋር ያለህን አኗኗር አሳምር ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል የሚለው እውነት እዳይመስልህ ፍፁም መተኪያ የለላቸው ሚስቶች አሉና።
4 543
11
እኔን ማጣት ማለት የፊት ጥርስ ማጣት ነው, መቼም አትስቂም አለ አሉ
5 141
12
📖 የቁርአን ትምህርት — በነፃ የቁርአን መቅራትን በትክክል መማር የምትፈልጉ ወንዶች ብቻ  እፈልጋለው። 👤 ለ4 ወንዶች ብቻ እቀበላለው። ምንም ክፍያ የለም — በነፃ ነው። 📚 ትምህርቱን እኔ ራሴ አስቀራችኋለሁ። ቁርአንን መማር ፍላጎት ያላችሁ ወንዶች በግል መልእክት አግኙኝ። 🤲 የአላህን ቃል እንማር፣ እንቅራ፣ ለሌሎችም እናስተላልፍ።ቦታው ለ4 ሰዎች ብቻ ነው። 📖 የቁርአን ትምህርት — በነፃ የቁርአን መቅራትን በትክክል መማር የምትፈልጉ ወንዶች ብቻ እፈልጋለው። 👤 4 ቀድሞ ለተመዘገበወንዶች ብቻ ይቀበላሉ። ከቃደቱ አኑራንያ ጀምሮ 👇👇👇👇👇👇 +97455946077
2 172
13
ሐራም የሆኑ ግንኙነቶች «ጊዜያዊ ደስታ…. ዘላቂ ጸጸት።»
ሐራም የሆኑ ግንኙነቶች «ጊዜያዊ ደስታ…. ዘላቂ ጸጸት።»
5 578
14
መወድሰ ቁጥብያ ~ የቀደሙት ሰለፎች ያስተላለፉትን ትምህርት እንዲሁም የሶሃባዎችን ታላቅ ክብርና ማዕረግ የሚሸረሽሩ የአስተሳሰብ አዝማሚያዎችን ማስፋፋት ለኡማው ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል፤ በመሆኑም ጥንቁቅና አርቆ አሳቢ የሆኑ የሱና ዑለማዎች ባሉበት ሁኔታ የዚህ አይነት የተሳሳቱ አመለካከቶችን ማስተዋወቅና መደገፍ ተገቢ አይደለም።» t.me/ibrahim_furii
5 462
15
🔖‏يجب أن تعرف المرأة أنها خُلِقت لِتلزم بيتها وتخدم زوجها وتربي أولادها #الشيخ_الألباني رحمه الله [ ‌🎙️⁩ الهدى والنور ٠٣ ] 🔖  ሴት  ልታውቅ ይገባል፦ቤቷን  ልትይዝ፣ ባሏን  ልትካድም እንዲሁም ልጆቿን ለማሳደግ   እደተፈጠረች ። ሼኽ አልባኒ (ረሂመሁሏህ) [ ‌🎙️⁩ አል-ሁዷ ወ አን-ኑር 03 ]
5 774
16
🔖‏يجب أن تعرف المرأة أنها خُلِقت لِتلزم بيتها وتخدم زوجها وتربي أولادها #الشيخ_الألباني رحمه الله [ ⁦🎙️⁩ الهدى والنور ٠٣ ] 🔖  ሴት  ልታውቅ ይገባል፦ቤቷን  ልትይዝ፣ ባሏን  ልትካድም እንዲሁም ልጆቿን ለማሳደግ   እደተፈጠረች ። ሼኽ አልባኒ (ረሂመሁሏህ) [ ‌🎙️⁩ አል-ሁዷ ወ አን-ኑር 03 ]
1
17
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወ
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
6 312
18
የሰው ልጅ እንስሳ ተብሎ ሲሰደብ ይቆጣል አንተ አንበሳ ነህ ሲባል ደስ ይለዋል አንበስ ስትባል ደስ የሚልህ አንበሳ ከእንስሳቶች መካከል አደለም እንዴ?
6 427
19
🌹ሚስት የቤት መልካም አስተዳሪ እና ምስጥር ጠባቂ_ናት ነብዩ ﷺ "የምትታዘዝ፣ ራሷን የምትጠብቅ፣ የባሏን ሀብት እና ክብር የምትጠብቅ" ሴት ጥሩ ሴት ናት ብለዋል ቤቷን በንጽህና፣ በፍቅር እና በሰላም ማስተዳደር የትልቁ ሃላፊነቷ ነው።
7 364
20
ምናባዊ ዓለም... እውነተኛ ወንጀል! ~ ​ከስክሪን በስተጀርባ በምናያቸውና በምናደርጋቸው ነገሮች አንሸወድ! የሶሻል ሚዲያ ድረ-ገጾችና መተግበሪያዎች ምናባዊ ቢሆኑም፡ የምንሰራቸው ወንጀሎች ግን እው
ምናባዊ ዓለም... እውነተኛ ወንጀል! ~ ​ከስክሪን በስተጀርባ በምናያቸውና በምናደርጋቸው ነገሮች አንሸወድ! የሶሻል ሚዲያ ድረ-ገጾችና መተግበሪያዎች ምናባዊ ቢሆኑም፡ የምንሰራቸው ወንጀሎች ግን እውነተኛና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው። 🛑​ወዳጄ ሆይ... አላህን ፍራ፤ ተጠንቀቅ! t.me/ibrahim_furii
8 282