cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት👉 @daewaselefiyabot 👈

Більше
Рекламні дописи
17 882
Підписники
+8024 години
+9657 днів
+1 42130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባል የጋራ ነው !! ሚስት የግል ናት!! ✍️4ንግስቶች ለአንድ ንጉስ፡ አንድ ንጉስ ለ4ራት ንግስቶች፡ ሀቅ፣ችሎታ ፣ፍትሀዊነት፣ማስተዳደር፤ ከቻለ 4ራት ማግባት መብቱ በሸሪዓ የተፈቀደ የተጠበቀ ነው!! አንድትም ሴት ሸሪዓን መፃረር የለባትም። እየመረረ የሚዋጥ ነገር ቢኖር ይህ ሸሪዓውይ ድንጋጌ ነው!! ሴቶችዬ ይሄን ነገር  ወደን በደስታ የምንቀበል አላህ ያድርገን የንግግ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርገን!! =
Показати все...
👍 73
ንቧን ወደ ቀፎዋ ሳታስገባ ማሬ ማሬ አትበላት So መጀመሪያ ማሟላት ያለብህ ነገር አለ¡ እህቴ ማሬ ያለሽ ሁሉ ንብ እዬመሰለሽ አትሸወጅ
Показати все...
👍 88
ባለትዳር ያልሆንከው ወንድሜ ሚስትህ እንድትወድህ እንድትሳሳልህ ካጠገባ ርቀህ በሄድክ ግዜ እንድታናፍቃት ከፈለክ ይህን አንብብ 👇👇 https://t.me/tdarna_islam/653 https://t.me/tdarna_islam/653
Показати все...
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅መጀመሪያ አግባ ✅ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱

👍 30
ዛሬ ነው ምንጀምረው
Показати все...
👍 60
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ እንዲ ባማረ ፍራሽና አልጋ ቤት ዉስጥ የዱንያ ሞት እንቅልፍ እንተኛለን። በዛዉም ሳንነቃ ያ ዱንያ ሚያሰናብተን ሞት መቶ ይወስደናል።   አጂብ ከዚ ካማረ መኝታ ወደ ጉርጓዽ አፈር ቀብር ይሸኛል።   እህ እዛ ወገቤን አልተመቸኝም አንገቴን ፍራሹ ትራሱ ሚባል መጨማለቅ የለም።  ፍራሹም ትራሱም አፈር ነዉ። ማይለወጥ!! እናማ ጥለናት ለምንሄደዉ ዱንያ ቤት ለማሳመር እንደምንደክመዉ ። ለዛች ቀብር ቤታችንንም ለማሳመር እንድከም ። አላህ በጀነት ፍራሽ ያስተኛን🤲 የዛሬውን ብርሃን ላሳየን ጌታ ምስጋና ይገባው መንቁል= 🌤 [ሰባሓል ኸይር]
Показати все...
👍 62
تلاوة
﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ إِنَّما يُؤَخِّرُهُم لِيَومٍ تَشخَصُ فيهِ الأَبصارُ﴾
Показати все...
8.23 KB
👍 6
متن القواعد الأربع.pdf1.73 KB
👍 24
ነገ በዚህ ሰአት በአላህ ፍቃድ ዝግጁ ናችሁ አይደለም አላህ ካቆየን 👍
Показати все...
👍 78
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 28
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.