en
Feedback
Advanced Freshman

Advanced Freshman

Open in Telegram

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Advanced Freshman

Channel Advanced Freshman (@advanced_freshman) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 35 621 subscribers, ranking 5 271 in the Education category and 984 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 35 621 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 8 756 over the last 30 days and by 209 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 29.43%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 19.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 10 473 views. Within the first day, a publication typically gains 6 877 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 85.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

35 621
Subscribers
+20924 hours
+3 2317 days
+8 75630 days
Posts Archive
"ተማሪዎችን አልመድብም" - ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት
"ተማሪዎችን አልመድብም" - ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ግቢ ውስጥ የሚገኙ የጦር ቁስለኞች እና ታጣቂዎች በአስቸኳይ እንዲነሱና ግቢዎቹ ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲደረጉ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ። ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለዩኒቨርሲቲዎቹ ፕሬዚዳንቶች በላኩት ደብዳቤ፣ በካምፓሶቹ ውስጥ የወታደራዊ ኃይሎችና የትጥቅ እንቅስቃሴዎች መኖራቸው የተማሪዎችን ደህንነትና ሰላማዊ የመማር-ማስተማር ሂደት አደጋ ላይ እንደሚጥል ገልጸዋል። ሚኒስቴሩ አክሎም፣ የዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢዎች ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ መሆናቸው በበቂ ሁኔታ ካልተረጋገጠ ሚኒስቴሩ ወደ ተቋማቱ ተማሪዎችን እንደማይመድብ አስታውቋል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍

በ2019 Freshman የሆናችሁ ተማሪዎች Entrance ወይስ Remedial አልፉችሁ ነዉ?
Anonymous voting

ከታች ያለዉ የኛዉ ቻናል ነዉ😊 በወስጡ:- ✅ስለ ተለያዩ ዲፓርትመንቶች ገለፃ ✅የተለያዩ ግቢዎች Mid & Final exams ✅Freshman materials ✅Modules ✅worksheet and reference የምታገኙበት ነዉ🤗 2019 በFreshman ከእኛ ጋር አሳልፉቹ አንዳች ሚጎድልባቹ ነገር አይኖርም👌ፍሬሽማንም ሰቅላቹ ነዉ ምታልፋት🫡 ተቀላቀሉ👇 @campus_materials 🔂 @campus_materials 🔂

🖊 ውድ የ Advanced Freshman ቤተሰቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን ለነበረው ጥያቄ እነሆ መልስ። 👑የ FreshmanVIP Class ምዝገባችን በቅርቡ የሚጀመር ይሆናል። ይህ የ Freshma
🖊 ውድ የ Advanced Freshman ቤተሰቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን ለነበረው ጥያቄ እነሆ መልስ። 👑የ FreshmanVIP Class ምዝገባችን በቅርቡ የሚጀመር ይሆናል። ይህ የ Freshman VIP Class በሁሉም ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ የ Natural እና Social ተማሪዎች ኮርሶችን በውስጡ ያቀፈ Tutorial መሆኑን ልናሳውቃቹ እንወዳለን። Stay tuned🚜 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍

Be iwnet enantn indezih altebekum neber.... betam new yemileyew. Yemejemeriyawn course sanebew lik chinkilate lay iyetsafku yalew yahil new sigebagn ina siredaw yeneberew .betam temechitognal lemeredat betam kela behone menged new yemitakerbut. Beza lay and ande indaniselach fegeg yemitasbiluwat neger betam temechitagnalech🙏👌 bezihu ketilulin 🙏 inate ga hogne memar yemifeligewn course indemigeba ke ahunu irgitegna hognalehu 😊.vip classoch tleyalachu💪

#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ
+2
#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። መስፈርቶች ➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው ➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ ➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 20/2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ኢንስቲትዩቱ የዶርሚተሪ እና የምግብ አገልግሎት ያቀርባል። ተጨማሪ የቻይንኛ እና የኮሪያኛ ቋንቋዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡ (ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከላምበርት መናኸሪያ በወሰን መስመር 500 ሜትር እንደሄዱ JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍

የጥሪ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች #Mettu_University 🔗የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8 2019ዓ/ም ➡️ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 🖊በ 2019 አዲስ ለምትመደቡ የ 12
የጥሪ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች #Mettu_University 🔗የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8 2019ዓ/ም ➡️ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 🖊በ 2019 አዲስ ለምትመደቡ የ 12ኛ ክፍልና በመቱ ዩኒቨርስቲ ሬሜዲያል ተከታትላችሁ ላለፋችሁ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ ይደረጋል። JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍

ሰላም ቤተሰቦች❤️‍🔥 👨‍🏫አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር እንስጣችሁ 😊 ✅በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐 ለምሳሌ👱‍♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐረማያ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል 💅 🤚እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ ➡️placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘት ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂 @Advanced_freshman 🔗በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷‍♂️ ➡️ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ:: 😏ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹 📤Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ:: 👥ከዚህ በፊት ይሄን method ለቻናላችን member ነግረናቸዉ የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁 🔗ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌 ✍Advanced freshman admin🫡 መልካም ዕድል ተመኘዉላቹ ❤️ ቻናላችንን ለ2019 Freshman ተማሪዎች share ያድርጉ🤗 JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️

Dear UAT Test Takers, Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference. We wish you the best of luck on your examination! Best regards, AAU Testing Center

+1
1_UAT_Test_Taker_Schedule_–_AAU_Test_Site_–_September_7–8,_2026.xlsx5.75 KB

UAT exam schedule
UAT exam schedule

ቢያንስ 500👍 then እስከ ማታ ተፅፎ post ይደረጋል👋

#Placement እየሞላችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ? እስቲ በReaction👍 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

🎁ህይወት የመውደቅ የመነሳት ጉዳይ ናት ነገር ግን አላማ ላለው ሰው ስኬት አይቀሬ ነው😏 🎮ለዚህ ምስክር ከሚሆኑ ሰዎች መሀከል Alibaba አንዱ ነው። 🧳 አንተስ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ጎበዝ ተማሪ መሆን፣ ስኬታማ መሆን፣ ምን ትፈልጋለህ? ተስፋ አትቁረጥ እስከመጨረሻው ታገል💪። መልካም ምሽት😊 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍

hi እንዴት ናችሁ የ Freshman vip class ቤተሰቦቼ 🙏 የHawassa university አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ይቅርታ ስመን መጥቀስ አልፈግም 🙄 ዛሬ ይሄንን የጻፍኩት የAdvanced
hi እንዴት ናችሁ የ Freshman vip class ቤተሰቦቼ 🙏 የHawassa university አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ይቅርታ ስመን መጥቀስ አልፈግም 🙄 ዛሬ ይሄንን የጻፍኩት የAdvanced chanal መስራች እና በተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከእኛ ከ freshman ተማሪዎች ጎን የቆሙትን ለማመስገን ነው። Advanced freshman member የሆንኩት በመጀመሪያ ሴምስተር አጋማሽ አከባቢ ነበር ብሆንም ብዙ ተጠቅሜ ነበር ። ነገር ግን በሁለተኛው ሴምስተር ሁሉንም በደንብ አንዱም ሳይቀር በመከታተል ጥሩ ውጠት ማምጣት ችያለሁ። ስለዚህ ስላደረጋችሁ አስተዋጽኦ በሙሉ ልብ አመሰግናለሁ።በርቱ ይሄንን መልካም ስራ ማቆም የለባችሁም ። God bless you 🙏

በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች: መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/Remedial_2019batch https://t.me/Remedial_2019batch

👋ምን Department ብገባ ለኔ ይሻለኛል? 🙌በመጀመሪያ ግን ይሄን ፁፍ የፃፍነው አብዛኞቻችሁ Placement እየሞላችሁ ስለሆነ እና መግባት ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ምትመርጡት ዩንቨርስቲ ወሳኝ ስለሆነ ነው 👋 🕹️ አብዛኛው የግቢ ተማሪ Campus እያለ ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያስጨንቀው የት field ቢገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወተን ያለው የስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የእኛ ፍላጓት የምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው:: ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ሌላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን🤯 !  ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ🤗 ። 🧳ከመምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ። 🔎 1. ፍላጓት ! ⭕ በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ?  በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ ....... 🔎2. እራስን ማወቅ ! 🤘 ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው  አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ?  ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ?  በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ?  ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ  ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ?  .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው። 🔵ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ  ብዙዎችችን ሜዲስን እና ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል  ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ። ...... ዶ/ር ፣ ነርስ  ሲባልና  Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው👀 ... ግን ጤና እንደምናስበው አይደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የጤና ፊልድ ከሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን  ውስጥህን የሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንክ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቼ በሰው ግፊት እና ለቅጥር እያሉ ማይፈልጉት እና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የሚመጣው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በመጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ። ⛔መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።☺️ JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

ቤተሰብ Placement እየሞላቹ ነዉ? የመጀመሪያዎቹ 3 የግቢ ምርጫቹ የትኞቹ ናቸዉ? እስቲ comment ላይ ፃፋ👇

#Hawassauniversity 💙ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ አመት Radiology ተማሪያችን የምትመክራቹ ምክር አላት🎙 ✏️ስለ Mid Exam? ✏️ስለ Final Exam? ✏️የጊቢ የአስተማሪዎች የትምህርት አሰጣጥ? 📢በዚህ ሁሉ ጥሩ ነጥብ አምጥቶ እንዴት የፈለጉት ዲፓርትመንት መግባት ይቻላል? በደምብ ስሟት🤗 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

+1
የዩኒቨርስቲ ምደባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ እና የባንድ ምርጫችሁን፣ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ማመልከቻ ለማቅረብ ከታች ያለውን ቪዲዮ መመሪያ በመከታተል መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN