አቡ ዓኢሻ العلم نور
Open in Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
Show more5 835
Subscribers
+1224 hours
+1817 days
+32530 days
Posts Archive
5 835
Repost from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ
🟢تحقيق السلفية والسنية
قال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله
"فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلباً وقالبا ويلتزم بما كان عليه السلف الصالح ظاهرا
وباطنا، عقيدة ومنهجا، قولا وعملا، عبادة وأخلاقا"
مجموعة الردود 376
አሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አሉ:
የሚከተሉት ነጥቦች እስከሚረጋገጡ ድረስ በአንድ አካል ላይ ሰለፊይነት እና ሱኒይነት አይረጋገጥም።
✏️የቢድዐህ እና የቡድንተኝነት ባልተቤቶችን በቀልቡም በአካሉም እስከሚርቃቸው ድረስ።
✏️ሳሊህ ቀደምት (ሰለፍ አሳሊህ) የነበሩበትን በውጭም ፣ በውስጥ ፣ በእምነት (በዐቂዳህ) ፣ በመንሃጅ ፣ በንግግርም በተግባር ፣ በዒባዳም በስነምግባር አጥብቆ እስከምይዝ ድረስ።
http://t.me/Abuhemewiya
5 835
ዛሬም በሐዋሳ ከተማ ዳቶ በሚገኘዉ የሰለፊዮች መድረሳ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የደዕዋ ፕሮግራም አለን አርሒቡ ብለናል።
t.me/abumuazhusenedris
5 835
እናተ የአሏህ ባሮች ሆይ
ሞትየሚባለው ነገር ሀቅ ነው እና ለቀብራችን ስንል እንስራ በስሜት መጓዝ ይብቃን ለሀቅ ተጎታች እጅ ለስሜት ተጎታች አንሁን ዛሬም ነገም ከሀቅ ጎን እንቁም https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
5 835
መንሀጀ-ሠለፍን እንዴት ተረዳሀው/ሽው?!
…… …… መንሀጀ-ሰለፍን በትክክል እንገንዘብ!!
🔹 መንሀጀ-ሠለፍን በትክክል ከተረዳን የሁሉንም ነገር ልክና ድንበር እናውቀዋለን።
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን) እና ባልደረቦቻቸውን ጨምሮ እነሱንም በትክክል የተከተሉ የደጋግ ቀደምቶች መንገድ ማለት ነው።
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- አንዳንዶች እንደሚያስቡት ልክ እንደ ሌሎች የጥመት አንጃዎች ራሱን የቻለ አንጃ ሳይሆን ትክክለኛ (ንፁህ) ያልተበረዘው እስልምና ማለት ነው። ትክክለኛውና (ንፁህ) እስልምና ማለት ደጋግ ቀደምቶች ባመኑበት መልኩ ማመን ነው!።
አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-
فَإِنْ آمَنُوا بِمِثْلِ مَا آمَنتُم بِهِ فَقَدِ اهْتَدَوا ۖ وَّإِن تَوَلَّوْا فَإِنَّمَا هُمْ فِي شِقَاقٍ ۖ فَسَيَكْفِيكَهُمُ اللَّهُ ۚ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
«በርሱ ባመናችሁበት ብጤ ቢያምኑ በእርግጥ ተመሩ፡፡ ቢዞሩም እነርሱ በጭቅጭቅ ውስጥ ብቻ ናቸው፡፡ እነርሱንም አላህ ይበቃሃል፤ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡» አል_በቀረህ 137
ትክክለኛ ሠለፊይ ማለት ደግሞ:- እነዚሁ ደጋግ ቀደምቶች ባመኑበት መልኩ አምኖ በአካሄድም ሆነ በአኽላቅ፣ ከከሀዲዎችና ከጥመት አንጃዎች ጋር በሚኖረን ግንኙነትም ሆነ በሌላ ደጋግ ቀደምቶችን በመልካም ሁኔታ ተከትሎ መጓዝ ማለት ነው።
ሠለፊይነት ማለት:- የመልካም ቀደምቶችን መንገድ ለራስህ ዝንባሌ በሚመችህ መልኩ ሳታሰናዳው አጥብቀህ በመልካም ሁኔታ መከተል ነው።
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:-
وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ
«ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲሆኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡» አል_ተውበህ 100
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- የፖለቲካው ሁኔታ ሲቀያየር የምትቀያይረው ማለት አይደለም!!
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- የአንድ ሰሞን የግርግር አቋም አይደለም!!።
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- በዱኒያዊ ጉዳይ ከተወሰኑ የጥመት አንጃዎች (የቢድዐ) ሰዎች ጋር ስትገናኝ ለዱኒያዊ ጥቅም አልያም አንዳች ለዲን ይጠቅማል ብለህ ምታስበው ነገር እንዳይቀርብህ ብለህ በማላላትም ይሁን በማጥበቅ የምትቀያይረው አቋም ሳይሆን የትም ሆነህ በየትኛውም ሁኔታህ እስከ እለተ ሞትህ አጥብቀህ የምትይዘው የማይቀያየር የደጋግ ቀደምቶች መንገድ ነው።
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- ከሆኑ ግለሰቦች ጋር በዱኒያዊ ጥቅምም ይሁን በስነ-ምግባር ስላልተጣጣምክ ለመወነጃጀል ያህል የምትጠቀምበት አይደለም!!
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- ቢደላህም ቢቸግርህ፣ ከሆኑ ግለሰቦች ጋር በዱኒያዊ ጥቅማ ጥቅምም ሆነ በሌላ ብትጋጭም ሆነ ብትዋደድ፣ እስከ እለተ ሞትህ በክራንቻ ጥርስህ አጥብቀህ የምትይዘው የደጋግ ቀደምቶች መንገድ የሆነው ንፁህ እስልምና ነው!!
መንሀጀ ሰለፍ ማለት:- ሞቅ ሲልህ ምታወልቀው ሲበርድህ አንስተህ የምትለብሰው ጃኬት አይደለም!! ይልቅ ሞቅታህም መቀዝቀዝህም ትክክል ይሁን አይሁን የምትለካበት ትክክለኛው መነፅር ነው።
ስትቀዘቅዝ ለምን ቀዘቀዝኩ? ብለህ እንደ ሸሪዓ ራስህን የምትገመግምበት መንገድ ነው።
ሞቅ ሲልህ ደግሞ ይህ እንደ ሸሪዓ (እንደ ቀደምቶች አቋም) ተገቢ ነው አይደለም? ብለህ ራስህን ፈትሸህ ምታስተካክልበት ምንጊዜም ሊለይህ የማይገባ የደጋግ ቀደምቶች መንገድ እንጂ ሞቀኝ ብለህ አውጥተህ የምታስቀምጠው ልብስ አይደለም!!
ሠለፊይ (ሱኒይ) የሆነ ሰው የማይሳሳት ፍፁም አይደለም!!።
አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ይደመጣሉ:- “ሰለፊይ ነው ብዬ ፂሙን አስረዝሞ፣ ሱሪውን አሳጥሮ፣ እንዲህ ሲያደርግ አይቼ ሰለፊይነት አስጠላኝ… ኒቃቧን ለብሳ እንዲህ አድርጋ እንዲህ ስትል… ደግሞ በዛ ላይ ቀሪኣ ነች (የቀራች ናት) ከዛ በኋላ አስጠሉኝ…” ወዘተ ይላሉ።
ሆነ ብለውም ይሁን አይሁን እንዲህ መሰል ፀያፍ ቃላቶችን በሰለፊይ ወንድምና እህቶች ላይ ከምላሳቸው የሚያወጡ ሰዎች አሉ።
እንዲህ የሚሉ ሰዎች ሶስት ነገሮችን ዘንግተዋል:-
1ኛ, ዲናችን የሚለካው በቁርኣንና በሀዲስ እንጂ በሰዎች እንዳልሆነ ዘንግተዋል።
2ኛ, እነዚህ ኢስላማዊ ምልክት የሚታይባቸውን ሰዎች ሰው መሆናቸውን ዘንግተው ልክ ምንም የማይስቱ እንደ መላኢካ (ፍፁም) አድርጎ መሳል አለ።
3ኛ, አንዳንዴም እነዚህ ሰዎች ጥፋት ነው ብለው የሚያስቡት ነገር በሆነ ባህል ተፅእኖ ወድቀው ስህተት መስሎ የታያቸው ነገር ግን ደግሞ እንደ ሸሪዓ ችግር የሌለው ነገር በመሆኑ ሌሎች ቀለል አድርገው ተግብረውት ይሆናል።
የሆነው ሆኖ ብቻ ግን አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ሰለፊይ የሆነ ሰው ፍፁም አይደለም!! ይሳሳታል ከስህተቱ ግን ቶሎ ይመለሳል። እንዲሁም መንሀጀ ሰለፍ በሰዎች ሳይሆን የሚለካው ሰዎች ናቸው በመንሀጀ ሰለፍ የሚለኩት!!
ፈተናዎች በሚደራረቡበት ጊዜ እና የጥመት አንጃዎች ማእበል በሚበረታበት ወቅት እውቀት ያለው እንኳን ከመንሀጀ ሰለፍ ሲንገዳገድ ካየህ በጭላንጭል እውቀት መንሀጀ ሰለፍን የያዙ ሰዎች እንዴት ይሆኑ ይሆን?! ብለህ እንድታስብ ያደርግሃል።
መንሀጀ ሠለፍን በትክክለኛ እውቀትና በትክክለኛ ማስረጃ በሚገባ ተገንዝቦ መያዝ ግዴታ ነው!!
አለያ ግን ልክ ባህሩ በማእበል ሲናወጥ የጀልባዎች ሁኔታ እንደሚያሳስበው ሁሉ፣ በትክክለኛ እውቀት መንሀጀ ሰለፍን አጥብቀው ያልያዙ ሰዎች ሁኔታ አሳሳቢ ነው!!
ሳጠቃልል ሠለፊነት ማለት:- ቁርኣን እና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ መገንዘብ ማለት ነው። እንዲሁም ደጋግ ቀደምቶች በተጓዙበት መጓዝና በቆሙበት መቆም ነው።
✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
5 835
Repost from Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة
🔖 አዲስ የ 'Online' ሙሓደራ
🔗 ርዕስ: «ዲን ማለት መመካከር ነው»
🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)
📋ቅዳሜ ምሽት ረቢዕ| 16/1448
https://t.me/abdulham/2844
5 835
Repost from Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة
📌የጁሙዓ ኹጥባ
⌚ 40 ደቂቃ ከ 18 ሴኮንድ ብቻ !
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ - ሐፊዘሁሏህ -
🌀በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ውስጥ:-
● አላህን እንፍራ!!!
● የዲን ሌቦችን እንጠንቀቅ!!!
● ተውሂድ፣ ሱና፣ ሽርክ፣ ቢደዓ በሰፊው የተብራረበት!!!
● ዲን አማና ነው!!!
● ሒክማ ምንድነው???
● በአህለል ቢደዓ መታወቂያ አህለል- ሱና ነኝ ማለት እና በአህለል-ሱና መታወቂያ አህለል-ቢደዓን ሱኒይ ነው ማለት ማጭበርበር ነው !!!
● እንደ ሙመዪዓ አይነት እስስት አለየንም!!!
● በሰለፊዮች መንገድ አንድነትን እንገብዛለን !
📆 ረቢዑ አል-አወል 15 /1448
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
5 835
Repost from ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
↪️
አድስ እና ወሳኝ ኮርስ↩️🎤በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተሰጠው አድስ ኮርስ ኡሱሉ ሱና የኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁሏህ 🕌በመሀል አንባ መስጅድ ላይ የተሰጠ ኮርስ ክፍል 1 https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
5 835
Repost from Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة
📌የጁሙዓ ኹጥባ
ርዕስ ፦ የጫት አደጋዎች
🎙በኢብኑ ሙሀመድ አል'አሰሪይ - ወፈቀሁሏህ -
📆 ረቢዑ አል-አወል 15 /1448
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
5 835
ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በቅበት ከተማ አስተዳደር እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ
🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴
የፊታችን እሁድ ነሀሴ 24/ 12/2018 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ልዪና አስደሳች የዳእዋና የፈትዋ ፕሮግራም የጠቀር ቀበሌ በአቡበከር መስጅድ ላይ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል።
✅ ተጋባዥ ዱዓቶች
1– ታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አስ–ሰለፊይ ሐፊዘሁሏህ
2— ተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ መህቡብ አስ ሳንኩሪ ሐፊዘሁሏህ
3- ሸይኽ ሰይፉሏህ ከምስራቅ ስልጢ ሐፊዘሁሏህ
4 – ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ ሐፊዘሁሏህ
5 – ኡስታዝ ሁሴን ሙሳ ከወራቤ ሐፊዘሁሏህ
6 - ኡስታዝ አብዱረዛቅ ስራጅ ከቅበት ሐፊዘሁሏህ
7 - ኡስታዝ ኢዙዲን ስራጅ ከሁልበራግ ሐፊዘሁሏህ
✍ ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘገጅቷል።
✍ አድረሻ:— በቅበት ከተማ አስተዳደር የጠቀር ቀበሌ ልዪ መንደር ጀተኒ ከየጠቀር ት/ቤት በስተ ምዕራብ ወይም በኡመር መስጅድ ቀጥታ በስተ ሰሜን ገባ ብላችሁ አቡበከር መስጅድን ተገኘላቹሁ:
📞ለመደወል📞
🎙ወንድም ሻሚል 0918991626
🎙ኡስታዝ መሀመድ 0919444837
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናለችንን ጆይን ይበሉ:
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ahmedserfa
https://t.me/ahmedserfa
👌وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
5 835
ድንገተኛ ደዕዋ🔥🔥🔥 አሁን በዚሁ ሰአት
በኡስታዝ ሙሀመድ ሰላማን حفظه الله . ከአሱር ሶላት ቡኋላ የሚደረግ የሴቶች ደዕዋ ከአሱር ሶላት በኋላ ይጠብቁን መሀል አንባ https://t.me/Menhajeaselefya
5 835
↪️የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር
↩️خطبة الجمعة
ርዕስ"✅
ሰዎችን" በመልካማ ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ያለው ያማረ ደረጃ
🟢አላህ ያዘዘውን በመታዘዝ ስሩ ያለውን በመስራት ነብያችን ባዘዙት በመታዝ የከለከሉትን በመከልከል ነው ነፃ የምንወጣው
➢ሽርክን ቢዳዓን መሰረተቢስ አፀያፊና አስቀያሚ የሆኑ ስራዎች ስሰሩ እያዩ ዝም ማለት አማናን መብላት ነው
🎙በዳዒ ፉአድ አቡ ሀኒፋ
{ሀፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅድ አቡበክር ሀራ ውላጋ
🗓ነሀሴ ቀን/22/12/2018
የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር
➷➷➷➷
https://t.me/hussenhas
5 835
📍አድስ እና ትኩስ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"✅
ሸሪአወይ እውቀትን መማር ያለው ውጤትና ቱርፋት!!
➮የነብያቶች የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ጥሪያቸው ተውሂድ ነው ➢ያለ ተውሂድ ሰላት ያለተውሂድ ➢ሀጂ ያለተውሂድ ➢ዘካ ያለተውሂድ ➢ፆም የኢባዳ ዘርፎች ሁላቸውም ያለ ተውሂድ ሰራ ተቀባይነት የለውም።
➢የተውሂድ አይነቶች ምን ምን ናቸው
➢ተውሂድ ኡሉህያ
➢ተውሂድ አሩቡብያ
➢ተዉሂድ አስማ ወሲፋት
⚙በውስጡ ሰፋ ያለ የተውሂድ ቱርፋትና ውጤት ተውሂድ ያለው ሰው እድለኝነት ጀነት ለመግባት ወናው ሰበብ ምክኒት ተውሂድ እንደሆነ ተዳሶበታል
🎙በዳኢ ፉአድ አቡ ሀኒፋ
[ሀፊዘሁሏህ]
↪️ሀሙስ ኸሚስ የወንዶች ሳምታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ለታ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ የተቀዳ ወሳኝ ምክር
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ ላይ
🗓ነሓሴ ቀን/21/12/2018/ሀሙስ ኸሚስ ደማቅ ምሽት
➷➷➷
https://t.me/hussenhas
https://t.me/hussenhas
5 835
📣 የዳዕዋ ጥሪ 📣
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የሰለፍይ ወንድሞች እና እህቶች! በምሀል አምባ ሰለፍያ መጅሙዓ የቴሌግራም ቻናል ላይ ልዩ ዳዕዋ የመስጂድ ግንባታ ንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
የፊታችን ጁምዓ ምሽት በኢትዮጲያ( ነሀሴ 22ቀን 2018 )
በሂጅራ(ረቢዑል አወል 15ቀን 1448)
ሰዓት🇪🇹3:00pm🇸🇦9:00PM🇦🇪10:00pm
💺የዳዕዋ ተጋባዥ እንግዶቻችን !!!
1 ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ ሀፊዘሁሏህ!🎙️ርዕስ ሱሀቦች ለመልእክተኛው ያላቼው ውዳታ በሚል፣
2 ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ!🎙️ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል፣
📌 መልዕክት፦
በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከዚህ ውብ የዒልም ማዕድ እንዲታደሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል!
🔄 ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/+WRywoDF0huNiNDNk
👆👆👆👆👆👆👆👆
5 835
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
📖 ወሳኝ የኪታብ 𝐏𝐃f📜 "የሚሰጠው የደርስ አይነት ሰፈነቱናጃ pdf 📚 👈سفينة النجة 📚 ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas
5 835
ሰበር አኽባር በከረም በር‼️
👉 ተከታታይ ሳምታዊ ደርስ📚
👈سفينة النجة📚
👉የሚሰጠው ደረስ ሰፊነቱናጃ📚
↪️ዛሬ ጁሙዓ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ በድጋሜ ይካሄዳል ኑኑኑ
➮አዩሀል ሻፊኢይ ተጣዱ እውቀትን ከባለቤቱ እንቅሰም፣
💺ደርሱን የሚሰጡልን
🎙ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ
{ሀፊዘሁሏህ}
↪️የሚሰጥበት ቦታ
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ ላይ👌
🗓 ነሓሴ ቀን/22/12/2018/ ጁምአ ከ መغሪብ እስከ ኢሻ ቢኢዝኒላህ ይቀጥላለ...
ደርሱን ለመከታተል ኢፋዊ ሊንክ 👇👇👇👇👇
https://t.me/hussenhas
